cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hamza media

የዕውቀት ምንጭ ዲኖትን ይማሩ። አጫጭር ታሪኮች ሀዲሶች。。。 https://youtube.com/channel/UCMyjU57ElAACkRt16RChdWA For cross & promotion @abunehyan1

Show more
Advertising posts
4 281
Subscribers
+1724 hours
+1527 days
+59030 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

🔥 ባለቤቴ ሶላት አትሰግድም ... زوجته لا تصلي ولا تطيعه فهل يطلقها ؟ السؤال: هذه الرسالة من السيد خضر الخليفة العلي من الجمهورية العربية السورية محافظة دير الزور، لديه عدة أسئلة، يقول: إني متزوج ولدي ثلاثة أولاد، وإني مطبق الدين الإسلامي إن شاء الله، وإن زوجتي مسلمة، وتصوم رمضان، ولكن لا تصلي ولا تفعل ولا تطيعني وتنقاد لأداء الصلاة، هل يحق لي أن أطلقها شرعاً إذا لم تطعني أم لا؟ أفيدونا لو تكرمتم. ጥያቄ ፦ 🔥 ... እኔ ባለትዳር ነኝ። ሦስት ልጆችም አሉኝ። አላህ በፈቀደልኝ ያህል እስልምና አይማኖትን ተግባራዊ አደርጋለሁ። 👉 ባለቤቴም ሙስሊም ነች።ረመዳንንም ትፆማለች። ነገር ግን "ሶላት" አትሰግድም ‼️... እኔንም አትታዘዘኝም❗️ ሶላትን ከመስገድ ትጋጫለች። በእስልምና ሸሪዓ እኔን እሺ ብላ ባለመታዘዟ የተነሳ እርሷን መፍታት ይቻልልኛልን ወይንስ አልፍታት ?... الجواب: إذا كانت زوجتك لا تصلي وتدع الصلاة ومصرة على ترك الصلاة فإنها كافرة والعياذ بالله. هذا هو القول الراجح من أقوال أهل العلم؛ أن تارك الصلاة كافرٌ كفراً مخرجاً عن الملة. وعلى هذا فهي حرام عليك حتى ترجع إلى دينها وتصلي، ولا يجوز لك أن تبقيها عندك في هذه الحال؛ لأن نكاحها انفسخ بردتها، إلا إذا تابت ورجعت إلى دين الإسلام وصلت، فإنها تكون زوجة لك.  المصدر: سلسلة فتاوى نور على الدرب > الشريط رقم [8] فتاوى المرأة النكاح والطلاق > نكاح الكفار መልስ ፦ 🔥🔥🔥 ባለቤትክ "ሶላት" ማትሰግድና የምትተው ከሆነ ሶላቷንም ከመስገድ በመተው ላይ የምትቀጥል ከሆነ እርሷ "ካፊር" ነች‼️( በአላህ እንጠበቃለን !!! ) ይህም ከዑለማዎች ንግግር ውስጥ በላጭ የሆነው ንግግር ነው ! 👉 ሶላትን የተወ የሆነ ሰው ከእስልምና መንገድ የወጣ "ከሃዲ" ነው‼️ 👉👉👉 ከዚህም በመነሳት እቺ ሴት ወደ ዕምነቷ እስክትመለስና ሶላቷን እስከምትሰግድ ድረስ በአንተ ላይ ሐራም ነች !!! ❌ እቺን ሴት በዚህ ሁኔታዋ አንተ ዘንድ ልታቆያት አይቻልልክም !!! ምክንያቱም ፦ ከእስልምና የወጣች "ሙርተድ" በመሆኗ የተነሳ ጋብቻው ፈርሷል❗️ 👉 "ተውበት" በማድረግ ወደ እስልምኗ ከተመለሰችና ሶላቷን ከሰገደች የዚህን ጊዜ ላንተ ባልተቤትክ ትሆናለች !!!
Show all...
