Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ)
የሻማ ፓራፊን እና ሶይ ዋክስ ፈሳሽ የሞልድ ማምረቻ ሲልከን የሻማ ማምረቻ ማሽኖች የሻማ ሲልከን ሞልዶች ሙሉ የሻማ ማምረቻ ግብአቶች ✨ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ,ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታእና በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ነጋዴዎች✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121
Show more📈 Analytical overview of Telegram channel Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ)
Channel Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ) (@genicandlemold) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 11 734 subscribers, ranking 5 878 in the Business category and 2 868 in the Ethiopia region.
📊 Audience metrics and dynamics
Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 11 734 subscribers.
According to the latest data from 06 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -202 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.
- Verification status: Not verified
- Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 10.90%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 3.95% reactions from the total number of subscribers.
- Post reach: On average, each post receives 1 279 views. Within the first day, a publication typically gains 464 views.
- Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 3.
📝 Description and content policy
The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“የሻማ ፓራፊን እና ሶይ ዋክስ
ፈሳሽ የሞልድ ማምረቻ ሲልከን
የሻማ ማምረቻ ማሽኖች
የሻማ ሲልከን ሞልዶች
ሙሉ የሻማ ማምረቻ ግብአቶች
✨ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ,ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታእና በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ነጋዴዎች✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121”
Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 07 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Business category.
Data loading in progress...
| Date | Subscriber Growth | Mentions | Channels | |
| 07 September | 0 | |||
| 06 September | 0 | |||
| 05 September | 0 | |||
| 04 September | +2 | |||
| 03 September | +1 | |||
| 02 September | +1 | |||
| 01 September | +2 |
| 2 | 🌼🌻የአዲስ አመት ስጦታችን🌼🌻
😊ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊
በሁሉም የስልጠና ፓኬጆቻችን ላይ ዲስካውንት አድርገንላችዋል
🛑 ስልጠና ብቻ
በኦላይን - 3500 ብር
በአካል - 4000 ብር
🛑በ13500 ብር ፓኬጅ
3 ሞልድ
5 ኪሎ ዋክስ
1 ጥቅልል ክር
2 ሽታ እና 2 ቀለም
✨ከሙሉ ስልጠና እና የገበያ ትስስር እገዛ ጋር✨
🛑በ48000 ብር ፓኬጅ
ባለ22 የሱቅ ሻማ ማሽን
1 ካርቶን ዋክስ
1 ጥቅልል ክር
2 ሞልድ
2 ሽታ እና 5 ቀለም
✨ከሙሉ ስልጠና እና የገበያ ትስስር እገዛ ጋር✨
🛑በ73000 ብር ፓኬጅ
ባለ34 የሱቅ ሻማ ማሽን
1 ካርቶን ዋክስ
1 ጥቅልል ክር
6 ሞልድ
6 ሽታ እና 12 ቀለም
