es
Feedback
Joseph Math Tutor

Joseph Math Tutor

Ir al canal en Telegram

Hello, welcome to Joseph Math Tutor channel! https://youtu.be/D8K0MVqynVA?si=y_uFeHG7awC1oX9Y Subscribe our youtube channel On tiktok : josephmathtutor Owner: Yosef Adefris @yosef_2580

Mostrar más
1 759
Suscriptores
-124 horas
+507 días
+8630 días
Archivo de publicaciones
Different Forms of Integral Part 1 Case I, Case II , Case III @astututorials

Integration By Part           @astututorials

Integration By Substitution @astututorials

Integration of Tan^nx dx (Reduction formula)              @astututorials

Integration of Cos^nx dx (Reduction formula)              @astututorials

Integration of Sin^nx dx (Reduction formula) @astututorials

Integration by trigonometric substitution   Tangent substitution example 3             @astututorials

Integration by trigonometric substitution   Tangent substitution example 2             @astututorials

Integration by trigonometric substitution   Tangent substitution example 1             @astututorials

Integration by trigonometric substitution      Secant substitution example 3             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     Secant substitution example 2             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Secant substitution example 1             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Secant substitution example 1             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Sine substitution example 4             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Sine substitution example 3             @astututorials

Integration by trigonometric substitution     1. Sine substitution example 2             @astututorials

Integration by trigonometric substitution 1. Sine substitution example 1 @astututorials

መቀላቀል የምትፈልጉ ለዚህ በጎ ነገር ተነሳሽነት ያላችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ። ዓላማውን ካልተረዳችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ። ዘር: ቀለም : እምነት አይለይም‼️ ለመቀላቀል :- @yosef_2580
መቀላቀል የምትፈልጉ ለዚህ በጎ ነገር ተነሳሽነት ያላችሁ መቀላቀል ትችላላችሁ።    ዓላማውን ካልተረዳችሁ መጠየቅ ትችላላችሁ።      ዘር: ቀለም : እምነት አይለይም‼️         ለመቀላቀል :- @yosef_2580

🛑 #የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ⚠ #MarburgVirus 🦠 በአዳማ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ የተጠረጠረ ግለሰብ እንደተገኘ እና በዚህ ሰዓት ህክምና እየተደረገለት እንደሆነ ጭምጭምታዎች በስፋት
🛑 #የጥንቃቄ_መልዕክት‼️ ⚠ #MarburgVirus 🦠 በአዳማ ከተማ በማርበርግ ቫይረስ በሽታ የተጠረጠረ ግለሰብ እንደተገኘ እና በዚህ ሰዓት ህክምና እየተደረገለት እንደሆነ ጭምጭምታዎች በስፋት እየተነገሩ ይገኛሉ። በዚህ ጉዳይ የሚመለከተው የመንግስት አካል ማረጋገጫ ባይሰጥም ፣ በስፋት እየተነገረ ያለ ነገር ነው። አብዛኛውን ጊዜ የሚመለከተው አካል በአፋጣኝ መረጃ እንደማይሰጥ ይታወቃል። በመሆኑም ተማሪዎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንድታደርጉ እናሳስባለን!

R.I.P 🕯️ ''አሳዛኝ ዜና:- ኮሜድያን ወንደሰን አውራሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ'' በጣም የሚያሳዝን ዜና.... ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንደሠን አውራሪስ እንደሚታወቀው ለብዙ ዓመታት በኮሜድ ስራው
R.I.P 🕯️ ''አሳዛኝ ዜና:- ኮሜድያን ወንደሰን አውራሪስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ'' በጣም የሚያሳዝን ዜና.... ተወዳጁ ኮሜዲያን ወንደሠን አውራሪስ እንደሚታወቀው ለብዙ ዓመታት በኮሜድ ስራው ሲያስቀን የኖረ ወንድማችን መሆኑ አይዘነጋም ኮሜዲያን ወንደሠን እንደ ምንጮች ዘገባ ከሆነ በድንገተኛ የልብ ህመም ምክንያት ሕይወቱ ማለፉን ተሰምቷል። አስክሬኑም ለምርመራ በሚኒሊክ ሆስፒታል እንደሚገኝ ተገልጿል። ነብስ ይማር ለቤተሰቦቹ፣ለጓደኞቹ፣ ለአድናቂዎቹ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ መፅናናትን እንመኛለን። Wollo Addis