cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል" https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

Show more
Advertising posts
3 914
Subscribers
+924 hours
+427 days
+4430 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

“ ኒካሕ” አልወረደላትም! *🔹ﻧﻜﺎﺡ اﻟﻤﺮﺃﺓ ﻭﻫﻲ ﻓﻲ ﺫﻣﺔ ﺯﻭﺝ ﺁﺧﺮ* *📩اﻟﺴﺆاﻝ اﻟﺜﺎﻧﻲ ﻣﻦ اﻟﻔﺘﻮﻯ ﺭﻗﻢ (5232)* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *❪📜❫ السُّــــ☟ـــؤَال :* *✍س:ﺇﻥ ﺃﺧﺘﻲ ﺟﺎءﺕ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﺑﻌﺪ ﻧﺰاﻉ ﻭﻗﻊ ﺑﻴﻨﻬﻤﺎ، ﻭﻫﻲ ﻓﻲ ﺑﻴﺘﻲ ﺳﻨﺘﻴﻦ ﺑﻌﺪ ﻫﺬا اﻟﻨﺰاﻉ اﻟﺬﻱ ﻭﻗﻊ ﺑﻴﻨﻬﻤﺎ، ﻟﻴﺲ ﻟﻬﺎ ﻧﻔﻘﺔ ﻭﻻ ﺭﺳﺎﻟﺔ ﻭﻻ ﺧﺒﺮ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ، ﻭﻳﺮﻳﺪ ﺭﺟﻞ ﺁﺧﺮ ﺃﻥ ﻳﻨﻜﺤﻬﺎ، ﻭﻫﻲ ﻃﺎﻟﺒﺔ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ اﻟﻄﻼﻕ ﻭﻫﻮ ﻳﺄﺑﻰ. ﻓﻤﺎ ﻳﺠﻮﺯ ﻋﻠﻴﻬﺎ ﺑﻬﺬا اﻟﻨﻜﺎﺡ اﻟﺠﺪﻳﺪ؟* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ ጥያቄ ፦ ⚫️ እህቴ በእረሷና በባለቤቷ  መሀል በተፈጠረ አለመግባባት የተነሳ ወደ እኔ ዘንድ መጣጭ። በመሀላቸው ከተፈጠረ ጭቅጭቅ በኋላ እኔ ቤት ውስጥ ለሁለት ዓመት ቆየች። ለእርሷ ወጪ አያደርግላትም ፤ መልዕክትም አይልክላትም ፤ እንዲሁም ስለ ባለቤቷ ወሬውም የላትም። ሌላ ወንድ ሊያገባት ይፈልጋል።እርሷም ከባለቤቷ ፍቺን ትፈልጋለች። እሱ ግን እምቢ ብሏል። ለአዲሱ ጋብቻዋ የሚቻልላት ነገር ምንድነው ? *❪📜❫ الجَـــ☟ـــوَاب :* *✍ج:ﻻ ﻳﺠﻮﺯ ﻟﻬﺎ ﺃﻥ ﺗﺘﺰﻭﺝ ﻏﻴﺮ ﺯﻭﺟﻬﺎ ﻣﺎ ﺩاﻣﺖ ﻓﻲ ﻋﺼﻤﺘﻪ، ﻓﺈﺫا ﻃﻠﻘﻬﺎ ﺃﻭ ﻣﺎﺕ ﻋﻨﻬﺎ ﻭاﻧﻘﻀﺖ ﻋﺪﺗﻬﺎ ﺣﻞ ﻟﻬﺎ اﻟﺰﻭاﺝ؛ ﻟﻘﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﻓﻴﻤﻦ ﺣﺮﻡ ﻧﻜﺎﺣﻬﻦ: {ﺣُﺮِّﻣَﺖْ ﻋَﻠَﻴْﻜُﻢْ ﺃُﻣَّﻬَﺎﺗُﻜُﻢْ ﻭَﺑَﻨَﺎﺗُﻜُﻢْ} ﺇﻟﻰ ﻗﻮﻟﻪ: {ﻭَاﻟْﻤُﺤْﺼَﻨَﺎﺕُ ﻣِﻦَ اﻟﻨِّﺴَﺎءِ ﺇِﻻَّ ﻣَﺎ ﻣَﻠَﻜَﺖْ ﺃَﻳْﻤَﺎﻧُﻜُﻢْ ﻛِﺘَﺎﺏَ اﻟﻠَّﻪِ ﻋَﻠَﻴْﻜُﻢْ ﻭَﺃُﺣِﻞَّ ﻟَﻜُﻢْ ﻣَﺎ ﻭَﺭَاءَ ﺫَﻟِﻜُﻢْ} اﻵﻳﺔ، ﻭاﻟﻤﺮاﺩ ﺑﺎﻟﻤﺤﺼﻨﺎﺕ: اﻟﻤﺘﺰﻭﺟﺎﺕ، ﻭﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ: {ﻭَاﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳُﺘَﻮَﻓَّﻮْﻥَ ﻣِﻨْﻜُﻢْ ﻭَﻳَﺬَﺭُﻭﻥَ ﺃَﺯْﻭَاﺟًﺎ ﻳَﺘَﺮَﺑَّﺼْﻦَ ﺑِﺄَﻧْﻔُﺴِﻬِﻦَّ ﺃَﺭْﺑَﻌَﺔَ ﺃَﺷْﻬُﺮٍ ﻭَﻋَﺸْﺮًا} اﻵﻳﺘﻴﻦ، ﻭﻗﻮﻟﻪ: {ﻳَﺎ ﺃَﻳُّﻬَﺎ اﻟﻨَّﺒِﻲُّ ﺇِﺫَا ﻃَﻠَّﻘْﺘُﻢُ اﻟﻨِّﺴَﺎءَ ﻓَﻄَﻠِّﻘُﻮﻫُﻦَّ ﻟِﻌِﺪَّﺗِﻬِﻦَّ ﻭَﺃَﺣْﺼُﻮا اﻟْﻌِﺪَّﺓَ} اﻵﻳﺎﺕ، ﺇﻟﻰ ﻗﻮﻟﻪ -ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ-: {ﺃَﺳْﻜِﻨُﻮﻫُﻦَّ ﻣِﻦْ ﺣَﻴْﺚُ ﺳَﻜَﻨْﺘُﻢْ ﻣِﻦْ ﻭُﺟْﺪِﻛُﻢْ} ﻭﻟﻷﺣﺎﺩﻳﺚ اﻟﺜﺎﺑﺘﺔ اﻟﺘﻲ ﺑﻴﻨﺖ ﺫﻟﻚ ﻭﺷﺮﺣﺘﻪ، ﺃﻣﺎ ﻃﻼﻗﻬﺎ ﻣﻨﻪ ﻓﺒﺮﺿﺎﻩ ﻭﺇﻻ ﻓﻌﻦ ﻃﺮﻳﻖ اﻟﻤﺤﻜﻤﺔ اﻟﺸﺮﻋﻴﺔ.* *ﻭﺑﺎﻟﻠﻪ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ ﻭﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ ﻭﺳﻠﻢ.* *🖋️اﻟﻠﺠﻨﺔ اﻟﺪاﺋﻤﺔ ﻟﻠﺒﺤﻮﺙ اﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭاﻹﻓﺘﺎء* መልስ ፦ ⛓እርሷ በባለቤቷ ጥበቃ (ቁጥጥር) ስር እስከሆነች ጊዜ ድረስ ሌላ ባል ማግባት አትችልም !!! 👉 እርሱ የፈታት ወይም የሞተ ጊዜ "ዒዳ"ዋ ካበቃ በኋላ ሌላ ወንድ ማግባት ይፈቀድላታል። 💫 ከፍ ያለው አላህ “ኒካሕ” እርም ስላደረገባቸው ሴቶች ለተናገረው ንግግር ሲባል ፦ ❌« እናቶቻችሁ ፣ ሴት ልጆቻችሁም ፣ እኅቶቻችሁም ፣ አክስቶቻችሁም ፣ የሹሜዎቻችሁም ፣ የወንድም ሴቶች ልጆችም ፣ የእኅት ሴቶች ልጆችም ፣ እነዚያም ያጠቡዋችሁ እናቶቻችሁ ፣ ከመጥባት የኾኑትም እኅቶቻችሁ ፣ የሚስቶቻችሁም እናቶች ፣ እነዚያም በጉያዎቻችሁ ያሉት የእነዚያ በእነርሱ የገባችሁባቸው ሚስቶቻችሁ ሴቶች ልጆች ፣ (ልታገቧቸው) በእናንተ ላይ እርም ተደረጉባችሁ፡፡ በእነርሱም (በሚስቶቻችሁ) ያልገባችሁባቸው ብትኾኑ (በፈታችኋቸው ጊዜ ሴቶች ልጆቻቸውን ብታገቡ) በእናንተ ላይ ኀጢአት የለባችሁም፡፡ የእነዚያ ከጀርባዎቻችሁ የኾኑት ወንዶች ልጆቻችሁ ሚስቶችም በሁለት እኅትማማቾችም መካከል መሰብሰብ (እንደዚሁ እርም ነው)፡፡ ግን ከዚህ በፊት ያለፈው ሲቀር (እርሱንስ ተምራችኋል) አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ ከሴቶችም (በባል) ጥብቆቹ እጆቻቸሁ (በምርኮ) የያዙዋቸው ሲቀሩ በእናንተ ላይ እርም ናቸው፡፡ (ይህን) አላህ በናንተ ላይ ጻፈ፡፡ ከዚሃችሁም (ከተከለከሉት) ወዲያ ጥብቆች ኾናችሁ ዝሙተኞች ሳትኾኑ በገንዘቦቻችሁ ልትፈልጉ ለእናንተ ተፈቀደ፡፡ ከእነሱም በርሱ (በመገናኘት) የተጠቀማችሁባቸውን ሴቶች መህሮቻቸውን ግዴታ ሲኾን ስጧቸው፡፡ ከመወሰንም በኋላ በተዋደዳችሁበት ነገር በእናንተ ላይ ኀጢአት የለም፡፡ አላህ ዐዋቂ ጥበበኛ ነውና፡፡» (አል-ኒሳእ (23፥24)) 👉 በዚህ የቁርኣን አነቀፅ ውስጥ “ﻭَاﻟْﻤُﺤْﺼَﻨَﺎﺕُ” በሚል የተገለፀው "ያገባች የሆነችውን ዕንስት ነው። አላህ በሌላም ቦታ ላይ እንዲህ ይላል ፦ ⛓« እነዚያም ከናንተ ውስጥ የሚሞቱና ሚስቶችን የሚተዉ (ሚስቶቻቸው) በነፍሶቻቸው አራት ወሮች ከዐስር (ቀናት ከጋብቻ) ይታገሱ፡፡ ጊዜያቸውንም በጨረሱ ጊዜ በነፍሶቻቸው በታወቀ ሕግ በሠሩት ነገር በእናንተ ላይ ኃጢአት የለባችሁም፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጥ ዐዋቂ ነው፡፡ ሴቶችንም ከማጨት በርሱ ባሸሞራችሁበት ወይም በነፍሶቻችሁ ውስጥ (ለማግባት) በደበቃችሁት በናንተ ላይ ኃጢኣት የለባችሁም፡፡ አላህ እናንተ በእርግጥ የምታስታውሷቸው መኾናችሁን ዐወቀ፡፡ (ስለዚህ ማሸሞርንና ማሰብን ፈቀደላችሁ፡፡) ግን በሕግ የታወቀን ንግግር የምትነጋገሩ ካልኾናችሁ በስተቀር፤ ምስጢርን (ጋብቻን) አትቃጠሩዋቸው፡፡ የተጻፈውም (ዒዳህ) ጊዜውን እስከሚደርስ ድረስ ጋብቻን ለመዋዋል ቁርጥ ሐሳብ አታድርጉ፡፡ አላህም በነፍሶቻችሁ ያለውን ነገር የሚያውቅ መኾኑን ዕወቁ፤ ተጠንቀቁትም፡፡ አላህም መሓሪ ታጋሽ መኾኑን ዕወቁ፡፡ » (አል-በቀራ (134፥135)) አላህ በሌላም ብታ እንዲህ ይላል ፦ ⛓ « አንተ ነቢዩ ሆይ ! ሴቶችን መፍታት ባሰባችሁ ጊዜ፤ ለዒዳቸው ፍቱዋቸው፡፡ ዒዳንም ቁጠሩ፡፡ አላህንም ጌታችሁን ፍሩ፡፡ ግልጽ የኾነችን ጠያፍ ካልሠሩ በስተቀር ከቤቶቻቸው አታውጡዋቸው፤ አይውጡም፡፡ ይህችም የአላህ ሕግጋት ናት፡፡ የአላህንም ሕግጋት የተላለፈ ሰው በእርግጥ ነፍሱን በደለ፡፡ ከዚህ (ፍች) በኋላ አላህ (የመማለስ) ነገርን ምናልባት ያመጣ እንደኾነ አታውቅም፡፡ ... ከችሎታችሁ ከተቀመጣችሁበት ስፍራ አስቀምጧቸው፡፡ በእነርሱም ላይ ልታጣብቡ አትጉዷቸው፡፡ የእርግዝና ባለቤቶችም ቢኾኑ እርጉዛቸውን እስኪወልዱ ድረስ በእነርሱ ላይ ቀልቡ፡፡ ለእናንተም (ልጆቻችሁን) ቢያጠቡላችሁ ምንዳዎቻቸውን ስጧቸው፡፡ በመካከላችሁም በመልካም ነገር ተመካከሩ፡፡ ብትቸጋገሩም ለእርሱ ሌላ (ሴት) ታጠባለታለች፡፡ » (አል-ጠላቅ (1፥6)) 🌱 ተረጋግጦ የመጣም ሐዲስ ይህን ነገር ግልፅ በማድረግ አብራርቶታል !!! 👉 ከእርሱ የሆነው መፍታቱ ሲባል በውዴታው የሚያደርገው ሲሆን ካልሆነ ግን ሸሪዓዊ በሆነ ፍርድ ቤት ተፈፃሚ ይደረጋል። መገጠም በአላህ ብቻ ነው !!! የአላህ ሶላትና ሰላም በነብዩ መሐመድ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን !!! (ለጅነቱ አል-ዳሂማ) https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal … ኢስማኤል ወርቁ... ◽https://t.me/F_Alajnat_Alddayima ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁
Show all...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

ኢማም ኢብን ቁዳማ አል-መቅደሲይና ዑዝር ቢልጀህል ..." فإن كان ممن لا يعرف الوجوب كحديث الإسلام ، والناشئ بغير دار الإسلام ، أو بادية بعيدة عن الأمصار وأهل العلم : لم يحكم بكفره " ، المغني " ( 8 / 131 ) 🌠 ግዴታ የሆነበትን ነገር እንደማያውቅ ሰው ... ልክ ለእስልምና ዕምነት አዲስ የሆነ ሰው ፤ ከኢስላማዊ ሀገር ውጪ የሚኖር ሰው ወይም ከከተማና ከዑለማዎች ርቆ የሚኖር የሆነ ሰው ከሆነ በ"ኩፍር" በ (ክህደት) "ሑክም" አይሰጠውም !!! ( አል-ሙግኒ ( 8 / 131 ) ((( ኢማም ኢብን ቁዳማ አል-መቅደሲይ ))) https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal … ኢስማኤል ወርቁ …
