በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
ያለፈዉ እሁድ በነበረዉ የማይንድ ሳይት ትምህርታችን በሚገባ የሚያምርና በጣም የለወጠን ነበር እና ከዚህ ቡሃላ ለሚኖረን ስራ ትልቅ የስብእና ግንባታችንን ያመጣልናን ሁላችንም የበፍቅር የነዳንስእና የኪነጥበብ ሙሉ አባል ብዙ ተምረንበታል ይሄን እዉቀት ያስጨበጡን
አብርሃም (ከደራሲያን ማህበር)
ታደሰ (የትያትር ባለሞያ እና ከሀበሻ ኤቨንት መስራች
ሁለታቹሁንም በበፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ስም በጣም አድርገን እናመሰግናለን
የዛሬ የትሬዲንግ ስራችን በፎቶ አነሺዉን እያመሰገንኩኝ በፍቅር የዳንስ የቴያትር ቲሙ በአንድ ቦታ ላይ
Repost from N/a
በ2016 በአዲስ መልክ በፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል
ታላቅ የበጋ ስልጠና ጀምረናል ከትምህርትና ከስራ ጋር ፈፅሞ በማይጋጭ መልኩ ይሰጣል በሁሉም ዘርፍ ማለትም ዘመናዊ ዳንስ ሁሉንም
ባህላዊ ዉዝዋዜ(ሁሉንም
ቴያትር(ሁሉንም ያካተተ)
ሙዚቃ በኒዚህ ዘርፎች አሰልጠነን እናስመርቀን ወረቀት የሙያ ማረጋጋጫ ሰርተኬፍ እንሰጣለን
በተጨማሪም ለአዋቂዎች dance fetniss ዳንስ ፊትነስ እንሰጣለን።
አድራሻ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ
p 0994090808/0992050313
ሁላችንም ወጣቶች ምነዉ ዝም አላቹሁ የጠየቅነዉ እኮ በጎ ስራ ነዉ ተሳተፎ ያለነዉ እኮ አንድ እንጀራ ለአንድ ሰዉ ቻሉ ነዉ ይሄ ደሞ በጣም ቀላል ግን ትልቅ ስራ ነዉ
ማስታወቂያ
በፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ከአርሴማ ማህበር ጋር በመሆን 600 አረጋዉያን እና ነደዋይንን ለማብላት ቀን የቆረጥን እና የሚያስፈልጉ ግባቶኦችን እያሰባሰብን እንገኛለን ዝለዝህ በሰበታም ሆነ በሌሎች አከባቢ ያላቹሁ ሁሉ ይሄን በጎ ስራ እንድትቀላለሉን ስንል ጥሪ እናስተላልፋለን የቻልነዉን የብር መጠን ማስገባትና ሆነ አብሮ መስራት ይቻላል እስቲ ሁላችንም ቁም ነገር እንስራ እያልን ነገ እሁድ እና ሰኞ በኦባዲ አካዳሚ በመምጣት ማስገባትና ያሉበት በምጣት የምንረበብ መሆኑን እናሳዉቃለን የበፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል የአቅሙን ለማገዝ ዝግጅቱን ጨርስዎል እናተስ ምን ታስባላቹሁ ነገ እና ሰኞ መተዉ የሰማይ ቤቶዎን ያስተካክሉ ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን በቂ ነዉ እንደሚሉት ሁላችንም ወጣቶች በዚህ እንሳተፍ አንድ እንጀራ ለአንድ ሰዉ ኑ በጎ እንስራ
ባለፈዉ በሰበታ ያላችሁ ጅምናሲቲክ ብዬ ነበር በጣም ይገርማል ስላከበራቹሁኝ አመሰግናለዉ ሞልቶአል ነገር ግን አሁንም የሰዉ ጭማሪ ስለሚያስፈልግ ብቃቱ ያላች ሁ አሁን ኦባዲ አካዳሚ መምጣትና ማዉራት እንችላለን ለመጣቸቹሁ ደሞ እያመሰገንን በቅርብ ጠብቁን እንላለን።
ማን ይህ ይሆናል ብሎ አሰበ ገና ስናስበዉ እራሱ በጣም ጥቂቶች ብቻ ናቸዉ ይሳካልቹዋል ያሉንም የረዱንም ግን በቃ አሳካነዉ ስንልይሄዉ በናሁ ቲቪ የስምንት ደቂቃ በላይ ይሄ የዳንስ ፊትነሳችንን በሁለት ዘገባ አቅርበዉታል ይሄ ለኛ ሆነ ለሰበታ ከተማ ትልቅ ስራ ነዉ ለምን ዘገባዉ ሰበታ እና የበፍቅርም ስምም አንስቶአልና ይሄን ስስማ ና ሳይ የተሰማኝ ደስታ አጠይቁኝ ስራዩዬችኝ ፈጣሪ እረድቶን እዚህ ጋር ደርሶል በቃ አሳክተነዋል ቀጣይ የዳነስ ፊትነሱን ክላስ ለመጀመር ጥቂት ቀናት ቀርተዉናል ተዘጋጁ ኑ አብረን እየሰራን ታሪክ እንስራ አብራቹሁን የነበራቹሁ የሰበታ ህዝብ የስፖርት ቤት አሰልጣኞች የእግር ካስ ተጨዋች ጌች የበፍቅር የዳንስ ቡድኖች ትልቁን ሚና ተወተዋል ሌሎችም በጣም አመሰግናለዉ ይሄ ስራ መታሰቢያነቱ ለናንተና ይሁን በፍቅር የዳንስ ና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ለመመዝገብ 0994090808/0992050313 ይምጡ እንኮዋን ደስ አላቹ በሉን ስራችንፍሬ አፍርቶአልና ይህ መጀመሪያ እንጂ መጨረሻ አይደለም፦
ዛሬ ከዉድ ልጆቼ እና ከበፍቅር ልጆች ጋር ለ2016 አመት ደማቅ አቀባበል አድርገናል በጣም አሪፍ እና ውድ ጊዜ አሳልፈናል በቃ እናሳከዋለን ዉድቼ እንዳትጠራጠሩ ይሄንንም እኮ አሳክተነዉ ነዉ ፈጣሪ ይርዳን አይለየን የወወትር ፀሎታችን ነዉ በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በፎቶ ይሄን ይመስላል ሁሌም አብራቹሁ ለነበራቹ የኦባዲ ሙሉ መምህራን እናጨባሌባት እናመሰግናለን ። ሁለም ምክርህን ሳትሰስት የምትሰጠን ወንድም ዳንኤል አናመሰግናለን በፍቅር የዳንስና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በዳንስ
በባህላዊ ውዝዋዜ
በቴያትር
በሙዚቃ
ማሰልጠን ጀምረናል መተዉ ይመዝገቡ
የዚህ አመት መዝጊያ ምርጡ ቪዲዮ አሁኑኑ ይለቀቃል አሁኑኑ ከጥቂት ደቂቃ ቡሃላ ኬሮግራፈር በፍቅር Twinss
