en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
Zarye kanash nw wfwa ngrahalah wed yebfker ades temrywa matey betam arfe lawthe eyamtash yalash lij nate edzawuiom yetmahayn
Zarye kanash nw wfwa ngrahalah wed yebfker ades temrywa matey betam arfe lawthe eyamtash yalash lij nate edzawuiom yetmahayn agarym nat bhea mlkammm edat yhuionlash yasbahwuio yalmashuion fetary yasakalash bazuio edmtsray amnalhuio bealamash tentash telk bouta edmdrashym melkammm ledte melam ledte🎂🎂🎂🎂33🎂🎂🎂🎂🎂3🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂 happy birth day kebfker aslatyh mela enwdshalyn melkam ledte🍬🍬🍬🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

በፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በዚህ አመት አዳዲስ ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጁቱን ጨርሶዎል ከትምህርትና ከስራጋር በማይጋጭ መልኩ ትምህርቱ ይሰጣል በቴያትር በድርሰት በፊልም ፁሁፍ ዳይሬክቲንግ ስብእና ግንባታን ጨምሮ ይሰጣል። ቅድምያ ለሚመጡ አስከ መስከረም 25 ድረስ ለሚመጡ ተመዝጋቢዎች 50% ቅናሽ እናደርገናል። አርብ ለሚመጡ 3 ተመዝጋቢዎች ያለምንም ቅድመ ክፍያ ይገባሉ (ለወንዶች) ለሴቶች ሁላችንም ይምጡ።የስልጠና ቀናት ቅዳሜ ጠዋት 1:30እሰከ5:00 እሁድ 7:00,እሰከ 10:00 እሮብ 10:00 እስከ 12:00 ትምህርቱ ሲያልቅ የወረቀት ስርተኬፍት ይሰጣል በተጨማሪም ለፊልም ለክሊፕ ካስት እናደርጋለን ። ይምጡ ትልቅም አዋቂም እናደርጎታለን የማስልጠኛ ቦታ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ

ማስታወቂያ ለ2015 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና ተፈታኞች በሙሉ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት የተለቀቀ በመሆኑ ተፈታኞች ከዛሬ መስከረም19 2016 ዓ.ም ከሌሊቱ 5፡30 ጀምሮ፡- • በዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ወይም • በ6284 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ ላይ የምዝግባ ቁጥራቸውን (Registration Number) ብቻ በመላክ ወይም • በቴሌግራም ላይ https://t.me/eaesbot ማየት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- • ማንኛውም ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በአካል መምጣት ሳያስፈልግ እስከ ጥቅምት 26/2016 ዓ.ም ድረስ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዌብ ሳይት https://eaes.edu.et/ ላይ Compliant የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጫን ማቅረብ ይችላሉ፡፡ • የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አድራሻ ላይ ብቻ ይጠቀሙ፡፡ ከተመሳሳይ እና የተዛባ መረጃ ለማሰራጫት ከሚሞክሩ አካላት ራስዎን ይጠብቁ፡፡ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መስከረም 19/2016 ዓ.ም አዲስ አባባ - ኢትዮጵያ https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid02tbzVnEKH1qzyq2xCG3efDpJ9fJzfvWL6kieYRwwC8g2j4U6TpgXL8EMGCpGuTDUal&id=100064682287722&mibextid=Nif5oz

ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት ናቹ ዛሬ የመጣነው እንኳን የሆነ ትንሽ ነገር ለማስቸገር እና ለማሳወቅ ነበር እደምናውቀው በፊት  በፍቅር የተለያዩ ስራዎቻችንን የተለያዩ መረጃዋችንም ሆነ ትምርት አዘል መልእክቶችን የምናስተላልፍበት በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL  ቻናል ነበረን እና እዛ ላይ ብዙ subscribe ነበር በመሆኑም Deleteed Account ሆኖብን ከወራት በፊት እዛ ላይ መልቀቅም ሆነ መፃፍ ትተናል ብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ነው እዛ ላይ ስላቆምን ነው ግን በምትኩ በቅርቡ የከፈትነው ቻናል አለ የተለያዩ ስራዎቻችንን ስለ ቲማችን መረጃዋችንም  ማግኘት የሚችሉበትን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል OFFICIAL CHANNEL ብለን ከፍተናል እሱ ላይ ሰለ ምንሰጣቸው ስልጠናሆችም እና ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት ይችላሉ     Link 👇👇 ከታች አስቀምጫለው          🙏 🙏 JOIN ለበለጠ መረጃ IN BOX በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313 https://t.me/BEFKR28

ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት ናቹ ዛሬ የመጣነው እንኳን የሆነ ትንሽ ነገር ለማስቸገር እና ለማሳወቅ ነበር እደምናውቀው በፊት  በፍቅር የተለያዩ ስራዎቻችንን የተለያዩ መረጃዋችንም ሆነ ትምርት አዘል መልእክቶችን የምናስተላልፍበት በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL  ቻናል ነበረን እና እዛ ላይ ብዙ subscribe ነበር በመሆኑም Deleteed Account ሆኖብን ከወራት በፊት እዛ ላይ መልቀቅም ሆነ መፃፍ ትተናል ብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ነው እዛ ላይ ስላቆምን ነው ግን በምትኩ በቅርቡ የከፈትነው ቻናል አለ የተለያዩ ስራዎቻችንን ስለ ቲማችን መረጃዋችንም  ማግኘት የሚችሉበትን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል OFFICIAL CHANNEL ብለን ከፍተናል እሱ ላይ ሰለ ምንሰጣቸው ስልጠናሆችም እና ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት ይችላሉ     Link 👇👇 ከታች አስቀምጫለው          🙏 🙏 JOIN ለበለጠ መረጃ IN BOX በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313 https://t.me/BEFKR28