Show all...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

Photo unavailableShow in Telegram
💥 ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 💐ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም በቀጥታ ስርጭት ከታላቁ አንዋር መስጂድ። 🏡 በአል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ Official የtelegram Chanel። 🎙️ በኡስታዝ አቡ ሰልማን ዓብዱልመጂድ ቢን ወርቁ አላህ ይጠብቀው። 🚧ቶሎ 🚧ገባ 🚧በሉና 🚧አዳምጡ ‼️ 🔄 Play ▶️ ────◉ 7:10 AM 👇 ሙሀደራውን ለመከታተል👇 📎 https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio?livestream
Show all...
🔥ከመጥፎ አባቶቹ ወረሰ‼️ *الدفاع عن العلامة الألباني رحمه الله* الشيخ العلامة الناصح الأمين يحيى بن علي الحجوري حفظه الله ورعاه هل الشيخ الألباني من مرجئة الفقهاء؟ ጥያቄ ፦ ሸይኽ አልባኒ ከ“ፉቀሃ ሙርጂኣ ” ውስጥ ነውን ? فأجاب : *الذين يقولون الشيخ الألباني مرجئ كبرت كلمة تخرج من أفواههم إن يقولون إلا كذبا، فالشيخ الألباني رحمه الله عالم سلفي، وردّ على المرجئة والجهمية والقدرية والجبرية وغيرهم بما لم يرد به هؤلاء الذين يتّهمونه بهذه التُّهمة، ولكنها كما قيل: شنشنة أعرفها من أخزم، لا تجد سلفيا يتصدى للباطل ولأهله إلا ورموه بالعظائم، فاعرف هذا.* [الكنز الثمين(80/4)] መልስ ፦ ⛓እነዚያ ሸይኽ አልባኒን “ሙርጂኣ” ነው የሚሉ አካሎች « ከአፎቻቸው የምትወጣው ንግግር ምንኛ ከበደች ! እነዚህ ሰዎች ቅጥፈት እንጂ ሌላ አይናገሩም‼️» 💫 ሸይኽ አልባኒ ( አላህ ይዘንለትና ) “ሰለፊይ” የሆነ ዓሊም ነው !!! 👉👉👉 ሸይኽ አልባኒ በ“ሙርጂኣ” በ“ጀምሂያ” በ"ቀደሪያ” በ“ጀበሪያ” እና ሌሎችም ላይ በእርሱ ላይ (የማይገባ) የሆነ ትችት የሚለጥፉበት የሆኑ ሰዎች ያላደረጉትን "ረድ" አድርጓል !! (ለስህተታቸው ያልሰጡትን ምላሽ ሰጥቷል !!!) ⚫️ ነገር ግን (የነዚህ ሰዎች ሁኔታ) ልክ እንደተባለው ዓይነት ነው ፦ « ልማደኛው መጥፎ ሰው ክፉ ልማዱን ከመጥፎ አባቶቹ ወረሰ‼️» 👉👉👉 “ሰለፊዮች"ብረቱና አስጨናቂ የሆነ መከራን ቢወረውሩባቸው እንጂ ለዚህ (ዓይነቱ)“ባጢል”ና የውሸት ባለቤቶች እራሳቸውን ሲያቅጣጩ አታገኝም !!! ይህንን እወቅ !!!!! ((አል-ኩኑዙ ሰሚን 80/4)) ((( ታላቁ ዓሊም ( ናሲሑል አሚን ) ሸይኽ የሕያ ቢን ዓሊይ አል-ሐጁሪይ ))) https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal … ኢስማኤል ወርቁ...
Show all...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

