cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hamza media

የዕውቀት ምንጭ ዲኖትን ይማሩ። አጫጭር ታሪኮች ሀዲሶች。。。 https://youtube.com/channel/UCMyjU57ElAACkRt16RChdWA For cross & promotion @abunehyan1

Show more
Advertising posts
4 744
Subscribers
+2424 hours
+1147 days
+64430 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
🧿     “ዝሙተኛዋ”……… ተብላ እስከምትታወቅበት ድረስ አፀያፊ ስራ ላይ የኖረች ሴት;    ለውሻ ባጠጣችው ውሀ የምትድን ከሆነ, አንድ ሙስሊም………    ከመንገድ ላይ “ሙስሊሞች ዐዛ ያደርጋል” ብሎ ያሰበው;   እንቅፋት በማስወገዱ ጀነት የሚወርስ ከሆነ, አንድ ሰው………    ብዙም ቦታ ሳይሰጣት በተናገራት ንግግር;         የአላህ ውዴታ የሚጎናፀፍ ከሆነ, መቶ ሰው የገደለ ነፍስ ገዳይ………    ወደ አላህ ተውበት አድርጎ ባለበት ቅፅበት ሙቶ;     የጀነት መላኢካዎ የሚያነሱት ከሆነ, እንዴት ብለህ ከኸይር ስራ ትሳነፋለህ???? እነዚህ………    ከላይ የተጠቀሱ ሰዎች በእርግጥም እንዳንተው ሙስሊሞች ነበሩ። እንዳንተው ከሰላትም ይሁን ከፆም የየራሳቸው ድርሻ ነበራቸው። ለመዳናቸው ጀነት ለመውረሳቸው ለየት ባለ መልኩ ሰበብ የሆናቸው ግን የተጠቀሰው የቅፅበት ስራቸው ነው። ተውሒድህን ጠብቅ!!    በማስከተል የትኛውንም ኸይር ስራ መስራት እየቻልክ "እቺ ምን አላት" ብለህ እንዳታስመልጥ። ከስራዎችህ አላህ በየትኛው ሰበብ እንደሚያድንህ አታውቅም። ደግሞም ዕወቅ………   መዳን የሚገኘው በብዛት በተሰራው ሳይሆን:           በኢኽላስ በተሰራው ነው!!
841Loading...
02
⭕️👉🏼የሰው ልጅ ገና እንደተረገዘ በእናቱ ሆድ ጉብ ብሎ ይታያል፤ ሙቶ ከተቀበረ በኃላ ቀብሩም ጉብ ብሎ ይታያል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ እናቱ በምጥ ትሰቃያለች ፤ ሲሞት ደግሞ እራሱ በጣረ ሞት ይሰቃያል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ምድር ይወጣል፤ ሲሞትም ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ቀብር ይገባል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ እራሱ ያለቅሳል፤ ሲሞት ደግሞ ይለቀስለታል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ በአንሶላ ይጠቀለላል ፤ሲሞትም በአንሶላ ይከፈናል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሕፃን እያለ ያገንኘውን ነገር ወደ አፉ ይልካል ፤ሲሞቶ ደግሞ አፉ በጥጥ ይወተፉል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ባዶ እጁን ይወለዳል፤ ሲሞትም ባዶ እጁን ይቀበራል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ማን እንዳዋለደው ማን እንዳጠበው አያውቅም፤ ሲሞትም ጀናዛውን ማን እንዳጠበው ማን ለህድ እንዳስገባው አያውቅም! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ወንድ ከሆነ አዛን ይባልበታል ሴት ከሖነች ኢቃም ይባልባታል ፤ ሲሞቱ ደግሞ ይሰግድባቸዋል! 📲አጃኢብ እኮ ነው! 💥👉🏼 ምርጥ ነገር ልምከርህ:🤌 ➢የትም ብትሆን አላህን ፍራ። ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚁, ወደ ስኬት የሚያደርሱ ጎዳናዎችን ላመላክትህ:⤵️ ➢ቁርዓን እና ➢ሐዲስን አጥብቀህ ያዝ! ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚂, ምርጥ ነገሮች ይኑሩህ:⤵️ ➢ዲን, ➢መልካም ስነ-ምግባር, ➢ከሰዎች የሚያብቃቃህ ገንዘብ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚃, 4 ነገሮች ካሉህ ብዙ ነገር አለህ:⤵️ ➢ኢማን, ➢የሰው ፍቅር, ➢እናት ሃገር, ➢መልካም የትዳር ጏደኛ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚄, 5 ነገሮች ከእጅህ ሳይወጡ ተጠቀምባቸው:⤵️ ➢ወጣትነት, ➢ጤና, ➢ትርፍ ጊዜ, ➢ገንዘብ, ➢ህይወትህ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚅, ሀቆች እንዳሉብህ አትዘንጋ:⤵️ ➢የአላህ(ሱብሀነሁ ወተኣላ), ➢የረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ➢የራስህ, ➢የወላጅህ, ➢የሙስሊም ወንድምህ, ➢የሌሎች ፍጥረታት..." 🌿እነዚህን ምርጥ ምክሮች ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መልክ ያበርክቱ🤌 ያ አሏህ  ከጀኸነም እና ከሸለቆዎችዋ አንተ ጠብቀን 🤲
1224Loading...
