en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
አሰሰደሳች ዜና በፍቅር የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል በቴያትር በድርሰት በፊልም ፁሁፍ ዳሬክቲንግና በሙዚቃ vocal ስልጠና ጀምረናል የስለጠና ቀናት እሮብ እና እሁድ ከትምህርትና ከስራ ሰአት በማይጋጭ ሙልኩ ስልጠናዉ ይሰጣል አሰልጥነንም አስመርቀን ሰርትኬፍት እንሰጣለን ሁሌም ምዝገባ አለ ይደዉሉ ቅድሚያ ለሚመዘገቡ 50% ቅናሽ እናደርጋለን call 0994090808 0992050313

ዛሬ በ07 /12/15 ባደረግነዉ የዳንስ ፊትነስ ፕሮግራም አክብራቹኝ ለመጣቹ በሙሉ ፈጣሪ ያክብርልኝ በእዉነቱ አመሰግናለዉ ሳቦም ሰኢድ አዉል ሳቦም ሲሳይ በቀለን በጣም አድርጌ አመሰግናለዉ በተጨማሪም ጉሚ ኢቢስቱ አዳና ባህላዊ ዉዝዋዜ ቡድንም ጨምሮ በቃ ፈጣሪ ያክብልኝ በፍቅር የዳንስ ብድን ሰዉ ትልቅ ሲያደርግህ ትልቅ ሆነህ ተገኝ

Repost from N/a
ማንኛዉም ነገ ለሚካሄደዉ የዳነስ ፊትነስ ፕሮግራም መግቢያ በር ኦባዲ ግራንድ ዲማ በሚያሰገባዉ ኮብልስቶን በር ላይ ነዉ በዛ ጋ መግቢያ መሆኑን አዉቃቹሁ በዛ ጋ ኑ ለሎችም አጋሩ

ወድ የቻናላችን ተከታዮች ነገ አሁድ 12:30 በኦባዲ ሰበታ ካንፖስ ሙሉ ትጥቆዎን አሞልተዉ እንገናኝ እንላለን መቅረቱቱን አታስቡ ቡዙ እንማራለን እንደሰታለን እንዝናናለን ከማርሻል ከዳንሰኞች እና አርት ዉስጥ ካአሉ ሁሉ ጋ የምንተዋወቅበት ቀን ነዉ እኛ እንመጣለን እናተስ በፍቅር የዳንስ ቡድን የእድል ሎተሪ ያዘጋጀን ሲሆን ፕሮግራማችን ላይ የምትመጡ እድላቹሁን ሞክሩ እድሉን ያገኘ በዘመናዊ ዳንስ በdance fetniss በቴያትር እና በሙዚቃ የለምንም ክፍያና በመምረጥ መሰልጠን ይቻላል ሲመጡ ሎተሪዉን ይቁረጡ ዎጋ 10ብር ብቻ

ነገ እሁድ ጠዋት 12:30ጀምሮ በዚህ ቀን መቅረት በእዉነቱ ያስቆጫል በእለቱ የሚኖሩ እና ከሚገኙት ከሰበታ የቅርጫት ኮስ አሰልጣኝ ናፊስ (ሰበታ ቅርጫት ኳስ ክለብ) 1 እስፖርት ቤቶች በሰበታ እና በዙሩያዋ ያሉ ጨምሮ 2 በፍቅር የዳንስ የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ሙሉ አባላት 3 በሰበታ የዳንስ ቡድን አሰልጣኞች (cerhogrfher)ቴዳ እና ሚላ 4 Dj Dave 5 rpr jeda 6 በሰበታ ያሉ የኦሮምኛ ባህላዊ ተወዛውዝ አሰልጣኞች 7 ጉሚ ኢቢስቱ አዳ( Gumii ibsitu adda) ባህላዊ ዉዝዋዜ ቡድን ከሰበታ የሚገኙ ይሆናል ከአዲስ አበባ ኤሮቢክስ አሰልጣኝ ተስፋ ፍቅሬ ከአስኮ 1 አሰልጣኝና ኬሮግራፈር ጆሲ ጆኖ ከጃኖ የዳንስ ቡድን 2 አሰልጣኝና ኬሮግራፈር lopz, ከሀሌታ የዳንስ ቡድን 3 አሰልጣኝና ኬሮግራፈር ናትናኤል (ናቲ አሀዱ) ከአሀዱ የዳንስ ቡድን በተጨማሪም በእለቱ ሙሉ ፕሮግራሙ በሚዲያ የሚሸፈን ሲሆን በእለቱ ክህሎት ሚዲያ የሚገኙ ሲሆን እናመሰግናለን ።። የፕሮግራሙ ሙሉ ማናጀር እና የዳንስ ፊትነሱ አስተባባሪ ሔርሜላ አዘጋጅ በፍቅር የዳንስ ቡድን እናመሰግናለን ቲኬቱን ይያዙ ይደዉሉ

በድጋሚ በ7/12/15 በኦባዲ አካዲሚ  ታላቅ የሆነ የዳንስ ፊትነስ  ተዘጋጅቶአል እርሶም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመምጣት እየተዝናኑ ጤናዎን ይጠብቁ ቲኬቱን ይያዙ አለበለዚያ ደሞ ከላይ ያለዉን ፎቶ በስልኮዎ ሴፍ ያድርጉ መግቢያ በነፃ ነዉ  ሙሉ ትጥቆዎን ያሟሉ ቲኬት ለሚፈልግ 0992050313 0994090808 በመደዉል ማግኘት ይቻላል  ያለን ቦታ ጥቂት ነዉ