ሸይኸል ኢስላምና ዑዝር ቢልጀህል (ቁ.8) قال شيخ الإسلام ابن تيمية: (الإيمان والكفر هما من الأحكام التي ثبتت بالرسالة؛ وبالأدلة الشرعية يميز بين المؤمن والكافر؛ لا بمجرد الأدلة العقلية.) مجموع الفتاوى 3/328 ⛓ ኢማንና ኩፍር (ዕምነትና ክህደት) ሁለቱም ( ከአላህ ዘንድ ) በሆነ መልዕክትና ሸሪዓዊ በሆነ መረጃ ህግጋቱ ተረጋግጦ የፀና ነው !!! ⚫️ (ይህም በመሆኑ) አማኝና ከሃዲው ይለይበታል !!! ⛓ አይምሮአዊ በሆነ መረጃ ብቻ (ፍርድ መስጠት) አይሆንም‼️ (መጅሙዓ ፈታዋ ቁ.3/328) ((( ሸይኸል ኢስላም ኢብን ተሚያ ))) https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal … ኢስማኤል ወርቁ...
Show all...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

01:40
Video unavailableShow in Telegram
⚫️ ."ዐሹራን" በጃሂሊያ ዘመን ይፆሙት ነበር። 👉 በተጨማሪ ሙሽሪኮችም ይፆሙት ነበር። 👉 ረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና የሄዱ ጊዜ የሁዳዎች እየፆሙት አገኟቸው። ስለዚህ ነገር ጠየቋቸው። « ይህ ቀን አላህ ሙሳና ህዝቦቹን ነፃ ያወጣበትና "ፊርዓውን"ና ተከታዮቹን ያጠፋበት ቀን ስለሆነ ሙሳ (ዓለይሂ ሰላም) አላህን ለማመስገን ሲል ፆሞታል። እኛም (የምንፆመው) ለዚህ ነው ብለው መለሱላቸው። 💐 ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ ፦ ⛓« ከእናንተ ይልቅ ለሙሳ የተገባነው እኛ ነን። » በማለት ፆሙትና ባልደረቦቻቸውን እንዲፆሙት አዘዟቸው። 🌴 የ"ዐሹራእ"ን (የሙሓረምን 10ኛ ቀን መፆም ሱና ሲሆን ከፊትለፊቱ 9ኛውንና ከኋላው 11ኛውን ቀን መፆምም ሱና ነው። ከረሱል (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በመያዝ ለተወራው ሐዲስ ሲባል ፦ « አንድ ቀን ከፊቱ አንድ ቀን ከኋላው ፁሙ። በሌላ የቃላት ገለፃም አንድ ቀን ከፊቱ ወይም አንድ ቀን ከኋላው ፁሙ። » በማለት አሉ። ... ስለዚህ ከ10ኛው ቀን ጋር 9ኛውን ይፆማል። ይህን ማድረጉ በላጭ ነው። 👉 10ኛውን ቀን ቢፆም ይህም ታላቅ ቀን ነው። ለሙሳና ለሙስሊሞች ታላቅ መልካም ነገር ያገኙበት ቀን ነው። 👉 ነብያችን (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ፆመውታል። እኛም እሳቸው የደነገጉትን በመተግበርና በመከተል 9ኛውንና 10ኛውን ቀን እንፆማለን። 👉 የሁዳዎችን ለመቃረን 10ኛውን ቀን ከፊት ለፊቱና ከኋላው አንድ ቀን በመጨመር እንፆማለን። ይህም ማለት 9ኛውን ከ10ኛው ወይም 11ኛውን ከ10ኛው ማለት ነው። መደዳውን 9,10,11ን አያይዞ ቢፆም ሁሉም መልካም ነው።በዚህ ውስጥ የሁዳዎችን መቃረን አለበት። 👉 ወሩን ሙሉ ቢፆም ይህ የበለጠ በላጭ ይሆናል። https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal … ኢስማኤል ወርቁ …
Show all...
