CUSTOMS COMMISSION JIGJIGA BRANCH/በጉምሩክ ኮሚሽን የጅግጅጋ ቅ/ጽ/ቤት
Open in Telegram
ራዕይ፡- "በ2022 በአገራችን ደረጃዉን የጠበቀ ዘመናዊ የጉምሩክ አስተዳደር ተገንብቶ ማየት ስ/ቁ-025-775-72-77
Show more3 409
Subscribers
+324 hours
+107 days
+12030 days
Data loading in progress...
Similar Channels
Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
September '26
September '26
+33
in 0 channels
August '26
+151
in 0 channels
Get PRO
July '26
+89
in 0 channels
Get PRO
June '26
+181
in 1 channels
Get PRO
May '26
+249
in 0 channels
Get PRO
April '26
+332
in 0 channels
Get PRO
March '26
+78
in 0 channels
Get PRO
February '26
+77
in 0 channels
Get PRO
January '26
+80
in 0 channels
Get PRO
December '25
+139
in 0 channels
Get PRO
November '25
+88
in 0 channels
Get PRO
October '25
+203
in 0 channels
Get PRO
September '25
+106
in 0 channels
Get PRO
August '25
+98
in 0 channels
Get PRO
July '25
+161
in 0 channels
Get PRO
June '25
+65
in 0 channels
Get PRO
May '25
+67
in 0 channels
Get PRO
April '25
+92
in 0 channels
Get PRO
March '25
+97
in 0 channels
Get PRO
February '25
+65
in 0 channels
Get PRO
January '25
+60
in 0 channels
Get PRO
December '24
+59
in 0 channels
Get PRO
November '24
+63
in 0 channels
Get PRO
October '24
+53
in 0 channels
Get PRO
September '24
+57
in 0 channels
Get PRO
August '24
+61
in 0 channels
Get PRO
July '24
+69
in 0 channels
Get PRO
June '24
+106
in 0 channels
Get PRO
May '24
+36
in 0 channels
Get PRO
April '24
+54
in 0 channels
Get PRO
March '24
+96
in 0 channels
Get PRO
February '24
+122
in 0 channels
Get PRO
January '24
+43
in 0 channels
Get PRO
December '23
+70
in 0 channels
Get PRO
November '23
+54
in 0 channels
Get PRO
October '23
+71
in 0 channels
Get PRO
September '23
+46
in 0 channels
Get PRO
August '23
+59
in 0 channels
Get PRO
July '23
+11
in 0 channels
Get PRO
June '23
+28
in 0 channels
Get PRO
May '23
+25
in 0 channels
Get PRO
April '23
+14
in 0 channels
Get PRO
March '23
+18
in 0 channels
Get PRO
February '23
+19
in 0 channels
Get PRO
January '23
+75
in 0 channels
Get PRO
December '22
+50
in 0 channels
Get PRO
November '22
+11
in 0 channels
Get PRO
October '22
+17
in 0 channels
Get PRO
September '22
+20
in 0 channels
Get PRO
August '22
+27
in 0 channels
Get PRO
July '22
+9
in 0 channels
Get PRO
June '22
+15
in 0 channels
Get PRO
May '22
+27
in 0 channels
Get PRO
April '22
+29
in 0 channels
Get PRO
March '22
+24
in 0 channels
Get PRO
February '22
+23
in 0 channels
Get PRO
January '22
+18
in 0 channels
Get PRO
December '21
+353
in 0 channels
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 10 September | +2 | |||
| 09 September | +4 | |||
| 08 September | +3 | |||
| 07 September | +1 | |||
| 06 September | +5 | |||
| 05 September | +4 | |||
| 04 September | 0 | |||
| 03 September | +5 | |||
| 02 September | +4 | |||
| 01 September | +5 |
Channel Posts
| 2 | No text... | 707 |
| 3 | No text... | 770 |