03
🔥 ሰውን በመጥፎ መጠርጠር ... الواجب على من أساء الظن بالناس 📮 #السؤال : يسأل هل هناك كفارة لمن أساء به الظن وأصبح مخطئاً؟ ጥያቄ ፦ ጠያቂው እንዲህ በማለት ይጠይቃል ፦ 📛 በሰው ላይ መጥፎ ጥርጣሬን የተጠራጠረና በዚህም ነገር ላይ ስህተተኛ የሆነ ሰው ማካካሻ " ከፋራ" ይኖርበታልን ? 📄 #الجواب : الكفارة #التوبة إلى الله والاستغفار #والندم على ما مضى منك ، وإحسان الظن به على حسب ما ظهر من الخير. نعم. 🎙فتاوى نور على الدرب لسماحة الشيخ ابن باز رحمه الله መልስ ፦ 👉 ማካካሻ " ከፋራ"ው ወደ አላህ "ተውበት" ማድረግና ምህረት መጠየቅ ነው !!! 👉👉👉 እንዲሁም ከአንተ ባሳለፍከው በሆነው ነገር መፀፀት ነው !!! 👉 (በሰውዬው ላይ) በተጠራጠረው ነገር ግልፅ በሆነለት መልካም ነገር ልክ በጎ ነገርን መዋል (ይገባዋል !!!) (( ሰማሓቱ ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ )) https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal (… ኢስማኤል ወርቁ …) https://binbaz.org.sa/fatwas/6317/الواجب-على-من-أساء-الظن-بالناس
970Loading...
04
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
220Loading...
05
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
360Loading...
06
💔'#ሙሽሪትን_ማን_ገደላት?' 💔   ...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More ሙሉውን ለማግኘት #OPEN ይበሉ 👇👇
1320Loading...
07
😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩
840Loading...
08
👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ❓ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
240Loading...
09
የስሞ   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ራስዎ ይወቁ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
250Loading...
10
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣                    ላለመወናከፍ ፣                  ማግባት ነው መሸከፍ፣                     ከሀላል ቀበሌ!                   አህመድ ኸይረል ወራ                      አሩሱል ከማሌ!» 💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል❣ ⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️
570Loading...
11
. . . ተማሪ ነህ/ነሽ? ይሄ channel የግድ አስፈላጊ ነዉ join ይበሉት 👌
650Loading...
12
😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩
190Loading...
13
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
450Loading...
14
ልብ ያለው ልብ ይበል ወዳጆቼ
2930Loading...
15
አንድ ወዳጅ ለወንድሙ እንዲህ አለው ውድ ወንድሜ "ዱንያ ህልም ናት፣አኺራ ደግሞ ከእንቅልፍ መንቂያ ነው፤ በሁለቱ መሀከል ሞት ይገኛል፤እኛ አሁን ያለነው ቅዠት ውስጥ ነው" ከሰላምታ ጋር
2601Loading...
16
ከተፃፉት ምርጥ ደብዳቤዎች መሀከል
2600Loading...
17
ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን ! በማእከላዊ ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አየንባ ቀበሌ የመስጅድ ኢማም የሆኑት ሸኽ ሲራጅ ተገደሉ! ... (ሀሩን ሚዲያ፦ግንቦት 9/2016) ... በማእከላዊ ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አየንባ ቀበሌ የመስጂድ ኢማም የሆኑት ሸኽ ሲራጅ መግሪብ ሰላት ሰግደዉ ከመስጂድ ሲወጡ በታጣቂዎች ተይዘዉ ከሄዱ በሃላ በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ደብድበዉ መገደላቸውን የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ፀሀፊ ገልፀዋል። ... ሸኽ ሲራጅ በዛዉ መስጅ ለረጅም አመት ደረሳዎችን እስከዛሬዋ እለት ያቀሩ የነበሩ ሲሆን መግሪብን አሰግደዉ ሲወጡ ታጣቂዎቹ እየጎተቱ የወሰዷቸዉ መሆኑና ይህን የሀገር ሽማግሌ የሁሉ አባት የሆኑት የመስጅድ ታላቁን ሸኽ ገድለዉ ጥለዋቸዉ እንደሄዱ የክልሉ መጅሊስ ዋና ፀሀፊ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል። .. ©ሀሩን ሚዲያ
3652Loading...
