es
Feedback
Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ)

Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ)

Ir al canal en Telegram

የሻማ ፓራፊን እና ሶይ ዋክስ ፈሳሽ የሞልድ ማምረቻ ሲልከን የሻማ ማምረቻ ማሽኖች የሻማ ሲልከን ሞልዶች ሙሉ የሻማ ማምረቻ ግብአቶች ✨ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ,ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታእና በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ነጋዴዎች✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121

Mostrar más

📈 Análisis del canal de Telegram Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ)

El canal Geni candle mold (ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ) (@genicandlemold) en el segmento lingüístico de Amárico es un actor destacado. Actualmente la comunidad reúne a 11 741 suscriptores, ocupando la posición 5 879 en la categoría Negocios y el puesto 2 867 en la región Etiopía.

📊 Métricas de audiencia y dinámica

Desde su creación el невідомо, el proyecto ha mostrado un crecimiento acelerado, reuniendo a 11 741 suscriptores.

Según los últimos datos del 05 septiembre, 2026, el canal mantiene una actividad estable. En los últimos 30 días la variación de miembros fue de -202, y en las últimas 24 horas de -10, conservando un alto alcance.

  • Estado de verificación: No verificado
  • Tasa de interacción (ER): El promedio de interacción de la audiencia es 11.06%. Durante las primeras 24 horas tras publicar, el contenido suele obtener 3.97% de reacciones respecto al total de suscriptores.
  • Alcance de las publicaciones: Cada publicación recibe en promedio 1 299 visualizaciones. En el primer día suele acumular 466 visualizaciones.
  • Reacciones e interacción: La audiencia responde de forma activa: el promedio de reacciones por publicación es 3.

📝 Descripción y política de contenido

El autor describe el recurso como un espacio para expresar opiniones subjetivas:
የሻማ ፓራፊን እና ሶይ ዋክስ ፈሳሽ የሞልድ ማምረቻ ሲልከን የሻማ ማምረቻ ማሽኖች የሻማ ሲልከን ሞልዶች ሙሉ የሻማ ማምረቻ ግብአቶች ✨ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ ,ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታእና በብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ነጋዴዎች✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121

Gracias a la alta frecuencia de actualizaciones (últimos datos recibidos el 06 septiembre, 2026), el canal mantiene la vigencia y un amplio alcance. La analítica demuestra que la audiencia interactúa activamente con el contenido, lo que lo convierte en un punto de referencia dentro de la categoría Negocios.

11 741
Suscriptores
-1024 horas
-377 días
-20230 días

Carga de datos en curso...

