ru
Feedback
ባለ አገር

ባለ አገር

Открыть в Telegram

👣 Sponsored by me 👣 For any cross, comment, suggestion & promotion @uzumakib5

Больше
1 193
Подписчики
Нет данных24 часа
-107 дней
-3530 дней
Архив постов
M i C S O L O ftAYOVI Fegeg Bey New Ethiopian Music 2022.mp32.52 MB

3k...🥹

ሠዓቱ ሊዘጠኝ ነው🫠😜

ANYONE WHO HV THIS SONG 🙏

G'NIGHT Y'ALL😴

እሺ እሺ ዛሬ ይሄንን ቤት እናሙቀው ከሠዓታት በኋላ በተለመደው GAME እንገናኝ

y'all ምክር ቢጤ አትፍዘዙ ማንም ስለ እናንተ ግድ አይሠጠውም ራሳችሁን ማሻሻልም ሆነ መግደል የናንተው መብት ነው። ቤተሠብም ቢሆን ሊረዳቹ (ሲጠብቅ ወይም ሲላላ) እንጂ 2ቱንም አይሆንላችሁም። ራሳችሁን አውጡ ቤተሰብ ሃብት ላይኖረው ይችላል ነገ የናንተ ልጅ ቢያንስ በናንተ የሚመካ ይሁን 🙌 ጠንክሩ ከእግዚአብሔር ጋር እወዳችኋለሁ 🙌❤️‍🩹

Repost from Moksho.exe
Die with Memories not Dreames😌

Yohana_Yitalesh_feat_Samvod_ዮሐና_ይጣልሽ_feat_ሳምቮድ.mp32.96 MB

Repost from ብራናዬ 𖣂
ፍቅሬን ሰቅላ ብትሄድ ፣ ጥላቻን አዉርዳ ሳምናት ከተፃፈች ፣ ልክ እንደ ይሁዳ እሷ ከታች እኔ ካላይ ተጠፍሬ ፣ በዉሸት ቃል ብታነፃ ዉብ እጆቿን ፣ ላትቆጠር ካንድ ከኔ ጠል ግን ንገሯት ፍቅር ገፍቶ
ፍቅሬን ሰቅላ ብትሄድ ፣ ጥላቻን አዉርዳ ሳምናት ከተፃፈች ፣ ልክ እንደ ይሁዳ እሷ ከታች እኔ ካላይ ተጠፍሬ ፣ በዉሸት ቃል ብታነፃ ዉብ እጆቿን ፣ ላትቆጠር ካንድ ከኔ ጠል ግን ንገሯት ፍቅር ገፍቶ ፣ መንፃት የለም በእዉነት ቃል

Repost from ብራናዬ 𖣂
አብዝቶ የቀረበህ እሱ ትልቁ ጠላትህ ነዉ EXCEPT SOUL CONNECTION , SOME TIMES POSITIVELYም ቢሆን እነሱም ጠላቶቻችን ናቸዉ
አብዝቶ የቀረበህ እሱ ትልቁ ጠላትህ ነዉ
EXCEPT SOUL CONNECTION , SOME TIMES POSITIVELYም ቢሆን እነሱም ጠላቶቻችን ናቸዉ

ተነሱ 🧑‍🦯

አንዳንዴ ከስተቶቼ ጋር በፍቅር የወደኩ ያክል ይሰማኛል ትናንት ላይ እምባና ስብራትን በሰጡኝ የስህተት መንገዶች ዛሬም ላይ እንደ ሱስ የተለከፍኩባቸዉ እስኪመስል ድረስእመላለስባቸዋለሁ "ተመከሪ ነፍሴ
አንዳንዴ ከስተቶቼ ጋር በፍቅር የወደኩ ያክል ይሰማኛል ትናንት ላይ እምባና ስብራትን በሰጡኝ የስህተት መንገዶች ዛሬም ላይ እንደ ሱስ የተለከፍኩባቸዉ እስኪመስል ድረስእመላለስባቸዋለሁ
"ተመከሪ ነፍሴ"

°GOOD TIME 90'S QUESTIONS° በሂዎታችሁ ዉስጥ የሰራችሁት ትልቁ  ስህተት ምንድን ነዉ❓ ምናልባት ሌላ ሰዉ እንዲማርበት
በተመሳሳይ የስህተት መንገድ እንዳንጋጭ
LEAVE YOUR YOUR COMMENT🙏 B ❤

አሁን ደግሞ 3k እስክንገባ ተፍ ተፍ🙌

GEWON 🎶 ENJOY MA FRIENDS
I am a sickness and i know it's true

Any active admins Dm @ntntudubruh

Atawurulegn lela Mahmoud Ahmed.mp33.75 MB

GEWON🎶
JUST ENJOY THE VIBE

GEWON 🎶 GM SONG
"Can we learn to live right now"