18
ሳታነቡ እንዳታልፉት አሰላሙ አለይኩም እህት ወንድሞቼ በቴሌግራም እንግዲ ሙስሊም ሴት እና ወንዶችን ለማበላሸት በኤክስፐርት እና በእስልምና ስም ብቅ ያሉ ወራዶች ከግዜ ወደ ግዜ አየበዙ እና ብዙ ሰዎችን ለማበላሸት እየተጉ ነው ይገኛሉ የሴቶች ጉዳይ ኤክስፐርት ነኝ በሚል ሴቶችን ትምህርት ማስተማር እንደሚፈልግ በማሳወቅ ወደ እህቶች ጋር እየመጣ እንኳን ከአጅ ነብይ ጋር ሊወሩ ቀርቶ በሀላል ከተሳሰራቹት ሰው ጋር ለማውራት ሚያሳፍሩ አግባብነት የሌላቸው እና ስሜት ቀስቃሽ የሆኑ ፅሁፎችን ንግግሮችን እንዲሁም አላስፈላጊ ብልግና ምስሎችን እንዲሁም ቪድዮዎችን በማጋራት ላይ ይገኛል።ለዚህም ወራዳ ተግባሩ ያግዘው ዘንድ ሱረቱል ኒሳዕ ላይ አላህ "በመካከላቸውም መደሰቻን አደረግንላቸው" ብሏል ስለዚህ ሴቶችም ይመለከታችኋል ስለ ተቃራኒ ፃታ ግንኙነት ማወቅ አለባችሁ በተጨማሪም ስለ ተቃራኒ ፃታ ግንኙነት ግልፅ ንግግር ማድረግ በዲናችን የተፈቀደ ነገር መሆኑን በመናገር እንደማስረጃ ሸርጠል ጂማዕ ሚባል ኪታብ ላይ ለሰዎች እንዲገባቸው ሁላ በምስልም ተቀምጧል የሚል ሀሳብ በማቅረብ ከእሱ ጋር (ሀጂ ነብይ ከሆነ ወንድ ጋር) ስለዚህ ጉዳይ ማውራት እንደሚፈቀድ በማስመሰል ራሱን በእስልምና ስም እየሸሸገ ሴቶችን ማባለጉን ተያይዞታል። ምናልባት እሄን መልዕክት ሲያየው...ስሙን ሊቀይር ይችላል እስካሁን ግን ሚጠቀመው የነበረው..👉(....🇵🇸) 👈የሚል ስም ነው ወንድሞች ጋርም ASEL በሚል ስም ቀርባ አላስፈላጊ ወሬዎችን ስሜት ቀስቃሽ ቃላትን እንዲሁም ወንዱ የተጠቀመውን ምክንያት በማቅረብ በኤክስፐርት ስም ወንድሞችን እየፈተነች እያሳሳተች ትገኛለች።በሚገርማቹ ሁኔታ ሴት ነኝ ብሎ በasel ስም ሚያወራውም ጭምር ወንድ ነው። ሁላችንም ልንጠነቀቅ ይገባል አሁን አሁን ላይ ቴሌግራም እድሜያቸው ትንንሽ የሆኑ እህትና ወንድሞች ሳይቀሩ ይጠቀማሉ ከእነሱ በተጨማሪም ወጣቶች፣ ትዳር ሳይዙ የቆዮ እህት እና ወንድሞችንም አሉ ይህ ደግሞ ሁላችንንምከባድ አደጋ ላይ ነው ሚጥለው የሚልካቸው ፁሁፎች በጣም አስነዋሪና ስሜት ቀስቃሽ ናቸው።ሁላችንም በቻልነው መጠን ታናናሾቻችንን እንከታተል ስልካቸውን እንይ እንዲ አይነት አዳዲስ ሰዎችን እንዳያወሩ እናስጠንቅቅ አደራ ራሳችንም እንጠንቀቅ። በየትኛውም አጋጣሚ በዚህ መልኩ ከመጣ ወዲያው Block አድረጉ ምንም ነገር ለማውራት እንዳትሞክሩ ለማውራት በሞከራቹ ቀጥር አፀያፊ ቪድዮዎችን ነው ሚልከው.... ከሚባለው በላይ አንገብጋቢ እና ለሁሉም መድረስ ያለበት መልዕክት ነው በምትችለው አቅም እሄን መልዕክት ሼር አድርገው... ሙስሊሞችንም ብቻ ሳይሆን እስልምናን ለማጠልሸት ሆም ቡለው የተነሱ ሰው ናቸው። ሁላችንንም ይመለከታል .. @STRONG_IMAN
3293Loading...
