Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ)
የሻማ ፓራፊን እና ሶይ ዋክስ ፈሳሽ የሞልድ ማምረቻ ሲልከን የሻማ ማምረቻ ማሽኖች የሻማ ሲልከን ሞልዶች ሙሉ የሻማ ማምረቻ ግብአቶች ✨ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ,ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታእና በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ነጋዴዎች✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121
显示更多📈 Telegram 频道 Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ) 的分析概览
频道 Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ) (@genicandlemold) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 742 名订阅者,在 商业 类别中位列第 5 881,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 864 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 742 名订阅者。
根据 04 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -194,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 11.04%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 297 次浏览,首日通常累积 478 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 3。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“የሻማ ፓራፊን እና ሶይ ዋክስ
ፈሳሽ የሞልድ ማምረቻ ሲልከን
የሻማ ማምረቻ ማሽኖች
የሻማ ሲልከን ሞልዶች
ሙሉ የሻማ ማምረቻ ግብአቶች
✨ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ,ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታእና በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ነጋዴዎች✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
数据加载中...
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 05 九月 | 0 | |||
| 04 九月 | +2 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | +1 | |||
| 01 九月 | +2 |
| 2 | 🔥 የቁጥር ሻማ ሞልድ 🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 ON HAND 💥
የተለያዩ የቁጥር ሻማዎችን በቀላሉና በትክክል ለመስራት የሚያግዝ የቁጥር ሻማ ሞልድ አሁን በእጃችን ይገኛል። 🔢🕯️
ለልደት፣ ለአመታዊ በዓላት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ የቁጥር ሻማዎችን ለማምረት በጣም ጠቃሚ ሞልድ ነው።
👉 የሻማ ቢዝነስዎን በተለያዩ ዲዛይኖች ለማስፋት የሚረዳዎትን ሞልድ ዛሬ ያግኙ።
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ–አርብ 3:30–11:30
ቅዳሜ 3:30–6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 504 |
| 3 | ለስራችው ይህ ግብአት ወሳኝ ነው🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 on hand 💥
ለሻማ ተወዳጅ የሆኑ የሻማ ሽታዎች ወሳኝ ናቸው።
በ 10ml መጠን ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ
ለደንበኞቻችሁ በተለየ ሽታ ያቅርቡ
✔️mango
✔️apple
✔️Blueberry
✔️strawbery
✔️cherry
✔️Blueberry
እንዲሁም የተለያዩ የሻማ ሞልዶች እና ሙሉ የሻማ መስሪያ ግብዓቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲0993013121 | 687 |
| 4 | 🔥 የሻማ ቢዝነስ መጀመሪያ ፓኬጅ 🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
አዲስ የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ሙሉ ግብአት ከነ ስልጠናው በአንድ ፓኬጅ አዘጋጅተናል
በፓኬጁ ውስጥ፦
✔️ 2 የሻማ ሞልዶች
✔️ 1 የሻማ ቀለም
✔️ 1 የሻማ ሽታ
✔️ የሻማ ክር
✔️ 5 ኪሎ Wax
✔️ ሙሉ ስልጠና
💥 ሁሉንም ለብቻ ከመግዛት ይልቅ ግብአቶቹን ከነ ሙሉ ስልጠናው በቅናሽ 9,990 ብር ብቻ!
ፓኬጁ ለ10 ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ ነው።
📅 ስልጠናው መስከረም 9 ይጀምራል።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ሙሉ ግብአቶችንና ማሽኖችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ – ቅዳሜ፡ 3:30 – 11:30
👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 829 |
| 5 | ጥራት ያለው ምርት በብዛት
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊
የሱቅ ሻማ በብዛት እና በጥራት ለማምረት ጥራት ያላቸው ግብአቶች ማሟላት ግድ ይላል
✔️ማሽን
✔️ዋክስ
✔️ክር
✔️ካርቶን
👉 እያንዳንዱ ግብዓት የራሱ ሚና አለው። ጥራት ያለው ሻማ ለመስራት ትክክለኛውን ግብዓት መምረጥ ወሳኝ ነው።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ሙሉ ግብአቶችንና ማሽኖችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ – ቅዳሜ፡ 3:30 – 11:30
👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 882 |
| 6 | 💥 ነሀሴ 30 - ዻግሜ 1💥
ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼
የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜና እሁድ አቅርበንላችሆ።
