ባለ አገር
Open in Telegram
👣 Sponsored by me 👣 For any cross, comment, suggestion & promotion @uzumakib5
Show more1 193
Subscribers
No data24 hours
-107 days
-3530 days
Posts Archive
1 193
Repost from 11:11 𝐓𝗵𝗼𝘂𝗴𝗵𝘁𝘀✨
y'all ምክር ቢጤ
አትፍዘዙ ማንም ስለ እናንተ ግድ አይሠጠውም ራሳችሁን ማሻሻልም ሆነ መግደል የናንተው መብት ነው። ቤተሠብም ቢሆን ሊረዳቹ (ሲጠብቅ ወይም ሲላላ) እንጂ 2ቱንም አይሆንላችሁም።
ራሳችሁን አውጡ ቤተሰብ ሃብት ላይኖረው ይችላል ነገ የናንተ ልጅ ቢያንስ በናንተ የሚመካ ይሁን 🙌
ጠንክሩ ከእግዚአብሔር ጋር
እወዳችኋለሁ 🙌❤️🩹
1 193
አንዳንዴ ከስተቶቼ ጋር በፍቅር የወደኩ ያክል ይሰማኛል
ትናንት ላይ እምባና ስብራትን በሰጡኝ የስህተት መንገዶች ዛሬም ላይ እንደ ሱስ የተለከፍኩባቸዉ እስኪመስል ድረስእመላለስባቸዋለሁ
"ተመከሪ ነፍሴ"
1 193
°GOOD TIME 90'S QUESTIONS°
በሂዎታችሁ ዉስጥ የሰራችሁት ትልቁ ስህተት ምንድን ነዉ❓
ምናልባት ሌላ ሰዉ እንዲማርበት
በተመሳሳይ የስህተት መንገድ እንዳንጋጭLEAVE YOUR YOUR COMMENT🙏 B ❤