🌱 የረሱልን መስጂድ ስንዘይር ማወቅ ያለብን... نور على الدرب ما هي الأعمال المستحبة عند زيارة مسجد النبي؟ السؤال: يقول: ما كيفية زيارة مسجد الرسول ﷺ؟ وهل الأدعية الواردة في كتيبات الزيارة التي يزور بها المزورون في الأماكن المقدسة صحيحة أم لا؟ وأرشدونا عن كيفية الزيارة الصحيحة؟ ጥያቄ ፦ የ"ረሱል" (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) መስጂድን የመዘየር (የመጎብኘት) ሁኔታ ምንድነው ? በኪታቦች ውስጥ ከዚያራው ጋር በተያያዘ የመጣ የሆነ "ዱዓ" አለን ? በነዚህ የተቀደሱ ቦታዎች ላይ የሚዘይሩ ሰዎች የሚያደርጉት ጉብኝት ትክክል ነው ወይንስ አይደለም ? ስለትክክለኛው የዚያራ ሁኔታ ያመላክቱን ?‼️ الجواب: زيارة مسجد الرسول ﷺ سنة؛ لأنها أحد المساجد الثلاثة، وقد قال فيه النبي ﷺ: لا تشد الرحال إلا إلى ثلاثة مساجد: المسجد الحرام، ومسجدي هذا، والمسجد الأقصى فشد الرحال إلى هذه الثلاثة سنة وقربة وطاعة، وقال عليه الصلاة والسلام: صلاة في مسجدي هذا خير من ألف صلاة فيما سواه إلا المسجد الحرام فقصد هذا المسجد العظيم للصلاة فيه والقراءة فيه والتعبد أمر مطلوب وشرعي، وهكذا المسجد الحرام مسجد مكة، وهكذا المسجد الأقصى القدس، كل هذه الثلاثة المساجد قصدها وشد الرحيل إليها قربة وطاعة، فإذا وصل إليها المؤمن صلى فيها ما يسر الله، وتعبد فيها بالاعتكاف أو بالقراءة أو بحضور حلقات العلم، كل هذا طيب. መልስ ፦ 🌱 የረሱልን ﷺ መስጂድ መዘየር "ሱና" ነው !!! ምክንያቱም ፦ ከሦስቱ መስጂዶች አንዱ ስለሆነ ነው። በእርግጥም ነብዩ ﷺ ይህን በማስመልከት እንዲህ ብለዋል ፦ (( " ከሦስት መስጂዶች ውጪ ጓዝ ጠቅልላቹ (ለዚያራ በሚል) እንዳትጓዙ‼️ እነሱም ፦ «መስጂደ አል-ሐራም» ይህኛው መስጂዴ « መስጂደ አል-ነበዊይ» እና « መስጂደ አል-ዐቅሳ» ናቸው !!! " )) 👉 ወደ እነዚህ ሦስት መስጂዶች ጓዝን ጠቅልሎ (ጭኖ) መሄድ "ሱና" ፣ ወደ አላህ መቃረብና መታዘዝ ነው !!! ረሱል ﷺ እንዲህም አሉ ፦ (( " « መስጂደ አል-ሓራም » የሚሰገደው ሶላት ሲቀር በዚህ በኔ " መስጂድ " የሚሰገደው ሶላት ሌላ መስጂድ ከሚሰገደው ሶላት በ1000 እጥፍ (ምንዳ) ይበልጣል !!! " )) ☘️ ስለዚህ ይህን ታላቅ መስጂድ በውስጡ ሶላት ለመስገድ ፥ ቁርአን ለመቅራትና አምልኮት ለመፈፀም ማሰብ የሚፈለግ ነገርና የተደነገገም ድንጋጌ ነው። 👉 " መስጂደ አል-ሓራም " (የመካው መስጂድ) እና " መስጂደ አል-አቅሷ " (ቁድስ)ም ልክ እንደዚሁ ናቸው። 👉 ሁሉንም እነዚህን ሦስት መስጂዶች ማሰብ እንደዚሁም ወደነሱ ጓዝን ጭኖ መሄድ ወደ አላህ መቃረብና መታዘዝም ነው። 👉 አማኝ የሆነ ሰው ወደዚያ መስጂድ ሲደርስ አላህ ያገራለትን ያህል ይሰግዳል። ኢዕቲካፍ በማድረግ አምልኮትን በመተግበር ፥ ቁርኣን በማንበብና ዕውቀት የሚሰጥበት ቦታ ላይ በመቀማመጥ ያሳልፋል። ይህ ሁሉ ነገር ያማረ ነው !!! وأما مكة فيحصل فيها أيضاً زيادة على هذا: الطواف بالكعبة، ويمكن أداء العمرة كذلك والحج في وقته، هذا يختص بمكة، العمرة والحج هذا من خصائص مكة. 👉 "መካ" ከሆነ ደግሞ ከዚህም ( ከተጠቀሰውም) በላይ ተጨማሪ ነገር አለው !!! 