በትርፋ ጊዜያችሁ ልትጀምሩት ወይም ልትሰሩት ምትችሉት ቢዝነስ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም! ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በOnline ስልጠናችን መሳተፍ ትችላላችሁ።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ–አርብ3:30–11:30
ቅዳሜ 3:30–11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
Telegram: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 960 |
| 7 | 🔥 ቫስ ሞልድ እና ጂብሰም ሞልድ🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 On Hand 💥
ቆንጆና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው የቫስ ሞልዶች እና የጂብሰም ሞልዶች አሁን በእጃችን ይገኛሉ።
በእነዚህ ሞልዶች ጂብሰም፣ ሲሚንቶ እና ሌሎች ተመጣጣኝ ማቴሪያሎችን በመጠቀም ውብ የቤት ማስዋቢያዎችን ምርቶችን መስራት ይችላሉ።
የስራ ሰዓት ⏰
ከሰኞ–አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 210 |
| 8 | 🔥 የሻማ መቀስ እና ቴርሞሜት🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 on hand 💥
የሻማ ስራዎን በቀላሉና በትክክል ለመስራት የሚያግዙ የሻማ መቀስ እና ቴርሞሜትር አሁን በእጃችን ይገኛሉ።
ለተለያዩ የሻማ ስራዎች እና የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ለምትፈልጉ በጣም ጠቃሚ መሳሪያዎች ናቸው።
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲0993013121 | 1 091 |
| 9 | 🔥 የሻማ ቀለሞች 🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊
💥 on hand 💥
🔥 የሻማዎን ቀለም በሚፈልጉት ስታይል ለማስዋብ የሚያግዙ የሻማ ቀለሞች አሁን በእጃችን ይገኛሉ።
✨ ለተለያዩ የሻማ ዲዛይኖች፣ ለቤት አጠቃቀም፣ ለስጦታ እና የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ለምትፈልጉ ✨
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨ Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 141 |
| 10 | 🔥አዲስ የገቡ ሞልዶች 🔥
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊
💥 on hand 💥
🔥 በእነዚህ የሻማ ሞልዶች የሚያመርቷቸው ሻማዎች የብራንዳችሁን ገጽታ እና ልዩነት አንድ ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ ይችላሉ።
✨ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታ
የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ እና ብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30
ቅዳሜ 3:30 - 6:30
✨Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 362 |
| 11 | ሻማ ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል?
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊
ሻማ ለመስራት ሞልድ ብቻ በቂ አይደለም።
✔️ ዋክስ
✔️ ክር
✔️ ቀለም
✔️ ሽታ
👉 እያንዳንዱ ግብዓት የራሱ ሚና አለው። ጥራት ያለው ሻማ ለመስራት ትክክለኛውን ግብዓት መምረጥ ወሳኝ ነው።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ–አርብ3:30–11:30
ቅዳሜ 3:30–11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
Telegram: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 180 |
| 12 | 🙋♀️ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች
ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች እና ደንበኞቻችን በሙሉ ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችው☺️☺️
😊ዛሬ ቢሮአችን ክፍት ነዉ በእረፍት ቀናችሁ ቢሯችን ጎራ በሉ😊
🌙 መልካም በአል 🌙
✨Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 151 |
| 13 | 💥 ነሀሴ 23 - 24 💥
ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼
የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜና እሁድ አቅርበንላችሆ።
በትርፋ ጊዜያችሁ ልትጀምሩት ወይም ልትሰሩት ምትችሉት ቢዝነስ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም! ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በOnline ስልጠናችን መሳተፍ ትችላላችሁ።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ–አርብ3:30–11:30
ቅዳሜ 3:30–11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
Telegram: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 198 |
| 14 | የሻማ ሽታ ለምን አስፈላጊ ናቸው?
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊
💥 On Hand 💥
ሻማ ሲዘጋጅ ዋክስ ብቻ አይበቃም
የምትጠቀሙት ሽታ የሻማውን ስሜት እና የደንበኛ ምርጫ ላይ ትልቅ ሚና አላቸው።እነዚ ግብአቶች እኛ ጋር ታገኛላችሁ።
ጥቅማቸዉ
✔️የሻማ ሽታ – የሻማውን የልዩነት ስሜት እና ሽታ ይጨምራል።
የስራ ሰአት⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30-11:30
ቅዳሜ 3:30-11:30
👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼
✨Let’s grow together ✨
ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 433 |
| 15 | አዲስ ሃሳብ ለአዲስ ስራ ✨
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊
አዳዲስ ነገሮችን ለመስራት ሁልጊዜ የሌሎችን ድንቅ ስራዎች ማየት እና መማር ትልቅ መንገድ ነው። እነዚን የመሰሉ ዲኮሬሽን ሻማዎችን በሞልድ ማምረት ትችላላችሁ
ይህ ፎቶ ላይ ምታዩዋቸዉ ዲኮሬሽን ሻማዎች እዚዉ እኛ ጋር የሰለጠኑ ተማሪዎቻችን የሰሯቸዉ ሻማዎች ናቸዉ የራሳችሁን ምርት/ስራ ስትሰሩ እንደዚህ አይነት ውበቶችን በራሳችሁ እጅ ማውጣት ትችላላችሁ።የዚህን ሳምንት ቅዳሜና እሁድ ስልጠና ስላዘጋጀን መዉሰድ ለምትፈልጉ እታች ባለዉ conntact ያርጉን።
💥ሙሉ የሻማ ግብአቶችን እኛ ጋር ታገኛላችው ታች ያለውን ስልክ ይጠቀሙ👇👇👇
የስራ ሰአት⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30-11:30
ቅዳሜ 3:30 - 11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨Let’s grow together ✨
Contact@genicandlemold1
📲0993013121 | 1 588 |
| 16 | አዲስ ሃሳብ ለአዲስ ስራ ✨
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊
አዳዲስ ነገሮችን ለመስራት ሁልጊዜ የሌሎችን ድንቅ ስራዎች ማየት እና መማር ትልቅ መንገድ ነው። እነዚን የመሰሉ ዲኮሬሽን ሻማዎችን በሞልድ ማምረት ትችላላችሁ
ይህ ፎቶ ላይ ምታዩዋቸዉ ዲኮሬሽን ሻማዎች እዚዉ እኛ ጋር የሰለጠኑ ተማሪዎቻችን የሰሯቸዉ ሻማዎች ናቸዉ የራሳችሁን ምርት/ስራ ስትሰሩ እንደዚህ አይነት ውበቶችን በራሳችሁ እጅ ማውጣት ትችላላችሁ።የዚህን ሳምንት ቅዳሜና እሁድ ስልጠና ስላዘጋጀን መዉሰድ ለምትፈልጉ እታች ባለዉ conntact ያርጉን።
💥ሙሉ የሻማ ግብአቶችን እኛ ጋር ታገኛላችው ታች ያለውን ስልክ ይጠቀሙ👇👇👇
የስራ ሰአት⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30-11:30
ቅዳሜ 3:30 - 11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨Let’s grow together ✨
Contact@genicandlemold1
📲0993013121 | 1 |
| 17 | 💥 የስራ ማስታወቂያ 💥
Job Title
✴️Training Manager
ከላይ በተጠቀሰው የስራ አይነት ልምድ ያላችሁ ሴቶች ድርጅታችን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ
ከታች በምታዩት ሊንክ 👇🏼👇🏼
🔴ሙሉ ስም
🔴ስልክ ቁጥር
🔴ሲቪ
ላኩልን 😊😊
Contact @genicandlemold2 | 1 405 |
| 18 | እነዚህን ግባቶች ከእኛ ታገኛላችሁ
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊
ዛሬ እጃችን ላይ ያሉትን Soy Wax፣ Gel Wax፣ Sand Wax፣ Stearic Acid፣ Glitter፣ Mica Powder እና የሻማ መቀስ እያንዳንዳቸው በሻማ ስራ ውስጥ ያላቸውን ሚና እንመለከታለን።
✔️ Soy Wax – ጥራት ያላቸዉ ዲኮሬቲቨ ሻማዎችን ለማምረት
✔️ Gel Wax – ክሬቲቨ የሆኑ እና ያልተለመዱ ሻማዎችን ለማምረት
✔️ Sand Wax – የፕሮግራም ድምቀት የሆኑ ሻማዎችን ለማምረት
✔️Stearic Acid – የምንሰራቸዉ ሻማዎች ነጭ እና በጣም ጠንካራ ሻማ እንዲሆኑ።
✔️Glitter & Mica Powder – የሰራነዉ ሻማ ተጨማሪ ዉበት ዲኮሪሽን እና ሻይን እንዲያደርግ የሚያደርጉ ናቸዉ።
✔️ የሻማ መቀስ – ክርን በተገቢው ርዝመት ለመቁረጥ የሚረዳ።
የስራ ሰአት⏰
ከሰኞ-አርብ 3:30-11:30
ቅዳሜ 3:30-11:30
👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼
✨Let’s grow together ✨
ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ
Contact @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 606 |
| 19 | ሻማ ማምረቻ መሳሪያዎች እንደሚለያዩ ታቃላችሁ ⁉️
ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊
ሻማ ማምረቻ ማምረቻ ማሽኖች ከ16-102 የማምረት አቅም ሲኖራቸዉ ትልቁና ትንሹ ተብለዉ ይከፈላሉ።
ትንሹ የሻማ ማምረቻ
✔️በቀላሉ ልንይዘዉ ምንችለዉ ነዉ።
✔️ቀላልና ብዙም ጉልበት ማይጠይቅ ነዉ።
✔️ከብረት ቅልቅል እና አልሙንየም ይመረታል
ትልቁ የሻማ ማምረቻ
✔️ከትንሹ አንጻር ጉልበትንና ቦታ ይፈልጋል
✔️ከአልሙንየም ይልቅ ከብረት ይመረታል
🛑 እኛ ጋር የሚገኙት ትንሹ ለአጠቃቀም ቀላል የሆኑት ማሽኖች ናቸው
ሁሉንም ግብአት በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ታገናላችው😊😊
የስራ ሰአት ⏰
ከሰኞ -ቅዳሜ 3:30 - 11:30
✨Let’s grow together ✨
Contact @genicandlemold1
📲0993013121 | 1 558 |
| 20 | የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ?
ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼
የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜና እሁድ አቅርበንላችሆ።
በትርፋ ጊዜያችሁ ልትጀምሩት ወይም ልትሰሩት ምትችሉት ቢዝነስ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ።
💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም! ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በOnline ስልጠናችን መሳተፍ ትችላላችሁ።
👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ።
⏰ የስራ ሰአት
ሰኞ–አርብ3:30–11:30
ቅዳሜ 3:30–11:30
👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼
✨ Let’s grow together ✨
Telegram: @genicandlemold1
📲 0993013121 | 1 561 |
