በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
ማስታወቂያ
በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
በሰበታም ከዛ ዉጪ ያላቹሁ ዲዚይነሮችም ሆነ ልብስ ሰፌት ለምትሰሩ ሁሉ በታህሳስ 14 ለምንሰራዉ ታላቅ የፋሽን ሾዎ ቬስቲቫል ለእናንተም ቅድመ ሁኔታዎችን አምልታቹሁ ልብሶቻቹሁንና አገልግሎቶቻቹሁን ማስታዋወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን ግን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት አንድ ሳምንት ድረስ ብቻ ለሚመጡ ብቻ ነዉ በእለቱ ከ4 በላይ የቴሌቭዥን እኔ ሚዲመያዎች እና በአይነቱ ታላቅ የሆነ የፎቶ ሾዎ ስላለ ምርታቹሁን በደንብ እናስተዋዉቃለን።
እናመሰግናለን ይህን ለምትፈልጉ
ይደዉሉልኝ 0994090808/0992050313
ይህ ማስታወቂያን አይታቹሁ ለመጣቹሁ በጣም እያመሰገንኩ ቀጣይ ሳምንት እሁድ ኦድሽን እንጀምራለን አሁን አሰስከ ቀጣይ እሁድ ድረስ ልሎችንም የምናካትት መሆኑን እናሳዉቃለን። በፍጥነት ተመዝገቡ ኑ አብረን እንስራ
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ማስታወቂያ
በፍቅር የዳንስ የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ
ማእከል
ሰበታ ላይ በቅርብ የምትገኙ ሞዴሊንግ የሰለጠናቹሁ እና እየሰለጠናቹሁ ያላቹ በወንድም በሴት ያላቹ ሰዎች በቅርቡ ለምንሰራዉ festvale ላይ መስራትና ይብለጥ መታወቅና ስራ ማግኘት ምትፈልጉ ብቻ ይህ እድል ያመቻቸን ሲሆን ሁላቹሁም አዉቃቹ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የአንድ ሳምንት ጊዜ ዉስጥ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ መታቹሁ ተመዝገቡ በቅርቡ ኦድሽን የሚጀመር ስለሆነ ቶሎ አናግሩኝ በዉስጥ መስመር 0994090808/0992050313
ሌሎችንም ምታቆዋቸዉን መጠቆም እና ፍላጎትም ያላቹሁንም እናካትታለን
በመንትዮች ፍቅር መተሳሰብ ጸንቶ
ይኸው ለዚ በቃ በፍቅር ተመስርቶ
ከመሀል ክፍተትን በፍቅር ፈተናል
በአዳዲስ ልጆች ይኸዋ መተናል
ማን? አይባልም እንዴትም አትበሉ
ምርጥ ሀሳብ ይዘናል በሉ ተቀበሉ
ካላቹበት ሰብሰብ ለፌስቲቫላችን
ቅርብ ነው አይርቅም መጣን ማለታችን
በበፍቅር ስምረት ይኸው ደስ ብሎናል
ከቲያትር በዳንስ ሁሉን አካተናል
ኑና ተመልከቱ የህብረት ፍቅርን
በቃ ሊቀወጥ ነው ቀኑ ደረሰልን