በሕይወታችን ብዙ ነገሮች ይገጥሙናል። በዚህ ገጠመኝ ውስጥ ደግሞ ብዙ ምርጫዎች አሉ። እነዚህን ምርጫዎች ደግሞ ለመምረጥ መወሰን የግድ ይለናል። ስንወስን ግን ብዙ አማራጮችን ማየት ይጠበቅብናል። ምክንያቱም ኋላ ላይ እንዳንጸጸት ያስችለናልና። ስለ አንድ ነገር ከመወሰናችን በፊት ከተለያዬ አቅጣጫ ማየትና ስለምንወስንበት ነገር በቂ መረጃ መሰብሰብ፣ ጥቅምና ጉዳቱን ማመዛዘንና ውሳኔውንም ተግባራዊ ከማድረጋችን በፊት ማጤንና መገምገም ያስፈልጋል። በስሜትና ባለማመዛዘን የተወሰነ ውሳኔ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል። ስለሆነም ውሳኔያችን ከስሜታዊነት የፀዳ መሆን ይኖርበታል። 🙏 መልካም ምሽት እመኛለው 🙏 💫💫በፍቅር የዳንስ ቲም💫💫

እኔ ዛሬ ጠዋት እነዚህን ከዚህ በታች ያሉትን የማለዳ በረከቶች ቃርሜያለሁ.. እናንተስ ጠዋት ስነሳ በአፍንጫዬ ከትናንት የቀጠለ እስትንፈስ ስላገኘሁ ተመስገን 🙏 ከአልጋዬ ስወርድ ሁሉም የሰውነቴ ክፍል በታላቅ መነቃቃትና ሀይል አብረውኝ በመነሳታቸው እናም ሊረዱኝ በመወገናቸው 🙏 በቤቴ ውስጥ ያሉት ቤተሰቦቼ በሙሉ፤ በአካባቢዬ፤ በዙሪያዬ (እናንተንም ጨምሮ) በህይወት ስላላችሁ ተመስገን 🙏 በመስታወቴ በኩል ስመለከት ጸሀይ ድምቅ፤ እምር፤ ሽብርቅ ብላ በመውጣቷ ተመስገን 🙏 ሰማይ በደመኖች ታጅቦ ብርሀንን ለብሶ ለእኛ እንድንቀሳቀስ እንደመስታወት ስለሆነን 🙏 አትክልቶችና እጽዋቶች ሁሉ የእኛን የህይወት ሁነት ለመደገፍ በያሉበት ፀንተው በመቆማቸው ተመስገን 🙏 እንስሶችም የእኛን ህይወት ውብ ለማድረግ አብረውን ለመቀጠል በመወሰናቸው ተመስገን 🙏 ወደስራ የሚወስደኝ ውድ ቤተሰቦች ስለተቸሩኝ ተመስገን🙏 የትራፊክ ፍሰቱ በሰላም እንዲቀጥል የሚረዱ ትራፊኮች ስላሉን ተመስገን 🙏 በጠዋት ቁርስ ሊያበሉን ጉድ ጉድ የሚሉትን ሆቴልና ካፍቴራዎች በመኖራቸው ተመስገን 🙏 ይቀጥላል.......... መልካም ቀን ተመኘሁ🙏

በድጋሚ በ7/12/15 በኦባዲ አካዲሚ  ታላቅ የሆነ የዳንስ ፊትነስ  ተዘጋጅቶአል እርሶም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመምጣት እየተዝናኑ ጤናዎን ይጠብቁ ቲኬቱን ይያዙ አለበለዚያ ደሞ ከላይ ያለዉን ፎቶ በስልኮዎ ሴፍ ያድርጉ መግቢያ በነፃ ነዉ  ሙሉ ትጥቆዎን ያሟሉ ቲኬት ለሚፈልግ 0992050313 0994090808 በመደዉል ማግኘት ይቻላል  ያለን ቦታ ጥቂት ነዉ

ነገ በዳንስ ፊትነሱ ላይ የሚኖሩትን ነገሮች እናሳዉቃለን በእዉነቱ ስርፕራይዝ አለ

በድጋሚ በ7/12/15 በኦባዲ አካዲሚ ታላቅ የሆነ የዳንስ ፊትነስ ተዘጋጅቶአል እርሶም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመምጣት እየተዝናኑ ጤናዎን ይጠብቁ ቲኬቱን ይያዙ አለበለዚያ ደሞ ከላይ ያለዉን ፎቶ በስልኮዎ ሴፍ ያድርጉ መግቢያ በነፃ ነዉ ሙሉ ትጥቆዎን ያሟሉ ቲኬት ለሚፈልግ 0992050313 0994090808 በመደዉል ማግኘት ይቻላል ያለን ቦታ ጥቂት ነዉ

Hbd hbd hbd🎂🎂🎂🎂🎂 ዉዶዋ በቃ አነሰቺን በማወቄ ደስተኛ ነኝ አንቺ ደረቅ ተጨዋች አዝጎ ምን አለፋሽ ትገሪሚኛለሽ የኔ ምርጦዋ ዳንሰኛ እና አጨቅጪቅኝ ይሄዉ እንኮዋን ተወለድሽ ግን ሁሌ
Hbd hbd hbd🎂🎂🎂🎂🎂 ዉዶዋ በቃ አነሰቺን በማወቄ ደስተኛ ነኝ አንቺ ደረቅ ተጨዋች አዝጎ ምን አለፋሽ ትገሪሚኛለሽ የኔ ምርጦዋ ዳንሰኛ እና አጨቅጪቅኝ ይሄዉ እንኮዋን ተወለድሽ ግን ሁሌ ደሰተኛ እንድቶሆኚ እፈልጋለዉ እሱ ነዉና ሚያምርብሽ hbd hbd hbd የፈለግሽዉን ጊዜ ሪልኝ