👉 በ"ከዐባ" ዙሪያ ጠዋፍ ማድረግ... ዑምራን መፈፀም እንዲሁም "ሐጅ"ን በወቅቱ ማድረግ የመሳሰሉት ተግባሮች "መካ" የሚለይበት የሆነ ተግባር ነው !!! أما مسجد النبي ﷺ فالزائر له مثل بقية المساجد يصلي فيه، يتعبد بالقراءة، بحضور حلقات العلم بالإكثار من ذكر الله ، كل هذا مطلوب، وهكذا الاعتكاف، وهكذا المسجد الأقصى إذا زاره المؤمن صلى فيه وقرأ فيه وذكر الله فيه وتعبد فيه بأنواع العبادة من الصلاة والذكر والقراءة والاعتكاف ونحو ذلك كل هذا مشروع. 👉 የነብዩ ﷺ መስጂድ ከሆነ ግን ልክ እንደተቀሩት መስጂዶች በውስጡ ይሰግዳል። ቁርኣንን በማንበብ ፥ ዕውቀት በሚሰጥበት ቦታ ላይ በመቀማመጥና አላህን ማውሳት በማብዛት አምልኮትን ይፈፅማል። ይህ ሁሉ ነገር አስፈላጊ ነው !!! ልክ እንደዚሁም "ኢዕቲካፍም" ያደርጋል !!! 👉 እንደዚሁም አንድ አማኝ የሆነ ሰው "መስጂደ አል-ዐቅሷን ሲዘይር ጊዜ በውስጡ ይሰግዳል ፤ ቁርአንን ያነባል ፤ አላህን ያወሳል ፤ እንዲሁም የተለያዩ የአምልኮት ዓይነቶችን ይፈፅማል። 🌱 "ሶላት" መስገድ ፥ "ቁርኣን" ማንበብ ፥ "ዚክር" ማድረግ ፥ "ኢዕቲካፍ" ማድረግና የመሳሰሉት የዒባዳ ዓይነቶች ሁሉ የተደነገጉ ናቸው። ويستحب لمن زار المدينة: أن يسلم على النبي ﷺ وعلى صاحبيه، فيتوجه بعدما يصلي ركعتين في المسجد إذا صلاها في الروضة كان أفضل، إذا صلى الركعتين في الروضة كان أفضل وإن صلاها في بقية المسجد كفى ذلك، ثم بعد هذا يتوجه إلى قبره عليه الصلاة والسلام فيقف أمامه عليه الصلاة والسلام ويسلم عليه عليه الصلاة والسلام ويقول: السلام عليك يا رسول الله ورحمة الله وبركاته، صلى الله وسلم عليك وعلى آلك وأصحابك، ويدعو له، يقول: جزاك الله عن أمتك خيراً، أشهد أنك قد بلغت الرسالة، وأديت الأمانة، ونصحت الأمة، وجاهدت في الله حق جهاده.. إذا قال هذا الكلام هذا كلام طيب وصحيح وصدق، ثم يتقدم قليلاً فيسلم على الصديق  أبو بكر فيقول: السلام عليك يا أبا بكر الصديق ورحمة الله وبركاته، جزاك الله عن أمة محمد خيراً.. رضي الله عنك، ثم يتقدم قليلاً ويسلم على عمر الفاروق  عمر بن الخطاب فيقول: السلام عليك يا عمر بن الخطاب ورحمة الله وبركاته، جزاك الله عن أمة محمد خيراً ورضي الله عنك، ويدعو لهما ثم ينصرف، هذا هو المشروع في السلام على الرسول ﷺ وعلى صاحبيه الصديق وعمر رضي الله تعالى عنهما. 👉 መዲናን የዘየረ ለሆነ ሰው በነብዩና በባልደረቦቻቸው ላይ ሰላምታን ማውረዱ የተወደደ ይሆንለታል። 👉 ወደ ቀብሩም በመስጂዱ ውስጥ ሁለት ረከዓ ከሰገደ በኋላ ይቅጣጫል። 👉 "አል-ረውዳ" (በሚባለው ቦታ) ላይ ሁለት ረከዓ ከሰገደ በላጭ ይሆናል። 👉 ካልሆነ ደሞ በተቀራው የመስጂዱ ክፍል ላይ ቢሰግድም ያብቃቃዋል።
Show all...
ከቁርኣን መራቅ ምን ማለት ነው? ~ {وَقَالَ الرَّسُولُ يَا رَبِّ إِنَّ قَوْمِي اتَّخَذُوا هَٰذَا الْقُرْآنَ مَهْجُورًا} [الفرقان : 30] "መልዕክተኛውም ጌታየ ሆይ ሕዝቦቸ ይህንን ቁርአን የተተወ ነገር አድርገው ያዙት አለ" አል–ፉርቃን 30 ቁርአንን መራቅ ከሚገለፅባቸው መካከል፤ 1/ በቁርአን ከማመን መራቅ 2/ በቁርአን አምኖ ግን እምነትን አለመተግበር 3/ በቁርአን አለመዳኘት 4/ ከማስተንተን እና ከማወቅ መራቅ 5/ ከልብ በሽታዎች በቁርአን አለመታከም እነዚህ ነገሮች በሙሉ ቁርአንን ከመራቅ (ሀጅር) ይመደባሉ! ደረጃው ቢለያይም ሁሉም ከቁርአን መራቅና ማፈንገጥ ናቸው ። ከቁርአን የራቀ  አላህ የተጨናነቀ ኑሮን እንደሚሰጠውና በዕለተ ትንሣኤ እውር አድርጎ እንደሚቀሰቅሰው ገልፆልናል!! አላህ ይጠብቀን!!