8.80 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🌱 “ሙሓረምን” ፆመን አመስጋኝ እንሁን !!! 🎋ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ ፦ « በአላህ ላይ ያለፈውን ዓመት ወንጀል ይምራል ብዬ አስባለሁ !!! » (ሰሒሕ ሙስሊም) 🌺 10ኛው ቀን የሚሆነው "ማክሰኞ" ዕለት ሲሆን ከነገወዲያ "ሰኞ" ቀን 9ኛው ቀን ነው። ስለሆነም ሰኞና ማክሰኞን ለመፆም ከወዲሁ ጉጉት እናሳድር ! እያልኩ በማስከተልም በሆነ ምክንያት 9ኛው ቀን ያመለጠው የሆነ ሰው ከፊል ዑለማዎች ባስቀመጡት መልኩ የሁዳዎችን መቃረን ስለሚገኝበት 11ኛውን ቀን "ዕሮብ" ዕለት ይፁም !!! 👉 በመፆማችን የተነሳ የአንድ ዓመት ወንጀልን የሚያስምረው ይህ ታላቅ ቀን በውስጡ ሙሳንና ህዝቦቹን ከፊርዓውን ግፍና ጭኮና ነፃ የወጡበት ነውና አላህን ማመስገን አለብን !!! አላህ ከአመስጋኞቹ ያድርገን !!!!! 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal
Show all...
🌱 “ሙሓረምን” ፆመን አመስጋኝ እንሁን !!! 🎋ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ ፦ « በአላህ ላይ ያለፈውን ዓመት ወንጀል ይምራል ብዬ አስባለሁ !!! » (ሰሒሕ ሙስሊም) 🌺 10ኛው ቀን የሚሆነው "ማክሰኞ" ዕለት ሲሆን ከነገወዲያ "ሰኞ" ቀን 9ኛው ቀን ነው። ስለሆነም ሰኞና ማክሰኞን ለመፆም ከወዲሁ ጉጉት እናሳድር ! እያልኩ በማስከተልም በሆነ ምክንያት 9ኛው ቀን ያመለጠው የሆነ ሰው ከፊል ዑለማዎች ባስቀመጡት መልኩ የሁዳዎችን መቃረን ስለሚገኝበት 11ኛውን ቀን "ዕሮብ" ዕለት ይፁም !!! 👉 በመፆማችን የተነሳ የአንድ ዓመት ወንጀልን የሚያስምረው ይህ ታላቅ ቀን በውስጡ ሙሳንና ህዝቦቹን ከፊርዓውን ግፍና ጭኮና ነፃ የወጡበት ነውና አላህን ማመስገን አለብን !!! አላህ ከአመስጋኞቹ ያድርገን !!!!! 📝 … ኢስማኤል ወርቁ … https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal
Show all...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

🔥 ዓይን መክፈት... 📜| لبس النقاب والبرقع 📂| قال الشيخ #ابن_عثيمين رحمه الله : |[ في وقتنا هذا لا نفتي بجوازه، بل نرى منعه؛ وذلك لأنه ذريعة للتوسع فيما لا يجوز؛ وذلك أن المرأة بدلاً من أن تكتفي بعينيها فقط، تزيد وترتفع إلى الحاجب، أو تنزل إلى الخد، وكذلك أيضا لا تُبرز عينها على وجه عادي، بل تكتحل بالكحل الذي يُجَمِّل العين، وتحصل في هذا فتنة. ولهذا لن نفتي امرأة من النساء