✨ከሙሉ ስልጠና እና የገበያ ትስስር እገዛ ጋር✨
🛑በ97000 ብር ፓኬጅ
ባለ52 የሱቅ ሻማ ማሽን
1 ካርቶን ዋክስ
1 ጥቅልል ክር
12 ሞልድ
12 ሽታ እና 24 ቀለም
✨ከሙሉ ስልጠና , የገበያ ትስስር እገዛ እና ከኛ ጋር የምትሰሩበት እድል✨
🌻ቅናሹ እስከ ጻጉሜ 3 ለሚከፍሉ ሰዎች ብቻ ነው🌻
🛑ለመመዝገብ🛑
ሙሉ ስም ,ስልክ ቁጥር እና የበጀታችሁን መጠን ከታች ባለዉ የቴሌግራም አካዉንት ይላኩልን
✨Let’s grow together ✨
ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 400 |
| 3 | 🔥 የሻማ ማሽን ፓኬጅ ዲስካዉንት 🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
የሱቅ ሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ሙሉ ግብአት ከነ ስልጠናው በአንድ ፓኬጅ በዲስካዉንት አዘጋጅተናል።
በፓኬጁ ውስጥ፦
✔️ ባለ 18 የሱቅ ሻማ ማሽን
✔️ 25 ኪሎ Wax
✔️ የሻማ ክር
✔️ 200 ካርቶን ለምርት ማሸጊያ
✔️ ሙሉ የሻማ ስራ ስልጠና
💥 ከዚህ በፊት 34375 ብር የነበረዉን 28,900 ብር ዲስካዉንት አቅርበንላችሆል።
ፓኬጁ ለ 5 ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ ነው ‼️
ቀድመው ኦርደር ያድርጉ
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ሙሉ ግብአቶችንና ማሽኖችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ – ቅዳሜ፡ 3:30 – 11:30
👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
Contact: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 531 |
| 4 | ያልተለመዱ ምርቶችን ለማምረት
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊
ያልተለመዱ ምርቶችን ለማምረት Gel wax መጠቀም እንዳትረሱ
💥 on hand 💥
✨ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታ
የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ እና ብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ-ቅዳሜ 3:30 - 11:30
✨Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold2
📲 0993013121 | 693 |
| 5 | 🔥 የቁጥር ሻማ ሞልድ 🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 ON HAND 💥
የተለያዩ የቁጥር ሻማዎችን በቀላሉና በትክክል ለመስራት የሚያግዝ የቁጥር ሻማ ሞልድ አሁን በእጃችን ይገኛል። 🔢🕯️
ለልደት፣ ለአመታዊ በዓላት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ የቁጥር ሻማዎችን ለማምረት በጣም ጠቃሚ ሞልድ ነው።
👉 የሻማ ቢዝነስዎን በተለያዩ ዲዛይኖች ለማስፋት የሚረዳዎትን ሞልድ ዛሬ ያግኙ።
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ–አርብ 3:30–11:30
ቅዳሜ 3:30–6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 782 |
| 6 | ለስራችው ይህ ግብአት ወሳኝ ነው🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 on hand 💥
ለሻማ ተወዳጅ የሆኑ የሻማ ሽታዎች ወሳኝ ናቸው።
በ 10ml መጠን ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ
ለደንበኞቻችሁ በተለየ ሽታ ያቅርቡ
✔️mango
✔️apple
✔️Blueberry
✔️strawbery
✔️cherry
✔️Blueberry
እንዲሁም የተለያዩ የሻማ ሞልዶች እና ሙሉ የሻማ መስሪያ ግብዓቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲0993013121 | 1 042 |
| 7 | 🔥 የሻማ ቢዝነስ መጀመሪያ ፓኬጅ 🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
አዲስ የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ሙሉ ግብአት ከነ ስልጠናው በአንድ ፓኬጅ አዘጋጅተናል
በፓኬጁ ውስጥ፦
✔️ 2 የሻማ ሞልዶች
✔️ 1 የሻማ ቀለም
✔️ 1 የሻማ ሽታ
✔️ የሻማ ክር
✔️ 5 ኪሎ Wax
✔️ ሙሉ ስልጠና
💥 ሁሉንም ለብቻ ከመግዛት ይልቅ ግብአቶቹን ከነ ሙሉ ስልጠናው በቅናሽ 9,990 ብር ብቻ!