​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​🎙◉ 𝗬𝗮𝗿𝗲𝗱 𝗡𝗲𝗴𝘂 𝗫 𝗝𝗼𝗯 27   🔊◉ 𝗛𝘂𝗹𝗲 | ሁሌ https://t.me/BEFKR28

Repost from Nahom Records
​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​👤 • 𝗬𝗮𝗿𝗲𝗱 𝗡𝗲𝗴𝘂 𝗫 𝗝𝗼𝗯 27 🎶 • 𝗛𝘂𝗹𝗲 | ሁሌ 🇪🇹 • 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜 2023 ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️     ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

አዲሱ ምርጥ ዘፈን ተለቀቀቀ ጋበዝኮዋቹሁ

ዋዉ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ቻናላችን ትልቅ ለዉጥ እያመጣ ይገኛል ለዝህ ደሞ በበፍቅር ቴያትር ቲሞችን እያመሰገንን ለጥበብ ፍቅርና አክብሮት ያላቹሁ ሁሉ ይሄን ቻናል joine እያረጋቹሁ እንድተባበሩንና እናተም እንድትዝናኑ ስንል እናሳስባለን እናመሰግናለን ስለመጣቹ በበፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል

አዲስ የሄን ቻናል joine, ላደረጋቹሁ እንካዋን ደና መጣቹ እያልን በዚህ ቻናል ላይ እናንተን ለማዝናናት እና የተለያዩ የጥበብ ትምህሮቶች የሚሰጥበትና የምትወስዱበት ነዉ አላማዉም ጥበብኞችን ለማዉጣት ና ከፍ ለማድረግ ነዉ ሁላችንም ሼር በማድረግ ይተባበሩን እኛ ስለመረጡ እናመሰግናለን በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ነዉ

ከዚህ ቻናል lifte ምትሉ ሰዎች ካአላቹሁ ግን ጤንነታቹሁ ሁሌም ቢሆን ያሳስበኛል ።።።😂😜👆👍

##በፍቅር የኪነጥበባት ማሰለጠኛ ማዕከል* ☪☪☪ ለምላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1ሺህ 498ኛው የነብዩ መሀመድ(ሰ.ዐ.ወ) የልደት በዓል (መውሊድ) በሰላም አደረሳችሁ! ✝✝✝ እንዲሁም ውድ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለመስቀል ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!!! በፋቅር የዳንሰ እና የቲያትር ሰልጣኝ ተማሪዎች አድናቂዎች በሙሉ ምልካም በአል ይሁንላቹሁ አሰልጣኝ እና ምሰራቾች mela abher28 tada 28 ሀሌም ምዘገባ ሰለጠና አለ። 09920503/0994090808"obady acadamy

በፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በዚህ አመት አዳዲስ ተማሪዎችን በኪነ ጥበብ ዘረፈ ለማስተማር ዝግጁቱን ጨርሶዎል። ከትምህርትና ከስራ ጋር በማይጋጭ መልኩ ቅዳሜ እና እሁድ ትምህርቱ ይሰጣል ።የሰለጠና አይነቶች #በቴያትር /በትውና #በድርሰት #በዳይሬክቲንግ #ሰብእና ግንባታን ጨምሮ (በራሰምተማምን ኮርሰ) ይሰጣል። ቅድምያ ለሚመጡ አስከ መስከረም 25 ድረስ ለሚመጡ ተመዝጋቢዎች 50% ቅናሽ እናደርገናል። አርብ ለሚመጡ 3(ለወንዶች) ያለምንም ከፈያ እናሰገባለን ይምጡ። የሰለጠና ቀናቶች #ቅዳሜ:-ጠዋት 1:30እሰከ5:00 #እሁድ:- 7:00,እሰከ 10:00 #እሮብ 10:00 እስከ 12:00 ትምህርቱ ሲያልቅ የወረቀት ስርተኬፍት ይሰጣል በተጨማሪም ለፊልምእና ለክሊፕ ካስት እናደርጋለን ። ይምጡ ታአዋቂም አዋቂም እናደርጎታለን ። የማስልጠኛ ቦታ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ለበለጠ መርጃ 0994090808/0992050313/

Repost from N/a
ባለፈዉ የዳንስ ፊትነስ ስራችን በጥቂቱ edt by abla tnks እዩት በቅርብ ቀን ይጀመራል

ዛሬ በፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በቴያትር ዘርፍ ዛሬ በሰበታ በጂም ሲኒማ በሚገርም ሁኔታ አቅርበዋል በፍቅር በቴያትሩ ዘርፍ መተናል በቃ አሰደምመዉናል ጀግኖች ይህ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አ
ዛሬ በፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በቴያትር ዘርፍ ዛሬ በሰበታ በጂም ሲኒማ በሚገርም ሁኔታ አቅርበዋል በፍቅር በቴያትሩ ዘርፍ መተናል በቃ አሰደምመዉናል ጀግኖች ይህ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም መመዝገብ ምትፈልጉ 0994090808 ይደዉሉ ማሰልጠኛ ቦታ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ይምጡ