Nube de Etiquetas
Sin datos
¿Algún problema? Por favor, actualice la página o contacte a nuestro gerente de soporte.
Menciones Entrantes y Salientes
---
---
---
---
---
---
Atraer Suscriptores
septiembre '26
septiembre '26
+6
en 0 canales
agosto '26
+22
en 1 canales
Get PRO
julio '26
+39
en 1 canales
Get PRO
junio '26
+41
en 0 canales
Get PRO
mayo '26
+74
en 0 canales
Get PRO
abril '26
+55
en 0 canales
Get PRO
marzo '26
+109
en 0 canales
Get PRO
febrero '26
+93
en 0 canales
Get PRO
enero '26
+44
en 0 canales
Get PRO
diciembre '25
+141
en 0 canales
Get PRO
noviembre '25
+31
en 0 canales
Get PRO
octubre '25
+64
en 0 canales
Get PRO
septiembre '25
+129
en 0 canales
Get PRO
agosto '25
+66
en 1 canales
Get PRO
julio '25
+117
en 1 canales
Get PRO
junio '25
+65
en 0 canales
Get PRO
mayo '25
+97
en 0 canales
Get PRO
abril '25
+312
en 0 canales
Get PRO
marzo '25
+242
en 0 canales
Get PRO
febrero '25
+413
en 0 canales
Get PRO
enero '25
+92
en 0 canales
Get PRO
diciembre '24
+254
en 0 canales
Get PRO
noviembre '24
+197
en 0 canales
Get PRO
octubre '24
+191
en 0 canales
Get PRO
septiembre '24
+105
en 0 canales
Get PRO
agosto '24
+457
en 0 canales
Get PRO
julio '24
+356
en 0 canales
Get PRO
junio '24
+275
en 0 canales
Get PRO
mayo '24
+43
en 0 canales
Get PRO
abril '24
+56
en 0 canales
Get PRO
marzo '24
+196
en 0 canales
Get PRO
febrero '24
+92
en 0 canales
Get PRO
enero '24
+154
en 0 canales
Get PRO
diciembre '23
+463
en 0 canales
Get PRO
noviembre '23
+1 616
en 0 canales
Get PRO
octubre '23
+3 866
en 0 canales
Get PRO
septiembre '23
+2 067
en 0 canales
Get PRO
agosto '23
+323
en 0 canales
Get PRO
julio '23
+438
en 0 canales
Get PRO
junio '23
+1 048
en 0 canales
Get PRO
mayo '23
+433
en 0 canales
Get PRO
abril '23
+440
en 0 canales
Get PRO
marzo '23
+742
en 0 canales
Get PRO
febrero '23
+822
en 0 canales
Get PRO
enero '23
+608
en 0 canales
Fecha
Crecimiento de Suscriptores
Menciones
Canales
06 septiembre0
05 septiembre0
04 septiembre+2
03 septiembre+1
02 septiembre+1
01 septiembre+2
Publicaciones del Canal
ያልተለመዱ ምርቶችን ለማምረት ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ያልተለመዱ ምርቶችን ለማምረት Gel wax መጠቀም እንዳትረሱ 💥 on hand 💥 ✨ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦ
ያልተለመዱ ምርቶችን ለማምረት ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ያልተለመዱ ምርቶችን ለማምረት Gel wax መጠቀም እንዳትረሱ 💥 on hand 💥 ✨ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ እና ብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️ የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-ቅዳሜ 3:30 - 11:30 ✨Let’s grow together ✨ Contact @genicandlemold2 📲 0993013121

