ru
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Открыть в Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/oavDFT_BLNM?si=-8fh6SmrX2jSsmC- Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Больше
2 189
Подписчики
+424 часа
+997 дней
+32130 дней
Архив постов
🚨ለተማሪዎች በክረምት ልትሰሩት የምትችሉት ቀላል ስራ 🚨 🌟 በ Facebook ገንዘብ እንዴት ይሰራል? Free live session on telegram 🔥 Date : Sunday Night Time
🚨ለተማሪዎች  በክረምት ልትሰሩት የምትችሉት ቀላል ስራ 🚨 🌟  በ Facebook ገንዘብ እንዴት ይሰራል? Free live session on telegram 🔥 Date : Sunday Night Time : 3:00LT Location : @WinnersHubYA on telegram እሁድ ማታ እንገናኝ።❇️

"እባቡ የማይተነፍስበት ክልል ውስጥ ገብተናል" በበረራ ላይ እያሉ ሆስተሷ አውሮፕላን ውስጥ እባብ አይታ በጣም ደነገጠችና፣ እየጮኸች አብራሪው ጋር ሄዳ፤ "እባብ አውሮፕላን ውስጥ ገብቷል" አለችው። ፓይለቱም፤ "ችግር የለውም ተረጋጊ" አለና የሚበርበትን ጫማ ከፍታ በመጨመር፤ "አሁን ሄደሽ እይው" አላት። እሷም የተባለችውን አደረገን፡፡ እባቡ የለም፡፡  ሞቷል። ወደ ፓይለቱ ተመለሰችና፤ "እንዴት ሊሆን ቻለ?" ስትል ጠየቀችው፡፡ "እባቡ የማይተነፍስበት ክልል ውስጥ ገብተናል" ሲል መለሰላት፡፡ የነገሩ ማጠንጠኛ፦ በገጠመህ ሁሉ አትደንግጥ፤ ለሁሉም ነገር መልስ አትስጥ፤ ዝምብለህ ጉዞህን ቀጥልና ጠላትህን የሚያስጨንቅ ከፍታ ላይ ውጣ። መልካም ቀን!

📘All 2017 Natural Science Entrance Examination with Answer and Explanation👆👆👆

2017 Biology Entrance Exam Answer.pdf1.72 MB

+4
2017 Chemistry Entrance Exam Answer(1).pdf1.86 MB

📘All 2017 Natural Science Entrance Examination with Answer and Explanation👆👆👆

የዚህን አመት (የሰኞውን) Mathematics ESSLCE ያገኛችሁ ካላችሁ ላኩልኝ 👉@yosef_2580

photo content

#NationalExam #Schedule የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዙር የፈተና ጊዜ ሰሌዳ
+1
#NationalExam #Schedule የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የተፈጥሮ እና ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ዙር የፈተና ጊዜ ሰሌዳ ነው ::

ተመልሰናል🖐

photo content

° Applied Mathematics III (Math2101) ° Chapter 1

G-12 last model examJMT.pdf7.95 KB

የ 2017 ዓ.ም የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምሯል። ለተፈታኖች መልካም ዕድል 🙌
የ 2017 ዓ.ም የ8ተኛ ክፍል ተማሪዎች የሚኒስትሪ ፈተና ከነገ ጀምሮ መሰጠት ይጀምሯል። ለተፈታኖች መልካም ዕድል 🙌

For Joseph Math Tutorial students:         We will finished Grade 12 Next monday. there is no tutorial class tomorrow due to the holiday.

There is last model exam next week Friday. From Grade 9-12 Grade 9-10 old curriculum Grade 11-12 new curriculum 70 Questions Time Allowed= 3:30

For Joseph Math Tutorial students: We will finished Grade 12 Next monday. there is no tutorial class tomorrow due to the holiday.

#RemedialExam የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከግንቦት 25-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ መርሐግብሩ እንደሚያሳየው ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ ግንቦት
#RemedialExam የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከግንቦት 25-30/2017 ዓ.ም ይሰጣል፡፡ መርሐግብሩ እንደሚያሳየው ከማዕከል የሚሰጠው ፈተና ለአምስት ቀናት የሚቆይ ሲሆን፤ ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና ይጀመራል፡፡ በኢድ አል አድሃ (አረፋ) በዓል ምክንያት ፈተናው አርብ ግንቦት 29/2017 ዓ.ም የማይሰጥ መሆኑን መርሐግብር ያሳያል፡፡ ፈተናው ግንቦት 30/2017 ዓ.ም ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሚሰጠው የእንግሊዝኛ ትምህርት ፈተና እንደሚጠናቀቅ ይጠበቃል፡፡ የ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች የማጠቃለያ ግምገማ ከ100% ከማዕከል ብቻ እንደሚሆን ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል፡፡

የእናቶች ቀን 👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦 Mother’s day 👩‍👧👩‍👦👩‍👧‍👧👩‍👦‍👦👩‍👧‍👦🤰🤱