لا قريبة ولا بعيدة بجواز النقاب أو البرقع في أوقاتنا هذه، بل نرى أنه يمنع منعًا باتًا، وأن على المرأة أن تتقي ربها في هذا الأمر، وألا تنتقب؛ لأن ذلك يفتح باب شر لا يمكن إغلاقه فيما بعد، وعلى هذا فقولنا بالمنع إنما هو سد للذريعة، فتغطي المرأة وجهها بالخمار كما هو معروف عندنا. ]| 📓|( دروس وفتاوى من الحرمين الشريفين جـ ١٨ صـ ٢٢ ) 🔥 በዚህ ባለንበት በሆነው ወቅት ዓይን መክፈት ይቻላል ብለን "ፈታዎ" አንሰጥም !!! 👉 እንደሁም መከልከሉን (ትክክል) ነው ብለን እናያለን ! ምክንያቱም ፦ ለማይቻለው ነገር (ቀዳዳን) የሚያሰፋ ስለሚሆን ለጥንቃቄ ሲባል መንገዱ ይዘጋል። 👉 (ይህ ነገር ቢሆን) አንዲት ሴት ዓይኗን በመክፈት ብቻ አታበቀም❗️ 👉 በቅያሪው ትጨምርበትና ከፍ በማድረግ ወደ ቅንድቧ ታደርሰዋለች። ወይም ዝቅ በማድረግ ወደ አገጯ ታወርደዋለች !!! 👉 በተጨማሪ ልክ እንደዚሁ ዓይኗን በነበረበት ሁኔታ ግልፅ አታረገውም ! 🔥 እንደሁም ዓይን ሚያሳምር በሆነ ኩል ልትኳል ትችላለች❗️በዚህም የተነሳ "ፊትና " ይከሰታል‼️ 👉 ከዚህም በመነሳት አሁን ባለንበት ጊዜ ቅርብም ትሁን እሩቅ ለሴት ልጅ "ኒቃቧን"ም "ቡርቃዋን" በመክፈት ላይ አንፈቅድም !!! 👉 እንደሁም የማያዳግም የሆነ መከልከልን መከልከል አለበት ብለን እናያለን !!! 💐 በሴት ልጅ ላይም ያለባት በዚህ ነገር ላይ ጌታዋን መፍራት ነው ! "ኒቃቧን" በመክፈት (ዓይኗን) ግልፅ አታርግ !!! ምክንያቱም ፦ በኋላ በሩን ለመዝጋት የማይመች የሆነ የክፉ ነገር በር ይከፍታል❗️ 👉 ይህንንም የምንከለክል ሲሆን መናገራችን ( የሸር ነገርን በርን በመዝጋት ላይ ) ጥንቃቄ ለማድረግ ሲባል ነው። 🌱 ሴት ልጅ እኛ ዘንድ እንደሚታወቀው ፊቷን በጨርቅ (በልብስ) ትሸፍነው !!!!! ((( ዱሩሱ ወፈታዋ ሚን ሐረመይን አል-ሸረፈይን /22/ ))) https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal … ኢስማኤል ወርቁ …
Show all...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

“አል-ዐማማ” ላይ ማበስ... *🔹اﻟﻤﺴﺢ ﻋﻠﻰ اﻟﻌﻤﺎﻣﺔ* *📩اﻟﺴﺆاﻝ اﻟﺜﺎﻧﻲ ﻣﻦ اﻟﻔﺘﻮﻯ ﺭﻗﻢ 6252* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ *❪📜❫ السُّــــ☟ـــؤَال :* *✍س: ﻫﻞ ﻳﺠﻮﺯ اﻟﻤﺴﺢ ﻋﻠﻰ اﻟﻌﻤﺎﻣﺔ ﺇﺫا ﻟﻢ ﻳﻜﻦ ﻫﻨﺎﻙ ﻋﺬﺭ ﻻ ﻣﺮﺽ ﻭﻻ ﺧﻼﻓﻪ ﻭﻟﻜﻦ ﻻ ﻳﺮﻳﺪ ﺃﻥ ﻳﺨﻠﻊ ﻋﻤﺎﻣﺘﻪ ﻭﻳﺤﺐ ﺃﻥ ﻳﻤﺴﺢ ﻋﻠﻴﻬﺎ؟* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ ጥያቄ ፦ እመም ይሁን ሌላ ምክንያት ሳይኖረው ማበሱን በመውደዱ ብቻ በ“ዐማማ” (ጥምጣሙ) ላይ ሳያወልቅ ማበስ ይቻልለታልን ? *❪📜❫ الجَـــ☟ـــوَاب :* *✍ج: اﻟﺤﻤﺪ ﻟﻠﻪ ﻭﺣﺪﻩ ﻭاﻟﺼﻼﺓ ﻭاﻟﺴﻼﻡ ﻋﻠﻰ ﺭﺳﻮﻟﻪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ. . ﻭﺑﻌﺪ:* *ﻟﻠﻤﺘﻮﺿﺊ ﺃﻥ ﻳﻤﺴﺢ ﻋﻠﻰ ﻣﺎ ﻇﻬﺮ ﻣﻦ ﺭﺃﺳﻪ ﻭﺷﻌﺮﻩ ﻭﻳﻜﻤﻞ اﻟﻤﺴﺢ ﻋﻠﻰ ﻋﻤﺎﻣﺘﻪ ﺇﺫا ﻛﺎﻥ ﻟﺒﺴﻬﺎ ﻋﻠﻰ ﻃﻬﺎﺭﺓ ﻳﻮﻡ ﻭﻟﻴﻠﺔ ﻟﻠﻤﻘﻴﻢ ﻭﺛﻼﺛﺔ ﺃﻳﺎﻡ ﺑﻠﻴﺎﻟﻴﻬﺎ ﻟﻠﻤﺴﺎﻓﺮ ﻛﺎﻟﺨﻔﻴﻦ ﻷﻥ اﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻓﻌﻞ ﺫﻟﻚ.* *ﻭﺑﺎﻟﻠﻪ اﻟﺘﻮﻓﻴﻖ ﻭﺻﻠﻰ اﻟﻠﻪ ﻋﻠﻰ ﻧﺒﻴﻨﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﺁﻟﻪ ﻭﺻﺤﺒﻪ ﻭﺳﻠﻢ.* *🖋️اﻟﻠﺠﻨﺔ اﻟﺪاﺋﻤﺔ ﻟﻠﺒﺤﻮﺙ اﻟﻌﻠﻤﻴﺔ ﻭاﻹﻓﺘﺎء* *#فتاوى_الفقه_الطهارة* ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ـ❁ መልስ ፦ 🌱 አላህ አንድ (ብቸኛ) ሲሆን ምስጋና ይገባው ! የአላህ ሶላትና ሰላም በመልዕክተኛው በቤተሰቦቹና በባልደረቦቹ ላይ ይሁን። ከዚህም በማስከተል ፦ 👉 ውዱሁ ለሚያደርግ ሰው ከእራስ ቅሉ ወይም ከፀጉሩ ግልፅ የሆነውን ቦታ በማበስ በዐማማው ላይ ማበሱን ያሟላል። 👉 “ዐማማውን” ንፁህ ሆኖ በ"ጡሃራ" ላይ ለብሶት ከሆነ ልክ እንደ “ኹፍ” አንድ ቀን ከነሌሊቱ መንገደኛ ከሆነ ደግሞ ሦስት ቀን ከነሌሊቱ ማበስ ይችላል። ምክንያቱም ፦ ነብዩ ( ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ) ይህን ነገር ተግብረውታል። መገጠም በአላህ ብቻ ነው !!! የአላህ ሶላትና ሰላም በነብዩ መሐመድ በቤተሰቦቻቸውና በባልደረቦቻቸው ላይ ይሁን !!! (ለጅነቱ አል-ዳሂማ) https://telegram.me/Al_furqan_fetwa_chanal … ኢስማኤል ወርቁ... ◽https://t.me/F_Alajnat_Alddayima
Show all...
አል ፉርቃን የፈትዋ ቻናል

🤝السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🖊️ይህ ቻናል በአላህ ፍቃድ የተለያዩ የአህለል ሱናህ ወል ጀምዓ ዑለማዎች እና ዱዓቶች ፈትዋ የሚለቀቅበት ነው። 👉ቀደምት ዑለማዎች የሰጧቸው እና በዘመናችን የሚገኙ ዑለማዎችና ዱዓቶች የሚሰጧቸው ፈትዋዎች፣ ↪️ወደ አማርኛ ተተርጉመው ይለቀቃሉ‼ "አል_ፉርቃን የፈትዋ ቻናል"

https://t.me/Al_furqan_fetwa_chanal

Choose a Different Plan

Your current plan allows analytics for only 5 channels. To get more, please choose a different plan.