Show all...
Show all...
❣️MUSLIMS1❣️

You’ve been invited to add the folder “❣️MUSLIMS1❣️”, which includes 72 chats.

😍ብርቱ ልቦች😍
❤ቅን ልቦች❤
❣️Hisnul Muslim❣️
✨ዶ/ር ዛኪል ናይክ✨
💙Hilal Tube💙
🌹Islamic Tube🌹
🧡Ahlel Muslim🧡
🥰Ethio Muslims🥰
💖Alife media💖
❣️Islamic meme❣️
🔰JOIN🔰
💔'#ሙሽሪትን_ማን_ገደላት?' 💔   ...ዛሬ ለየት ያለ ቀን ነበር ሰርግ'ማይደል! ሁሉም ተሰብስበው ጨዋታ እያፈኩ፣ ልጆች እየጨፈሩ ሰፈሩ ድምቅ ብላል።   ምሽት 1 ሰአት ተኩል ገደማ "እርርርርርርርይ" የሚል ድምጽ ተሰማ። ከርቀት ነበር። ጩኸቱ እየቀረበ መጣ፤ ሁሉም እየሮጠ ወጣ አንዲት ወጣት ቀሚሷ በደም እርሷል መሬት ላይ ተዘርራለች ሁሉም የሚያዩትን ማመን አቃታቸው። አንገቷ ላይ ያለው ደም መሬቱን ሞልቶታል። ሁሉም የሚያደርገውን አያቅም። እሪታው እየሞቀ ቀለጠ.......See More ሙሉውን ለማግኘት #OPEN ይበሉ 👇👇
Show all...
😱 Open 😱
😱 Open 😱
ፈገግታ ሱና ነው ተጋበዙልኝ ባል ሚስቱን ከፈታ በኃላ......... ናፍቃው                         #ባል ፦ደወለ   #ሚስት ፦ ሄሎ                #ባል፦ ነይ ቤትሽ ተመለሽ #ሚስት ፦ አጠገብህ ብርጭቆ አለ                    #ባል ፦ አዎ   #ሚስት ፦ ሂድና አምጣ                   #ባል፦አመጣሁት   #ሚስት፦ እሺ ወርውረህ ስበረው          #ባል፦ እሺ  ወረወርኩት?    #ሚስት፦ እንደ በፊቱ መመለስ ትችላለህ ?          #ባል፦ ፕላስቲክ ስለሆነ አልተሰበረም #ሚስት፦ ይስበርክ አልልህም ናና ውሰደኝ አይ ሴቶች የዋህ እኮ ነን
Show all...
👍 1
Show all...
👍 1
❤️ንካዉ❤️
❣️ንኪዉ❣️
🥰ONLY MUSLIMS🥰
💖ዲነል ኢስላም💖
😘ሀላል meme😘
💙HILAL TUBE💙
💝AHLEL MUSLIMS💝
🥳NUR MEDI🥳
❣️ሃላል ትዳር❣️
❤️ብርቱ ልቦች❤️
🚀and more🚀
🔰JOIN🔰
አሰላም ዓለይኩም እዚህ ቻናል ላይ 4200 subscribe አለ ግን ቻናሉ ላይ ግን ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም ችግሩ ምን እንደሆነና የኛን ጥፍት እንድናስተካክለው ይህ የሆነበትን ምክንያት እንድናውቅ በcoment መስጫው ላይ ሹራ እናድርግና መፍትሄውን እንፈልግ subscriber የሆናቹ ይሄ እድል ሳያመልጣቹ ሀሳባቹን አካፍሉን
Show all...
👍 2
አሰላም ዓለይኩም እዚህ ቻናል ላይ 4200 subscribe አለ ግን ቻናሉ ላይ ግን ምንም አይነት እንቅስቃሴ የለም ችግሩ ምን እንደሆነና የኛን ጥፍት እንድናስተካክለው እንድናስተካክል ይህ የሆነበትን ምክንያት በcoment መስጫው ላይ እንወያይበት
Show all...
✅ለአዲስ ቻናሎች✅         ✔️ለቻናሎ ፈጣን እድገት✔️ 🌟 ቻናሎ በፍጥነት እና በጥራት በ ኢስላሚክ member እንዲያድግ ይፈልጋሉ ❔ 🌟እንግዲያውስ congratulations ለ አዲስ ቻናሎች አዲስ አሰራር ይዘን መጥተናል 😍 ⚡️⚡️⚡️⚡️ ✅For Islamic Channels ⭐ማንኛውም member 👍ቻናሎትን በጥራትና በፍጥነት እናሳድጋለን ✅ ✔️🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠⬇️ @fuye00 @fuye00
Show all...