እነሆ ቀኑንም ተቆረጠ ደረሰ ደረሰ ታላቁ ቬስቲቫል በሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ትልቁ አዳራሽ ዉስጥ ተዘጋጅቶአል በቃ ታህሳስ 14/04/15 በዚህ ቀን ላይ ማንም እንዳይቀር ሁላቹሁም እንዳትቆጩ ካአሁኑ ቲኬቱን ይግዙ። በእለቱ
ናሆም መኩሪያ (ዳርም የላት)
አፄ ትንሱ( ወዲይ ባይ)
ጃሲ ጃኖ (ኒኮያ)
ሽመልስ ሽሜ ( ስሰማ)
ያብስራ ሰይፋ(አኪሜ)
ዳኒ T(ፊቺኝ)
ታሪኩ ሽመና (ለታሪክ)
እነዚህ እዉቅ ሙዚቀኞች መድረኩ ላይ ይነግሱበታል በሌላ በኩል ደሞ በዘመናዊእና ባህላዊ የዳንስ ቡድኖች ይገኙበታል እነሱም በፍቅር የዳንስ ቡድን
ጃኖ የዳንስ ቡድን አሃዱ የዳንስ ቡድን
ኤልዳድ የዳንስ ቡድን ሃሌታ ዳንስ ቡድን ዞድያክ የዳንስ ቡድን ኢትዩ አንዱ የዳንስ ቡድን ዘዉድ የዳንስ ቡድን አንፀባራቂ የዳንስ ቡድን ሃበሻ ጎልድ የዳንስ ቡድን
ከባህላዊ የዉዝዋዜ ቡድኖች ደሞ ጉራማዬሌ የባህላዊ ዉዝዋዜ ቡድን
ጉሚ ኢቢስቱ አዳ ባህላዊ ዉዝዋዜ ቡድን
ልሎች ብዙ ብዙ
መንትዮቹም ከብዙ ጊዚያት ቡሃላ እነሱም መድረኩን ያደምቁታል።
በታዋቂ ዲዛይነሮች ደሞ የተሰሩ እና በምርጦቹ ሞደሎች ታላቅ የሆነ የፋሽን ሾዎ ተዘጋጅቶአል ። እረ ልላም አለ
በጣም ቡዙ ስራዎችን በመስራአት የሚታወቀዉ ቢኒ ሰርከስ ስራዎቻቸዉን ያቀርባሉ።
ሌላዉ በፍቅር የቴያትር ቡድን ታላቅ ስራአቸዉን ያቀርባሉ።
በበፍቅር የሙዚቃ ቡድን በምርጥ ድምፃቸዉ መድረኩን ያደምቁልናል
ብቻ ቡዙ ቲኬቱ ለማግኘት ይደዉሉ ከበፍቅር ቤተሰቦች ይግዙ ያሉን ጥቂት እና ጥቂትቦታ ብቻ ናቸዉ።
ቡሃላ እንዳይቆጩ መቼ ታህሳስ 14/04/16 ካአሁኑ ቲኬቱን በእጆ ያስገቡ
09940908080/0992050313 ይደዉሉ አብራቹሁን በዚህ ስራ ላይ መስራት ለምትፈልጉ ይደዉሉ ። ለሀሁላቹሁም በራችን ክፍት ነዉ ለዳንስ ቡድኖችም ሆነ በተለየዩ የጥበብ ዘርፍ ላላቹሁ በሙሉ ደዉሉ አብረን እንሰራለን
በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
እንችላለን ከችግራችን በላይ ነን በፍቅሮች ነን።
እየምጣ ነው ቀኑ ተቁርጠ ለምገርም በጥበብ ለምደሰት ዝግጅ ናቹ በቃ ነገ ታላቁን ዝግጅት ምገቢያው ትኪት ውጥቷል ከሁሉም የበፋቅር ልጆች እና ቤተሰብ ያገኛሉ። በር ላይ ለሚፈጠርው ነገሮች የለንበትም በጊዜ ይሸምቱ በፋቅር የኪነ ጥበባት ማሰለጠኛ ማዕከል
ዉድ የቻናላችንን ተከታዮች ባለፈዉ ታላቅ የቬስቲቫል ዝግጅት እንዳለን አሳዉቀን ነበር እንሆ ነገ ቀኑን እና ስለፕሮግራሙ ሙሉ መረጃ ነገ ግልፅ እናደርጋለን ሁላችንም ዝግጁ እንቀዉጠዋለን
DJ DAVE
የክብር እስፖንሰር በጣም አናመሰግናለን
ለማንኛዉም ፕሮግራም ይሰራሎታል
DJ DAVE በጣም እናመሰግናለን።
አሹ ጂምና ፊትነስ
የክብር እስፖንር በጣም እናመሰግናለን አድራሻ ሰበታ ቻይና ሰፈር ይገኛል
አሹ ጂም እና ፊትነስ በጣም እናመሰግናለን።