2
🔥 የቁጥር ሻማ ሞልድ 🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 ON HAND 💥 የተለያዩ የቁጥር ሻማዎችን በቀላሉና በትክክል ለመስራት የሚያግዝ የቁጥር ሻማ ሞልድ አሁን በእጃችን ይገኛል። 🔢
🔥 የቁጥር ሻማ ሞልድ 🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 ON HAND 💥 የተለያዩ የቁጥር ሻማዎችን በቀላሉና በትክክል ለመስራት የሚያግዝ የቁጥር ሻማ ሞልድ አሁን በእጃችን ይገኛል። 🔢🕯️ ለልደት፣ ለአመታዊ በዓላት እና ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚሆኑ የቁጥር ሻማዎችን ለማምረት በጣም ጠቃሚ ሞልድ ነው። 👉 የሻማ ቢዝነስዎን በተለያዩ ዲዛይኖች ለማስፋት የሚረዳዎትን ሞልድ ዛሬ ያግኙ። የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ–አርብ 3:30–11:30 ቅዳሜ 3:30–6:30 ✨ Let’s grow together ✨ Contact: @genicandlemold1 📲 0993013121
606
3
ለስራችው ይህ ግብአት ወሳኝ ነው🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 on hand 💥 ለሻማ ተወዳጅ የሆኑ የሻማ ሽታዎች ወሳኝ ናቸው። በ 10ml መጠን ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ ለደንበኞቻችሁ በ
ለስራችው ይህ ግብአት ወሳኝ ነው🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 on hand 💥 ለሻማ ተወዳጅ የሆኑ የሻማ ሽታዎች ወሳኝ ናቸው። በ 10ml መጠን ጀምሮ ማግኘት ይችላሉ ለደንበኞቻችሁ በተለየ ሽታ ያቅርቡ ✔️mango ✔️apple ✔️Blueberry ✔️strawbery ✔️cherry ✔️Blueberry እንዲሁም የተለያዩ የሻማ ሞልዶች እና ሙሉ የሻማ መስሪያ ግብዓቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ያገኛሉ የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30 ቅዳሜ 3:30 - 6:30 ✨ Let’s grow together ✨ Contact @genicandlemold1             📲0993013121
806
4
🔥 የሻማ ቢዝነስ መጀመሪያ ፓኬጅ 🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 አዲስ የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ሙሉ ግብአት ከነ ስልጠናው በአንድ ፓኬጅ አዘጋጅተናል በፓኬጁ ውስጥ፦ ✔️ 2 የሻማ ሞልዶች ✔
🔥 የሻማ ቢዝነስ መጀመሪያ ፓኬጅ 🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 አዲስ የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ሙሉ ግብአት ከነ ስልጠናው በአንድ ፓኬጅ አዘጋጅተናል በፓኬጁ ውስጥ፦ ✔️ 2 የሻማ ሞልዶች ✔️ 1 የሻማ ቀለም ✔️ 1 የሻማ ሽታ ✔️ የሻማ ክር ✔️ 5 ኪሎ Wax ✔️ ሙሉ ስልጠና 💥 ሁሉንም ለብቻ ከመግዛት ይልቅ ግብአቶቹን ከነ ሙሉ ስልጠናው በቅናሽ 9,990 ብር ብቻ! ፓኬጁ ለ10 ሰዎች ብቻ የተዘጋጀ ነው። 📅 ስልጠናው መስከረም 9 ይጀምራል። ​👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ሙሉ ግብአቶችንና ማሽኖችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ። ​⏰ የስራ ሰአት ሰኞ – ቅዳሜ፡ 3:30 – 11:30 ​👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ​✨ Let’s grow together ✨ ​contact @genicandlemold1               📲 0993013121
897
5
ጥራት ያለው ምርት በብዛት ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 የሱቅ ሻማ በብዛት እና በጥራት ለማምረት ጥራት ያላቸው ግብአቶች ማሟላት ግድ ይላል ✔️ማሽን ✔️ዋክስ ✔️ክር ✔️ካርቶን ​👉 እ
ጥራት ያለው ምርት በብዛት ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 የሱቅ ሻማ በብዛት እና በጥራት ለማምረት ጥራት ያላቸው ግብአቶች ማሟላት ግድ ይላል ✔️ማሽን ✔️ዋክስ ✔️ክር ✔️ካርቶን ​👉 እያንዳንዱ ግብዓት የራሱ ሚና አለው። ጥራት ያለው ሻማ ለመስራት ትክክለኛውን ግብዓት መምረጥ ወሳኝ ነው። ​👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ሙሉ ግብአቶችንና ማሽኖችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ። ​⏰ የስራ ሰአት ሰኞ – ቅዳሜ፡ 3:30 – 11:30 ​👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ​✨ Let’s grow together ✨ ​contact @genicandlemold1 📲 0993013121
926
6
💥 ነሀሴ 30 - ዻግሜ 1💥 ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅ
💥 ነሀሴ 30 - ዻግሜ 1💥 ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜና እሁድ አቅርበንላችሆ። በትርፋ ጊዜያችሁ ልትጀምሩት ወይም ልትሰሩት ምትችሉት ቢዝነስ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ። 💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም! ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በOnline ስልጠናችን መሳተፍ ትችላላችሁ። 👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ። ⏰ የስራ ሰአት ሰኞ–አርብ3:30–11:30 ቅዳሜ 3:30–11:30 👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ Telegram: @genicandlemold1             📲 0993013121
1 004
7
🔥 ቫስ ሞልድ እና ጂብሰም ሞልድ🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 On Hand 💥 ቆንጆና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው የቫስ ሞልዶች እና የጂብሰም ሞልዶች አሁን በእጃችን ይገኛሉ። በእነዚህ+4
🔥 ቫስ ሞልድ እና ጂብሰም ሞልድ🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 On Hand 💥 ቆንጆና ዘመናዊ ዲዛይን ያላቸው የቫስ ሞልዶች እና የጂብሰም ሞልዶች አሁን በእጃችን ይገኛሉ። በእነዚህ ሞልዶች ጂብሰም፣ ሲሚንቶ እና ሌሎች ተመጣጣኝ ማቴሪያሎችን በመጠቀም ውብ የቤት ማስዋቢያዎችን ምርቶችን መስራት ይችላሉ። የስራ ሰዓት ⏰ ከሰኞ–አርብ 3:30 - 11:30 ቅዳሜ 3:30 - 6:30 ✨ Let’s grow together ✨ Contact: @genicandlemold1 📲 0993013121
1 346
8
🔥 የሻማ መቀስ እና ቴርሞሜት🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 on hand 💥 የሻማ ስራዎን በቀላሉና በትክክል ለመስራት የሚያግዙ የሻማ መቀስ እና ቴርሞሜትር አሁን በእጃችን ይገኛሉ።
🔥 የሻማ መቀስ እና ቴርሞሜት🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 on hand 💥 የሻማ ስራዎን በቀላሉና በትክክል ለመስራት የሚያግዙ የሻማ መቀስ እና ቴርሞሜትር አሁን በእጃችን ይገኛሉ። ለተለያዩ የሻማ ስራዎች እና የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ለምትፈልጉ በጣም ጠቃሚ መሳሪያዎች ናቸው። የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30 ቅዳሜ 3:30 - 6:30 ✨ Let’s grow together ✨ Contact @genicandlemold1 📲0993013121
1 138
9
🔥 የሻማ ቀለሞች 🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 on hand 💥 🔥 የሻማዎን ቀለም በሚፈልጉት ስታይል ለማስዋብ የሚያግዙ የሻማ ቀለሞች አሁን በእጃችን ይገኛሉ። ✨ ለተለያዩ የሻማ