ፓኬጁ ለ10 ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ ነው።
📅 ስልጠናው መስከረም 9 ይጀምራል።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ሙሉ ግብአቶችንና ማሽኖችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ – ቅዳሜ፡ 3:30 – 11:30
👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 033 |
| 8 | ጥራት ያለው ምርት በብዛት
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊
የሱቅ ሻማ በብዛት እና በጥራት ለማምረት ጥራት ያላቸው ግብአቶች ማሟላት ግድ ይላል
✔️ማሽን
✔️ዋክስ
✔️ክር
✔️ካርቶን
👉 እያንዳንዱ ግብዓት የራሱ ሚና አለው። ጥራት ያለው ሻማ ለመስራት ትክክለኛውን ግብዓት መምረጥ ወሳኝ ነው።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ሙሉ ግብአቶችንና ማሽኖችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ – ቅዳሜ፡ 3:30 – 11:30
👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 999 |
| 9 | 💥 ነሀሴ 30 - ዻግሜ 1💥
ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼
የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜና እሁድ አቅርበንላችሆ።
በትርፋ ጊዜያችሁ ልትጀምሩት ወይም ልትሰሩት ምትችሉት ቢዝነስ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም! ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በOnline ስልጠናችን መሳተፍ ትችላላችሁ።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ–አርብ3:30–11:30
ቅዳሜ 3:30–11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
Telegram: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 134 |
| 10 | 🔥 ቫስ ሞልድ እና ጂብሰም ሞልድ🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 On Hand 💥
ቆንጆና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው የቫስ ሞልዶች እና የጂብሰም ሞልዶች አሁን በእጃችን ይገኛሉ።
በእነዚህ ሞልዶች ጂብሰም፣ ሲሚንቶ እና ሌሎች ተመጣጣኝ ማቴሪያሎችን በመጠቀም ውብ የቤት ማስዋቢያዎችን ምርቶችን መስራት ይችላሉ።
የስራ ሰዓት ⏰
ከሰኞ–አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 524 |
| 11 | 🔥 የሻማ መቀስ እና ቴርሞሜት🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 on hand 💥
የሻማ ስራዎን በቀላሉና በትክክል ለመስራት የሚያግዙ የሻማ መቀስ እና ቴርሞሜትር አሁን በእጃችን ይገኛሉ።
ለተለያዩ የሻማ ስራዎች እና የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ለምትፈልጉ በጣም ጠቃሚ መሳሪያዎች ናቸው።
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲0993013121 | 1 234 |
| 12 | 🔥 የሻማ ቀለሞች 🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 on hand 💥
🔥 የሻማዎን ቀለም በሚፈልጉት ስታይል ለማስዋብ የሚያግዙ የሻማ ቀለሞች አሁን በእጃችን ይገኛሉ።
✨ ለተለያዩ የሻማ ዲዛይኖች፣ ለቤት አጠቃቀም፣ ለስጦታ እና የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ለምትፈልጉ ✨
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 314 |
| 13 | 🔥አዲስ የገቡ ሞልዶች 🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊
💥 on hand 💥
🔥 በእነዚህ የሻማ ሞልዶች የሚያመርቷቸው ሻማዎች የብራንዳችሁን ገጽታ እና ልዩነት አንድ ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ ይችላሉ።
✨ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታ
የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ እና ብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 478 |
| 14 | ሻማ ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል?
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊
ሻማ ለመስራት ሞልድ ብቻ በቂ አይደለም።
✔️ ዋክስ
✔️ ክር
✔️ ቀለም
✔️ ሽታ
👉 እያንዳንዱ ግብዓት የራሱ ሚና አለው። ጥራት ያለው ሻማ ለመስራት ትክክለኛውን ግብዓት መምረጥ ወሳኝ ነው።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ–አርብ3:30–11:30
ቅዳሜ 3:30–11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
Telegram: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 211 |
| 15 | 🙋♀️ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች
ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች እና ደንበኞቻችን በሙሉ ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችው☺️☺️
😊ዛሬ ቢሮአችን ክፍት ነዉ በእረፍት ቀናችሁ ቢሯችን ጎራ በሉ😊
🌙 መልካም በአል 🌙
✨Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 174 |
| 16 | 💥 ነሀሴ 23 - 24 💥
ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼
የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜና እሁድ አቅርበንላችሆ።
በትርፋ ጊዜያችሁ ልትጀምሩት ወይም ልትሰሩት ምትችሉት ቢዝነስ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም! ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በOnline ስልጠናችን መሳተፍ ትችላላችሁ።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ–አርብ3:30–11:30
ቅዳሜ 3:30–11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
Telegram: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 252 |
| 17 | የሻማ ሽታ ለምን አስፈላጊ ናቸው?