19
ይህ ከታች ያለው የአንዲት እህታችን አስገራሚ ታሪክ ነው። ፅሑፉን ከ Fatimah Mohammed fb ገጿ ላይ ነው የወሰድኩት። ከመጠነኛ ማሻሻያ ጋር ላቀርብላችሁ ወደድኩ። "የዓቅብተ ኢስላም ትምህርት (የንፅፅር ትምህርት) በጣም የምወደው የእውቀት ዘርፍ ነው.. በጌታህ ሲፋት ፣ በነብይህ፣ በዲንህ ላይ ያልተገራ አንደበታቸውን ለመክፈት የሚሞክሩ ሰዎችን ስለራሳቸው እየነገርክ አፍ ማዘጋትን የመሰለ ምን አለ..🥰 እና ነገርየው ከዓመት ተኩል በፊት ነው የተከሰተው። ይሄንን ትምህርት በጀመርኩበት ጊዜ ትምህርቱ ውስጥ በየጊዜው የምሰማው ነገር በጣም ስለሚገርመኝ "አንቺ ሃይማኖታቹ ውስጥ እንዲህ የሚል ነገር አለ እንዴ?🤭"እያልኩ በየቀኑ አዲስ ርዕስ የምወስድላት ፕሮቴስታንት ክላስሜት ነበረችኝ። ሁሌም ስናወራ በድርቅና ትከራከረኝና መጨረሻ ላይ የመለሰችልኝ መልሶች ሁሉ ሲጋጩባትና መልስ ስታጣ "አንብቤ እመለሳለሁ" እያለችኝ እንዘጋዋለን። ሁኔታዋ በጣም እየገረመኝ ስስቅባት አንቺማ ቆይ እሰራልሻለሁ እያለች በቀልድ ትዝትብኝ ነበር። እና የሆነ የፈተና ቀን ላይ ከፈተና በፊት Submit የሚደረግ አሳይመንት ስለነበረብን እሱን ለመጨረስ ጊቢ 1 ሰዓት ሲል ተገናኘን። እሱን አስረክበን ፈተና ጨርሰን ስንወጣ ቁርስ እንዳልበላን ትዝ አለንና "ቆይ እዚሁ ጠብቂኝ የሚገርም ቁርስ ይዤ እመጣለሁ" ብላኝ ወጣች።  ሃዬ ብዬ ላይብረሪ ገብቼ እየጠበቅኳት ልጂት ስልኳን ዘግታ 40 ደቂቃ አካባቢ ስትቆይ "ይሄኔ እኔ ብሆን እቤቴ ሄጄ በልቼ እመለስ ነበርኮ😕" እያልኩ ሳስብ መጣች። ቆየሽ 'ኮ ምናምን እያልኩ ስነጫነጭ ቤቱ በጣም ወረፋ በዝቶበት እንደነበረ ምክንያት ሰጠችኝና "በይ ቶሎ እንብላ ርቦኛል" ብላ ለኔ ያመጣችውን ምግብ ከፍታ ከፊቴ ስታስቀምጠው አዝካሩ ሰባህ እንዳላልኩ ወዲያው ትዝ አለኝ። ከፈጅር ጀምሮ ትምህርት ቤት እስከምደርስ ድረስ ለአሳይመንቱ ግብአት የሚሆን ነገር ሳስስ ቆይቼ በዛው ተጠምጄ አዝካሩን ረስቼው ነበር። ከዛ "ቆይ አዝካር ልበል። በልቼ እስክጨርስ ሰዓቱ በጣም ይሄዳል አንቺ ጀምሪ" ስላት "ኖ ቶሎ ብዪ አይቀዝቅዝ" ምናምን ብላ ስታዋክበኝ አሻፈረኝ😅 ብዬ ዚክሬን ማለት ጀመርኩ። ከዛ ልክ ጨርሼ ስከፍተው የቅድሙ ምግብ ራሱ ነው ወይስ በመሃል ዓመታት ተኝቼ ነበር በሚያስብል መልኩ ሽታው ለረጅም ጊዜ የከረመ በሚመስል መልኩ ተቀይሮ እንዳለ ትላትል ብቻ ሆኖ አገኘሁት። ያኔ የተሰማኝን ስሜት ድንጋጤና ግራ መጋባት ምናምን ብቻ እንዲህ ነው ብዬ በቃላት መግለፅ አልችልም ወላህ። በድንጋጤ "ምንድነው?😳" ስላት ምንም ሳትመልስልኝ ትታኝ ወጣች። ቆይቼ ሳውቅ ለካ ምግቡ ላይ ሲህር አሰርታበት ነበር ያመጣችልኝ። አላህዬ ከምናይነት ነገር እንደጠበቀኝ ተመልከቱ! አልሃምዱሊላህ ብቻ🤲። ደግሞ ያን ቀን ማታ ላይ ከአባቴ ጋር ስናወራ "ፕሮቴስታንት ጓደኛ አለችኝ፤ ትምህርት ላይ በጣም እንተጋገዛለን ምናምን እያልኩ ስለ ግንኙነታችን ስዘበዝብ እንድጠነቀቅ ነግሮኝ በዛውም ሱረቱል ሙምተሃናህ መግቢያ ላይ ያለውን አያ አስታወሰኝ። يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تَتَّخِذُوا عَدُوِّي وَعَدُوَّكُمْ أَوْلِيَاءَ تُلْقُونَ إِلَيْهِم بِالْمَوَدَّةِ وَقَدْ كَفَرُوا بِمَا جَاءَكُم مِّنَ الْحَقِّ يُخْرِجُونَ الرَّسُولَ وَإِيَّاكُمْ ۙ أَن