🔥 የሻማ ቀለሞች 🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ቤተሰቦች 😊 💥 on hand 💥 🔥 የሻማዎን ቀለም በሚፈልጉት ስታይል ለማስዋብ የሚያግዙ የሻማ ቀለሞች አሁን በእጃችን ይገኛሉ። ✨ ለተለያዩ የሻማ ዲዛይኖች፣ ለቤት አጠቃቀም፣ ለስጦታ እና የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ ለመጀመር ለምትፈልጉ ✨ የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-አርብ 3:30 - 11:30 ቅዳሜ 3:30 - 6:30 ✨ Let’s grow together ✨ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121
1 228
10
🔥አዲስ የገቡ ሞልዶች 🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 💥 on hand 💥 🔥 በእነዚህ የሻማ ሞልዶች የሚያመርቷቸው ሻማዎች የብራንዳችሁን ገጽታ እና ልዩነት አንድ ደረጃ ከፍ ሊያደር+7
🔥አዲስ የገቡ ሞልዶች 🔥 ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 💥 on hand 💥 🔥 በእነዚህ የሻማ ሞልዶች የሚያመርቷቸው ሻማዎች የብራንዳችሁን ገጽታ እና ልዩነት አንድ ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ ይችላሉ። ✨ለቤትዎ,ለተለያዩ በአላትና ዝግጅቶች ,ለስጦታ የራሳችሁን የሻማ ቢዝነስ መጀመር ለምትፈልጉ እና ብዛት መረከብ ለምትፈልጉ ✨በማይታመን ዋጋ☺️☺️ የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ-አርብ  3:30 - 11:30           ቅዳሜ  3:30 - 6:30 ✨Let’s grow together ✨    Contact @genicandlemold1                 📲 0993013121
1 423
11
ሻማ ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል? ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 ሻማ ለመስራት ሞልድ ብቻ በቂ አይደለም። ✔️ ዋክስ ✔️ ክር ✔️ ቀለም ✔️ ሽታ 👉 እያንዳንዱ ግብዓት የራሱ ሚና አለ
ሻማ ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል? ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 ሻማ ለመስራት ሞልድ ብቻ በቂ አይደለም። ✔️ ዋክስ ✔️ ክር ✔️ ቀለም ✔️ ሽታ 👉 እያንዳንዱ ግብዓት የራሱ ሚና አለው። ጥራት ያለው ሻማ ለመስራት ትክክለኛውን ግብዓት መምረጥ ወሳኝ ነው። 👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያገኛሉ። ⏰ የስራ ሰአት ሰኞ–አርብ3:30–11:30 ቅዳሜ 3:30–11:30 👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ Telegram: @genicandlemold1             📲 0993013121
1 180
12
🙋‍♀️ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች እና ደንበኞቻችን በሙሉ ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችው☺️☺️ 😊ዛሬ ቢሮአችን ክፍት ነዉ በእረፍት ቀናችሁ ቢሯችን
🙋‍♀️ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች ለመላው የሙስሊም እምነት ተከታዮች እና ደንበኞቻችን በሙሉ ለመውሊድ በአል በሰላም አደረሳችው☺️☺️ 😊ዛሬ ቢሮአችን ክፍት ነዉ በእረፍት ቀናችሁ ቢሯችን ጎራ በሉ😊 🌙 መልካም በአል 🌙 ✨Let’s grow together ✨ Contact @genicandlemold1 📲 0993013121
1 151
13
💥 ነሀሴ 23 - 24 💥 ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜ
💥 ነሀሴ 23 - 24 💥 ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜና እሁድ አቅርበንላችሆ። በትርፋ ጊዜያችሁ ልትጀምሩት ወይም ልትሰሩት ምትችሉት ቢዝነስ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ። 💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም! ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በOnline ስልጠናችን መሳተፍ ትችላላችሁ። 👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ። ⏰ የስራ ሰአት ሰኞ–አርብ3:30–11:30 ቅዳሜ 3:30–11:30 👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ Telegram: @genicandlemold1             📲 0993013121
1 225
14
የሻማ ሽታ ለምን አስፈላጊ ናቸው? ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 💥 On Hand 💥 ሻማ ሲዘጋጅ ዋክስ ብቻ አይበቃም የምትጠቀሙት ሽታ የሻማውን ስሜት እና የደንበኛ ምርጫ ላይ ትልቅ ሚ
የሻማ ሽታ  ለምን አስፈላጊ ናቸው? ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 💥 On Hand 💥 ሻማ ሲዘጋጅ ዋክስ ብቻ አይበቃም የምትጠቀሙት ሽታ የሻማውን ስሜት እና የደንበኛ ምርጫ ላይ ትልቅ ሚና አላቸው።እነዚ ግብአቶች እኛ ጋር ታገኛላችሁ። ጥቅማቸዉ ✔️የሻማ ሽታ – የሻማውን የልዩነት ስሜት እና ሽታ ይጨምራል። የስራ ሰአት⏰ ከሰኞ-አርብ  3:30-11:30 ቅዳሜ  3:30-11:30 👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨Let’s grow together ✨ ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ Contact @genicandlemold1              📲 0993013121
1 433
15
አዲስ ሃሳብ ለአዲስ ስራ ✨ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ​አዳዲስ ነገሮችን ለመስራት ሁልጊዜ የሌሎችን ድንቅ ስራዎች ማየት እና መማር ትልቅ መንገድ ነው። እነዚን የመሰሉ ዲኮሬሽን ሻማዎች+1
አዲስ ሃሳብ ለአዲስ ስራ ✨ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ​አዳዲስ ነገሮችን ለመስራት ሁልጊዜ የሌሎችን ድንቅ ስራዎች ማየት እና መማር ትልቅ መንገድ ነው። እነዚን የመሰሉ ዲኮሬሽን ሻማዎችን በሞልድ ማምረት ትችላላችሁ ​ይህ ፎቶ ላይ ምታዩዋቸዉ ዲኮሬሽን ሻማዎች እዚዉ እኛ ጋር የሰለጠኑ ተማሪዎቻችን የሰሯቸዉ ሻማዎች ናቸዉ የራሳችሁን ምርት/ስራ ስትሰሩ እንደዚህ አይነት ውበቶችን በራሳችሁ እጅ ማውጣት ትችላላችሁ።የዚህን ሳምንት ቅዳሜና እሁድ ስልጠና ስላዘጋጀን መዉሰድ ለምትፈልጉ እታች ባለዉ conntact ያርጉን። 💥ሙሉ የሻማ ግብአቶችን እኛ ጋር ታገኛላችው ታች ያለውን ስልክ ይጠቀሙ👇👇👇 የስራ ሰአት⏰ ከሰኞ-አርብ  3:30-11:30 ቅዳሜ  3:30 - 11:30 👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼 ✨Let’s grow together ✨ Contact@genicandlemold1             📲0993013121
1 588
16
አዲስ ሃሳብ ለአዲስ ስራ ✨ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ​አዳዲስ ነገሮችን ለመስራት ሁልጊዜ የሌሎችን ድንቅ ስራዎች ማየት እና መማር ትልቅ መንገድ ነው። እነዚን የመሰሉ ዲኮሬሽን ሻማዎች+1
አዲስ ሃሳብ ለአዲስ ስራ ✨ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ​አዳዲስ ነገሮችን ለመስራት ሁልጊዜ የሌሎችን ድንቅ ስራዎች ማየት እና መማር ትልቅ መንገድ ነው። እነዚን የመሰሉ ዲኮሬሽን ሻማዎችን በሞልድ ማምረት ትችላላችሁ ​ይህ ፎቶ ላይ ምታዩዋቸዉ ዲኮሬሽን ሻማዎች እዚዉ እኛ ጋር የሰለጠኑ ተማሪዎቻችን የሰሯቸዉ ሻማዎች ናቸዉ የራሳችሁን ምርት/ስራ ስትሰሩ እንደዚህ አይነት ውበቶችን በራሳችሁ እጅ ማውጣት ትችላላችሁ።የዚህን ሳምንት ቅዳሜና እሁድ ስልጠና ስላዘጋጀን መዉሰድ ለምትፈልጉ እታች ባለዉ conntact ያርጉን። 💥ሙሉ የሻማ ግብአቶችን እኛ ጋር ታገኛላችው ታች ያለውን ስልክ ይጠቀሙ👇👇👇 የስራ ሰአት⏰ ከሰኞ-አርብ  3:30-11:30 ቅዳሜ  3:30 - 11:30 👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼 ✨Let’s grow together ✨ Contact@genicandlemold1             📲0993013121