| 4 | No text... | 954 |
| 5 | No text... | 1 453 |
| 6 | No text... | 1 375 |
| 7 | No text... | 1 418 |
| 8 | No text... | 1 359 |
| 9 | No text... | 1 299 |
| 10 | No text... | 1 378 |
| 11 | No text... | 1 415 |
| 12 | No text... | 1 424 |
| 13 | No text... | 1 421 |
| 14 | No text... | 1 038 |
| 15 | የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም የዕቅድ አፈጻጸም ማጠቃለያ ግምገማና የ2019 ዕቅድ ትውውቅ አካሄደ
ጅግጅጋ፣ ነሐሴ 28/2018 ዓ.ም
በመርሃ-ግብሩ የቅ/ጽ/ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ የስራ ሂደቶች፣ የመቆጣጠሪያ ጣቢያ አስተባባሪዎች፣ ሰራተኞች ፣ የፌደራል ፖሊስ አመራሮች፣ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አመራሮች፣ የክልሉ ሚሊሻ አመራሮች፣ አምራቾች፣ አስመጪ፣ ላኪዎች፣ የጉምሩክ አስተላላፊዎች እንዲሁም የምግብና መድኃኒት፣ የደረጃ እና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ሀላፊዎች ተሳትፈዋል።
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት ስራ አስኪያጅ ተወካይ አቶ አዲስ ጌታቸው በመክፈቻ ንግግራቸው በ2018 በጀት አመት የተመዘገበውን ስኬት በ2019 በጀት ዓመት ለማስቀጠልና የበለጠ ውጤት ለማስመዝገብ በትጋት መስራት እንደሚገባ አሳስበዋል።
አቶ አዲስ አክለውም ከባለፈው በጀት ዓመት ልምድ በመውሰድ ክፍተቶችን በማረም፣ የገቢ አሰባሰብን በማሻሻልና የኮንትሮባንድ ቁጥጥርን በማጠናከር የተሻለ የስራ አፈጻጸም ማስመዝገብ እንደሚገባ ገልጸዋል።
በ2018 በጀት አመት የተለያዩ የገቢና ወጪ ኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በቁጥጥር ስር በማዋል ለመንግስት ገቢ ከማስገኘት ባለፈ፣ በተሰራው ውጤታማ ስራ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሽልማትና እውቅና መገኘቱን አቶ አዲስ ገልጸዋል።
የቅ/ጽ/ቤቱ የዕቅድና ልውጥ ስራዎች ቡድን ተወካይ አቶ አብዱረሂም አምረዲን በበኩላቸው፣ ቅ/ጽ/ቤቱ በ2019 በጀት አመት 5.39 ቢሊዮን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ያቀደ መሆኑን ገልጸው፣ የገቢ ዕቅዱን ለማሳካት የተቀመጡ የስራ አቅጣጫዎችን ለተሳታፊዎች አስተዋውቀዋል።
የ2018 በጀት አመት የስራ አፈጻጸም ውጤቶችና ተግዳሮቶች በመገምገም፣ በ2019 በጀት አመት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ በተቀመጡ የስራ አቅጣጫዎች ላይ ሰፊ ውይይት ተደርጓል።
በመጨረሻም ከተሳታፊዎች ለተነሱ ሀሳቦችና አስተያየቶች የቅ/ጽ/ቤቱ ስራ አስኪያጅ ተወካይ አቶ አዲስ ጌታቸው ሰፊ ማብራሪያ በመስጠት በ2019 በጀት ዓመት ለቅ/ጽ/ቤቱ የተቀመጠውን ዕቅድ ለማሳካት ከባለድርሻ አካላትና ከጽ/ቤቱ ሰራተኞች ጋር በቅንጅትና በትብብር በመስራት የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ አቅጣጫ ተሰጥተዋል።
በደንበኞች ትምህርት ቡድን
ጅግጅጋ፣ ኢትዮጵያ | 1 062 |
| 16 | No text... | 1 225 |
| 17 | No text... | 1 189 |
| 18 | የጉምሩክ ኮሚሽን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር ለሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው የስልጠና መርሃ ግብር ተጠናቀቀ
ጅግጅጋ፣ ነሐሴ 26/2018 ዓ.ም
የጉምሩክ ኮሚሽን የሰራተኞቹን ሙያዊ አቅምና ክህሎት ለማሳደግ፣ የሥራ አፈጻጸምን ለማሻሻል እና የጀመራቸውን የሪፎርም ሥራዎች ውጤታማ ለማድረግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በአራት ዙሮች ለጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞች ሲሰጥ የቆየው የስልጠና መርሃ ግብር ተጠናቀቀ።
ስልጠናው የሰራተኞችን የሙያ እውቀት ለማጠናከር፣ በሥራ ላይ የሚያጋጥሟቸውን ተግዳሮቶች በተሻለ ሁኔታ ለመፍታት እና ዘመናዊ የጉምሩክ አሠራሮችን በብቃት ለመተግበር የሚደገፍ መሆኑ ተገልጿል።
በተጨማሪም ስልጠናው የሰራተኞችን የሙያ አቅም በማሳደግ የተቋሙን የለውጥ ሂደት በተግባር ለማስፈጸም እና የሪፎርም ሥራዎቹን ውጤታማ ለማድረግ የሚያግዝ ነው።
የጅግጅጋ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሰራተኞችም በስልጠናው ያገኙትን እውቀትና ክህሎት በዕለት ተዕለት ሥራቸው በመተግበር፣ የኮሚሽኑን የሪፎርም አቅጣጫዎች ለማሳካት የሚጠበቅባቸውን ሚና እንዲወጡ ተጠቁሟል።
በደንበኞች ትምህርት ቡድን
ጅግጅጋ፣ ኢትዮጵያ | 1 127 |
| 19 | No text... | 1 175 |
| 20 | No text... | 1 280 |