تُؤْمِنُوا بِاللَّهِ رَبِّكُمْ إِن كُنتُمْ خَرَجْتُمْ جِهَادًا فِي سَبِيلِي وَابْتِغَاءَ مَرْضَاتِي ۚ تُسِرُّونَ إِلَيْهِم بِالْمَوَدَّةِ وَأَنَا أَعْلَمُ بِمَا أَخْفَيْتُمْ وَمَا أَعْلَنتُمْ ۚ وَمَن يَفْعَلْهُ مِنكُمْ فَقَدْ ضَلَّ سَوَاءَ السَّبِيلِ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! ጠላቶቼንና ጠላቶቻችሁን ወዳጆች አድርገችሁ አትያዙ፡፡ ከእውነቱ የመጣላችሁን ሃይማኖት በእርግጥ የካዱ ሲኾኑ ውዴታን ወደእነርሱ ታደርሳላችሁ፡፡ መልክተኛውንና እናንተን በአላህ በጌታችሁ ስላመናችሁ (ከመካ) ያወጣሉ፡፡ በመንገዴ ለመታገልና ውዴታዬን ለመፈለግ የወጣችሁ እንደኾናችሁ (ወዳጆች አድርጋችሁ አትያዙዋቸው)፡፡ እኔ የምትደብቁትንና የምትገልጹትን ሁሉ የማውቅ ስኾን ወደእነርሱ በፍቅር ትመሳጠራላችሁ፡፡ ከእናንተም (ይህንን) የሚሠራ ሰው ቀጥተኛውን መንገድ በእርግጥ ተሳሳተ፡፡   ሙምተሃናህ:1" የልጂቱ ታሪክ እንያችሁት በጣም የሚያስገርምም የሚያስደነግጥም ነው። የኩፋር ጓደኞቻችሁን ሕይወቴ ምናምን እያላችሁ ለምትጃጃሉ ሁሉ ይድረሳችሁ!። ከሙስሊሞች በላይ በልባችን ውስጥ ቦታ ሰጥተናቸው ከዲናችን እያራቁን ያሉት ከንቱ ጓደኛ ተብዬዎች ናቸው። ስንቱ ሙስሊም ነኝ የሚል በነሷራ ጓደኛ ምክኒያት ግዴለሽ ሆነ ለዲኑ⁉️ስንቱ መፆም አቆመ⁉️ ስንት ቆንጆ ሙስሊም ነኝ የሚሉ ሴቶች በጓደኛቸው ምክኒያት ክብራቸውን አጥተው የዝሙት ሱሰኛ  ሆኑ⁉️ ወንዶችም ቢሆኑ ያለ ኸምር(መጠጥ) መኖር አቃታቸው⁉️ ቢመራችሁም እውነታው ይሄ ነው። እነርሱ ጋር መወዳጀት ከሞት በኋላ ያለውን ሕይወት ሳይቀር ያበላሻል። ዱንያንም ለዛቢስ ያደርጋታል። ጀናባቸውን የማይታጠቡ ብሎም ኢስቲንጃ እንኳን የማያደርጉ ሰዎችን የልብ ወዳጅ ማድረግ ምን ያህል ራስን ማቅለል ነው ግን⁉️ በየቤቱ ሴቶች በሲህር ምክንያት እየተሰቃዩ ነው። ኧረ የኛ ጉድ አያልቅም። በአላህ ፍቃድ በሰፊው እመለስበታለሁ። የሙስሊሞች ጉዳይ የሚያሳስባችሁ እህት ወንድሞቼ ፖስቱን በደንብ #ሼር አድርጉት! እኔ ግዴታዬን ተወጥቻለሁ ተራው የናንተ ነው!። Hisnul Muslim እንደ ስሙ ለኡማው ጋሻ ከመሆን አይወገደም ወረኞች አትንጫጩብኝ!          🔗 @Hisnul_Muslim99          🔗 @Hisnul_Muslim99
2647Loading...
20
እሱ:-ምን እንደሰራሽ ታውቆሻል ሲል ጠየቃት..? እሷም:- አላቅም ምን አረኩ አለች እሱ:- አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ እንዲህ አለ لا تدخلوا بيوتاً غير بيوتكم حتى تستأنسوا وتسلمّوا على أهلها " ... ለባልተቤቶቹ ሰላምታ ሳትሰጡ ሳታስፈቅዱ ከቤቶቻቹህ ውጭ ያሉ ቤቶችን አትግቡ እሱ:- አንቺ  ያለ ፍቃድ ያለ ሰላምታ ልቤ ውስጥ ገባሽ..! እሷ:- እንዲህ ስትል መለሰች.. በልብህ ውስጥ ሰው ነበር ወይ? እሱ :-የለም እሷም:- እንዲህ የሚለውን የአላህ ቃልን አላነበብክም ወይ  ስትል መለሰች..! ليس عليكم جناح أن تدخلوا بيوتاً غير مسكونة " ባለቤት የሌላቸውን ቤቶች ሳታስፈቅዱ ብትገቡ በናንተ ላይ ወንጀል የለም በአሁኑ አሸነፍሺኝ ፍቅርሽ ልቤን እንዳሸነፈው...🖤🤍
31310Loading...