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊
💥 On Hand 💥
ሻማ ሲዘጋጅ ዋክስ ብቻ አይበቃም
የምትጠቀሙት ሽታ የሻማውን ስሜት እና የደንበኛ ምርጫ ላይ ትልቅ ሚና አላቸው።እነዚ ግብአቶች እኛ ጋር ታገኛላችሁ።
ጥቅማቸዉ
✔️የሻማ ሽታ – የሻማውን የልዩነት ስሜት እና ሽታ ይጨምራል።
የስራ ሰአት⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30-11:30
ቅዳሜ 3:30-11:30
👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼
✨Let’s grow together ✨
ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 433 |
| 18 | አዲስ ሃሳብ ለአዲስ ስራ ✨
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊
አዳዲስ ነገሮችን ለመስራት ሁልጊዜ የሌሎችን ድንቅ ስራዎች ማየት እና መማር ትልቅ መንገድ ነው። እነዚን የመሰሉ ዲኮሬሽን ሻማዎችን በሞልድ ማምረት ትችላላችሁ
ይህ ፎቶ ላይ ምታዩዋቸዉ ዲኮሬሽን ሻማዎች እዚዉ እኛ ጋር የሰለጠኑ ተማሪዎቻችን የሰሯቸዉ ሻማዎች ናቸዉ የራሳችሁን ምርት/ስራ ስትሰሩ እንደዚህ አይነት ውበቶችን በራሳችሁ እጅ ማውጣት ትችላላችሁ።የዚህን ሳምንት ቅዳሜና እሁድ ስልጠና ስላዘጋጀን መዉሰድ ለምትፈልጉ እታች ባለዉ conntact ያርጉን።
💥ሙሉ የሻማ ግብአቶችን እኛ ጋር ታገኛላችው ታች ያለውን ስልክ ይጠቀሙ👇👇👇
የስራ ሰአት⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30-11:30
ቅዳሜ 3:30 - 11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨Let’s grow together ✨
Contact@genicandlemold1
📲0993013121 | 1 588 |
| 19 | አዲስ ሃሳብ ለአዲስ ስራ ✨
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊
አዳዲስ ነገሮችን ለመስራት ሁልጊዜ የሌሎችን ድንቅ ስራዎች ማየት እና መማር ትልቅ መንገድ ነው። እነዚን የመሰሉ ዲኮሬሽን ሻማዎችን በሞልድ ማምረት ትችላላችሁ
ይህ ፎቶ ላይ ምታዩዋቸዉ ዲኮሬሽን ሻማዎች እዚዉ እኛ ጋር የሰለጠኑ ተማሪዎቻችን የሰሯቸዉ ሻማዎች ናቸዉ የራሳችሁን ምርት/ስራ ስትሰሩ እንደዚህ አይነት ውበቶችን በራሳችሁ እጅ ማውጣት ትችላላችሁ።የዚህን ሳምንት ቅዳሜና እሁድ ስልጠና ስላዘጋጀን መዉሰድ ለምትፈልጉ እታች ባለዉ conntact ያርጉን።
💥ሙሉ የሻማ ግብአቶችን እኛ ጋር ታገኛላችው ታች ያለውን ስልክ ይጠቀሙ👇👇👇
የስራ ሰአት⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30-11:30
ቅዳሜ 3:30 - 11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨Let’s grow together ✨
Contact@genicandlemold1
📲0993013121 | 1 |
| 20 | 💥 የስራ ማስታወቂያ 💥
Job Title
✴️Training Manager
ከላይ በተጠቀሰው የስራ አይነት ልምድ ያላችሁ ሴቶች ድርጅታችን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ
ከታች በምታዩት ሊንክ 👇🏼👇🏼
🔴ሙሉ ስም
🔴ስልክ ቁጥር
🔴ሲቪ
ላኩልን 😊😊
Contact @genicandlemold2 | 1 405 |