1
17
💥 የስራ ማስታወቂያ 💥 Job Title ✴️Training Manager ከላይ በተጠቀሰው የስራ አይነት ልምድ ያላችሁ ሴቶች ድርጅታችን አወዳድሮ መቅጠር ስለሚፈልግ ከታች በምታዩት ሊንክ 👇🏼👇🏼 🔴ሙሉ ስም 🔴ስልክ ቁጥር 🔴ሲቪ ላኩልን 😊😊 Contact @genicandlemold2
1 405
18
እነዚህን ግባቶች ከእኛ ታገኛላችሁ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 ዛሬ እጃችን ላይ ያሉትን Soy Wax፣ Gel Wax፣ Sand Wax፣ Stearic Acid፣ Glitter፣ Mica Powde
እነዚህን ግባቶች ከእኛ ታገኛላችሁ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች 😊 ዛሬ እጃችን ላይ ያሉትን Soy Wax፣ Gel Wax፣ Sand Wax፣ Stearic Acid፣ Glitter፣ Mica Powder እና የሻማ መቀስ እያንዳንዳቸው በሻማ ስራ ውስጥ ያላቸውን ሚና እንመለከታለን። ✔️ Soy Wax – ጥራት ያላቸዉ ዲኮሬቲቨ ሻማዎችን ለማምረት ✔️ Gel Wax – ክሬቲቨ የሆኑ እና ያልተለመዱ ሻማዎችን ለማምረት ✔️ Sand Wax – የፕሮግራም ድምቀት የሆኑ ሻማዎችን ለማምረት ✔️Stearic Acid – የምንሰራቸዉ ሻማዎች ነጭ እና በጣም ጠንካራ ሻማ እንዲሆኑ። ✔️Glitter & Mica Powder – የሰራነዉ ሻማ ተጨማሪ ዉበት ዲኮሪሽን እና ሻይን እንዲያደርግ የሚያደርጉ ናቸዉ። ✔️ የሻማ መቀስ – ክርን በተገቢው ርዝመት ለመቁረጥ የሚረዳ። የስራ ሰአት⏰ ከሰኞ-አርብ  3:30-11:30 ቅዳሜ  3:30-11:30 👇🏼 ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ 👇🏼 ✨Let’s grow together ✨ ገኒ ሙሉ የሻማ ግብአቶች አስመጪ Contact @genicandlemold1              📲 0993013121
1 606
19
ሻማ ማምረቻ መሳሪያዎች እንደሚለያዩ ታቃላችሁ ⁉️ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ሻማ ማምረቻ ማምረቻ ማሽኖች ከ16-102 የማምረት አቅም ሲኖራቸዉ ትልቁና ትንሹ ተብለዉ ይከፈላሉ። ትንሹ የ
ሻማ ማምረቻ መሳሪያዎች እንደሚለያዩ ታቃላችሁ ⁉️ ሰላም የገኒ ካንድል ሞልድ ቤተሰቦች😊 ሻማ ማምረቻ ማምረቻ ማሽኖች ከ16-102 የማምረት አቅም ሲኖራቸዉ ትልቁና ትንሹ ተብለዉ ይከፈላሉ። ትንሹ የሻማ ማምረቻ ✔️በቀላሉ ልንይዘዉ ምንችለዉ ነዉ። ✔️ቀላልና ብዙም ጉልበት ማይጠይቅ ነዉ። ✔️ከብረት ቅልቅል እና አልሙንየም ይመረታል ትልቁ የሻማ ማምረቻ ✔️ከትንሹ አንጻር ጉልበትንና ቦታ ይፈልጋል ✔️ከአልሙንየም ይልቅ ከብረት ይመረታል 🛑 እኛ ጋር የሚገኙት ትንሹ ለአጠቃቀም ቀላል የሆኑት ማሽኖች ናቸው ሁሉንም ግብአት በተመጣጣኝ ዋጋ እኛ ጋር ታገናላችው😊😊 የስራ ሰአት ⏰ ከሰኞ -ቅዳሜ 3:30 - 11:30 ✨Let’s grow together ✨ Contact @genicandlemold1 📲0993013121
1 558
20
የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜና እሁድ አቅርበንላችሆ። በት
የሻማ ስራን በተግባር መማር ይፈልጋሉ? ሰላም የGeni Candle Mold ቤተሰቦች 👋🏼 የሻማ ከመሰረታዊ እውቀት ጀምሮ በተግባር ለመማር የሚያስችሉ ስልጠናዎችን ቅዳሜና እሁድ አቅርበንላችሆ። በትርፋ ጊዜያችሁ ልትጀምሩት ወይም ልትሰሩት ምትችሉት ቢዝነስ ስለሆነ ፈጥነዉ ይመዝገቡ። 💥 ከአዲስ አበባ ውጪ ነዎት? ምንም ችግር የለም! ከያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ በOnline ስልጠናችን መሳተፍ ትችላላችሁ። 👇🏼 ለሻማ ቢዝነስዎ የሚያስፈልጉ ግብአቶችን በአንድ ቦታ ከእኛ ያግኙ። ⏰ የስራ ሰአት ሰኞ–አርብ3:30–11:30 ቅዳሜ 3:30–11:30 👇🏼ሁሉንም በአንድ የምታገኙበት ቦታ👇🏼 ✨ Let’s grow together ✨ Telegram: @genicandlemold1             📲 0993013121
1 561