21
📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂          አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔 👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍 💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️ 🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️
100Loading...
22
👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ❓ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
270Loading...
23
ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳች ነው። ከተሳሳቾች ሁላ በላጩ ከስህተቱ የሚመለስ ነው። ጥርት ያለ መመለስን (ተውባን) አሏህ ይወፍቀን🤲🤲 የተውባ ጁመዓ
3512Loading...
24
ልብ በይ ኡኸታ‼️ ወደ አላህ በተጠጋሽ ቁጥር ፈተናዎች ይበረቱብሻል ነገር ግን በአቋምሽ ፅኚ በሂጃብሽ በዲንሽ አትደራደሪ ➸አንች ሂጃብ ስለለበሽ ስለተሸፈንሽ እርቃኔን አልሄድም ስላልሽ ብቻ ብዙ ስሞች ሊወጡልሽ ይችላል ብዙ ትችቶች ሊደርሱብሽ ይችላል ግን ግን ሶብር አድርጊ አላህ እንዲህ ይላል إنما يوفى الصابرون أجرهم بغير حساب ታጋሾቹ ምንዳቸውን የሚሰጡት ያለግምት ነው ይላል በላቸው [ አል-ዙመር - 10 ] ✍️አላህ ጠንካሮች  ያድርገን!!  
4023Loading...
25
😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩
120Loading...
26
የስሞ   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ራስዎ ይወቁ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
480Loading...
27
👱‍♂ሀቢቢ ደብሮሀል? 👩 አንቺስ ኡህቲ ደብሮሻል ?🤔 🔰እረ ግቡና ሳቁቁልኝ የምን መደበር ነዉ😁😁 በሃላሉ መዝናናት ለሚፈልግ ብቻ 🙄🙄🤦‍♂😎🤣👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ⚠️ውሸት ሀራም ነዉ። ❗️ከ 20 ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ፈጥነዉ ይቀላቀሉ👇
220Loading...
28
😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩
480Loading...
29
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
120Loading...
30
👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ❓ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
190Loading...
31
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣                    ላለመወናከፍ ፣                  ማግባት ነው መሸከፍ፣                     ከሀላል ቀበሌ!                   አህመድ ኸይረል ወራ                      አሩሱል ከማሌ!» 💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል❣ ⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️
220Loading...
32
📍ከፍቶሀል ሀቢቢ?🥺💔🙇‍♂          አንቺስ ከፍቶሻል ኡህቲ?🙇‍♀🥺💔 👌 ቀናቹን ፍክት የሚያረጉ 😍😍😍 💖ስሜታቹን የሚቀይሩ ምርጥ ቻናሎችን ተቀላቀሉ ስሜታቹ ይቀየራል ❣️❣️❣️❣️ 🔰 ሊያመልጥ የማይገባ ቻናሎች ናቸዉ❗️
520Loading...
33
Media files
5820Loading...
34
"~ቸሩ ጌታችን አላህ ሌላ አዲስ ቀን ጨመረልን፤ አልሐምዱሊላህ፡፡ ስንነሳ ዝም ብለን አይደለም መነሳት ያለብን፡፡ ዛሬም ለመሻሻል ሌላ እቅድ ይኑረን፡፡ የትናንቱን ስህተት ላለመድገም እንጥራለን፣ ዛሬን ለመሻሻል እንቆርጣለን፡፡ ካለፈው እንማራለን፣ ከቀደመው ልምድ እንቀስማለን፣ በተቻለን መጠን ሥርዓት ለመያዝ እንሞክራለን፡፡ የሰው ልጅ በሕይወት እስካለ ድረስ ዕድሜዉን በሙሉ ይለፋል፣ ይወጣል፣ ይወርዳል፡፡ አንሠራለን እንኖራለነ፤ እንኖራለን፡፡ እንኖራለን እንሠራለን፡፡ ዱንያ ላይ መልካም ነገር ከመሥራት የሚያቆመን ሞት ብቻ ነው፡፡ ሙእሚን ከኸይር ነገር አይጠግብምና፡፡"
5262Loading...
35
🙌ዛሬ አዲስ የቴሌግራም ቦት🤖 ልጠቁማቹ ስሙ Profile Checker ✅ ሲሆን ጥቅሙም የአንተን ( የአንቺ ) የቴሌግራም ፕሮፋይል ፎቶአቹን * ማን በብዛት እንደሚያየው * የሚያዩትን ሰው ስም ዝርዝር * ስንት ጊዜ እንዳዩት * የቱን save እንዳረጉት እና * ስንት ሰዓት እንዳዩት ለማወቅ የሚያገለግል በጣም አሪፍ 🤖ቦት ነው።አሁኑኑ ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት start ብለው ይጠቀሙ👇👇👇 https://t.me/Real_telegram_profile_checkerbot?start=r00919059674
160Loading...
36
😍😍ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው🙋‍♂/ንኪው🙋‍♀🤩🤩🤩
70Loading...
37
🙏#ተጀመረ #ተጀመረ #ተጀመረ #ተጀመረ 🔰አዲስ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ በፍፁም እንዳያመልጦ❗️ 🔰1ዐ ጊዜ አምብበዉ የማይሰለቹት አስገራሚ ታሪክ 😍😍 🫡በ MUSLIMS Folder ለይ ብቻ የሚገኝ ❗️ 🔰ይፍጠኑ አሁኑኑ ይሄንን መሳጭ ታሪክ ይኮምኩሙ🥰🥰🥰 ⚠️ከ 20ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል
460Loading...
38
🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩        👳‍♂#ሙስሊም ነህ ❓         🧕 #ሙስሊም ነሽ ❓ 🔰 #ሙስሊም በመሆናቹ #ደስተኞች ናችሁ ❓ ❤️ አዎ #አልሃምዱሊላህ😍😍😍😍😍😍 ⚠️#እንግዲያዉስ አሁን #ሊያመልጥህ የማይገባ #የሙስሊሞች ቻናል መጥቷል❗️❗️ ⚠️ #ከተወሰነ #ደቂቃ ቡሃላ #ይጠፋል በፍጥነት join በል 👇 ⚠️
490Loading...
39
የስሞ   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ራስዎ ይወቁ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
1260Loading...
40
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣                    ላለመወናከፍ ፣                  ማግባት ነው መሸከፍ፣                     ከሀላል ቀበሌ!                   አህመድ ኸይረል ወራ                      አሩሱል ከማሌ!» 💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል❣ ⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️
160Loading...
🧿     “ዝሙተኛዋ”……… ተብላ እስከምትታወቅበት ድረስ አፀያፊ ስራ ላይ የኖረች ሴት;    ለውሻ ባጠጣችው ውሀ የምትድን ከሆነ, አንድ ሙስሊም………    ከመንገድ ላይ “ሙስሊሞች ዐዛ ያደርጋል” ብሎ ያሰበው;   እንቅፋት በማስወገዱ ጀነት የሚወርስ ከሆነ, አንድ ሰው………    ብዙም ቦታ ሳይሰጣት በተናገራት ንግግር;         የአላህ ውዴታ የሚጎናፀፍ ከሆነ, መቶ ሰው የገደለ ነፍስ ገዳይ………    ወደ አላህ ተውበት አድርጎ ባለበት ቅፅበት ሙቶ;     የጀነት መላኢካዎ የሚያነሱት ከሆነ, እንዴት ብለህ ከኸይር ስራ ትሳነፋለህ???? እነዚህ………    ከላይ የተጠቀሱ ሰዎች በእርግጥም እንዳንተው ሙስሊሞች ነበሩ። እንዳንተው ከሰላትም ይሁን ከፆም የየራሳቸው ድርሻ ነበራቸው። ለመዳናቸው ጀነት ለመውረሳቸው ለየት ባለ መልኩ ሰበብ የሆናቸው ግን የተጠቀሰው የቅፅበት ስራቸው ነው። ተውሒድህን ጠብቅ!!    በማስከተል የትኛውንም ኸይር ስራ መስራት እየቻልክ "እቺ ምን አላት" ብለህ እንዳታስመልጥ። ከስራዎችህ አላህ በየትኛው ሰበብ እንደሚያድንህ አታውቅም። ደግሞም ዕወቅ………   መዳን የሚገኘው በብዛት በተሰራው ሳይሆን:           በኢኽላስ በተሰራው ነው!!
Show all...
👍 1
⭕️👉🏼የሰው ልጅ ገና እንደተረገዘ በእናቱ ሆድ ጉብ ብሎ ይታያል፤ ሙቶ ከተቀበረ በኃላ ቀብሩም ጉብ ብሎ ይታያል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ እናቱ በምጥ ትሰቃያለች ፤ ሲሞት ደግሞ እራሱ በጣረ ሞት ይሰቃያል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ምድር ይወጣል፤ ሲሞትም ጭንቅላቱ ቀድሞ ወደ ቀብር ይገባል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ እራሱ ያለቅሳል፤ ሲሞት ደግሞ ይለቀስለታል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ በአንሶላ ይጠቀለላል ፤ሲሞትም በአንሶላ ይከፈናል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሕፃን እያለ ያገንኘውን ነገር ወደ አፉ ይልካል ፤ሲሞቶ ደግሞ አፉ በጥጥ ይወተፉል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ባዶ እጁን ይወለዳል፤ ሲሞትም ባዶ እጁን ይቀበራል! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ማን እንዳዋለደው ማን እንዳጠበው አያውቅም፤ ሲሞትም ጀናዛውን ማን እንዳጠበው ማን ለህድ እንዳስገባው አያውቅም! ⭕️👉🏼የሰው ልጅ ሲወለድ ወንድ ከሆነ አዛን ይባልበታል ሴት ከሖነች ኢቃም ይባልባታል ፤ ሲሞቱ ደግሞ ይሰግድባቸዋል! 📲አጃኢብ እኮ ነው! 💥👉🏼 ምርጥ ነገር ልምከርህ:🤌 ➢የትም ብትሆን አላህን ፍራ። ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚁, ወደ ስኬት የሚያደርሱ ጎዳናዎችን ላመላክትህ:⤵️ ➢ቁርዓን እና ➢ሐዲስን አጥብቀህ ያዝ! ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚂, ምርጥ ነገሮች ይኑሩህ:⤵️ ➢ዲን, ➢መልካም ስነ-ምግባር, ➢ከሰዎች የሚያብቃቃህ ገንዘብ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚃, 4 ነገሮች ካሉህ ብዙ ነገር አለህ:⤵️ ➢ኢማን, ➢የሰው ፍቅር, ➢እናት ሃገር, ➢መልካም የትዳር ጏደኛ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚄, 5 ነገሮች ከእጅህ ሳይወጡ ተጠቀምባቸው:⤵️ ➢ወጣትነት, ➢ጤና, ➢ትርፍ ጊዜ, ➢ገንዘብ, ➢ህይወትህ ❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀❀ ⚅, ሀቆች እንዳሉብህ አትዘንጋ:⤵️ ➢የአላህ(ሱብሀነሁ ወተኣላ), ➢የረሱል(ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ➢የራስህ, ➢የወላጅህ, ➢የሙስሊም ወንድምህ, ➢የሌሎች ፍጥረታት..." 🌿እነዚህን ምርጥ ምክሮች ለወዳጅ ዘመድዎ በስጦታ መልክ ያበርክቱ🤌 ያ አሏህ  ከጀኸነም እና ከሸለቆዎችዋ አንተ ጠብቀን 🤲
Show all...
👍 1
🔥 ሰውን በመጥፎ መጠርጠር ... الواجب على من أساء الظن بالناس 📮 #السؤال : يسأل هل هناك كفارة لمن أساء به الظن وأصبح مخطئاً؟ ጥያቄ ፦ ጠያቂው እንዲህ በማለት ይጠይቃል ፦ 📛 በሰው ላይ መጥፎ ጥርጣሬን የተጠራጠረና በዚህም ነገር ላይ ስህተተኛ የሆነ ሰው ማካካሻ " ከፋራ" ይኖርበታልን ? 📄 #الجواب : الكفارة #التوبة إلى الله والاستغفار #والندم على ما مضى منك ، وإحسان الظن به على حسب ما ظهر من الخير. نعم. 🎙فتاوى نور على الدرب لسماحة الشيخ ابن باز رحمه الله መልስ ፦ 👉 ማካካሻ " ከፋራ"ው ወደ አላህ "ተውበት" ማድረግና ምህረት መጠየቅ ነው !!! 👉👉👉 እንዲሁም ከአንተ ባሳለፍከው በሆነው ነገር መፀፀት ነው !!! 👉 (በሰውዬው ላይ) በተጠራጠረው ነገር ግልፅ በሆነለት መልካም ነገር ልክ በጎ ነገርን መዋል (ይገባዋል !!!) (( ሰማሓቱ ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ )) https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal (… ኢስማኤል ወርቁ …) https://binbaz.org.sa/fatwas/6317/الواجب-على-من-أساء-الظن-بالناس
Show all...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

👍 1
👌ለዩንቨርሲቲ ና  ለ ሃይስኩል  ተማሪዎች   ብቻ የተከፈተ የኢትዮጲያ  ቻናሎች ❤️❤️ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Show all...
😍school life😍
🤩school meme🤩
🤑Earning Trick🤑
🌹ምርጥ ታሪኮች🌹
❣️ዲነል ኢስላም❣️
❤ሀላል ትዳር❤
🧡ሀላል ሜም🧡
✨sudanic neshida✨
🥰ሀላል ገበያ🥰
💙All in one 💙
🤗and more 🤗
🔰JOIN🔰

Photo unavailableShow in Telegram
💔'#ሙሽሪትን_ማን_ገደላት?' 💔   ...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More ሙሉውን ለማግኘት #OPEN ይበሉ 👇👇
Show all...
😱 Open 😱
😱 Open 😱
Photo unavailableShow in Telegram
Show all...
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
👌የትኛውን ውብ ታሪክ ማንበብ ይፈልጋሉ ❓ ⚠️ ከ 10 ደቂ ቡሃላ ስለማታገኙት ፈጥነዉ ይቀላቀሉ!👇👇👇
Show all...
❣️በስመቲ❣️
❤ከተራራው ላይ❤
✨በጀነት የሚንፈላሰሰዉ ባርያ✨
🌹የመናዊቷ🌹
💝የልብ ነገር💝
💖የሂባዋ ናርዶስ💖
💙የህብረት ፍቅር💙
😍ኢክራም😍
🥰ሌሎችንም ለማግኘት🥰
😘ጣፋጭ ታሪኮች😘
JOIN🔰
የስሞ   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ራስዎ ይወቁ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!
Show all...
A
B
C
D
E
F
G
H
I
J
K
L
M
N
O
P
Q
R
S
T
U
V
W
X
Y
Z