በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት ናቹ ዛሬ የመጣነው እንኳን የሆነ ትንሽ ነገር ለማስቸገር እና ለማሳወቅ ነበር እደምናውቀው በፊት በፍቅር የተለያዩ ስራዎቻችንን የተለያዩ መረጃዋችንም ሆነ ትምርት አዘል መልእክቶችን የምናስተላልፍበት በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL ቻናል ነበረን እና እዛ ላይ ብዙ subscribe ነበር በመሆኑም Deleteed Account ሆኖብን ከወራት በፊት እዛ ላይ መልቀቅም ሆነ መፃፍ ትተናል ብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ነው እዛ ላይ ስላቆምን ነው ግን በምትኩ በቅርቡ የከፈትነው ቻናል አለ የተለያዩ ስራዎቻችንን ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት የሚችሉበትን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል OFFICIAL CHANNEL ብለን ከፍተናል እሱ ላይ ሰለ ምንሰጣቸው ስልጠናሆችም እና ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት ይችላሉ
Link 👇👇 ከታች አስቀምጫለው
🙏 🙏 JOIN ለበለጠ መረጃ IN BOX
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
በዚህ ቻናል ውስጥ
👉የዳንስ ቪዲዮዎች
👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች
👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ።
በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313
https://t.me/BEFKR28
🎤🎤 JOIN us 💫 በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
በዚህ ቻናል ውስጥ
👉የዳንስ ቪዲዮዎች
👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች
👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ።
በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313
https://t.me/BEFKR28💫
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
በድጋሚ በ7/12/15 በኦባዲ አካዲሚ ታላቅ የሆነ የዳንስ ፊትነስ ተዘጋጅቶአል እርሶም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመምጣት እየተዝናኑ ጤናዎን ይጠብቁ
ቲኬቱን ይያዙ አለበለዚያ ደሞ ከላይ ያለዉን ፎቶ በስልኮዎ ሴፍ ያድርጉ
መግቢያ በነፃ ነዉ ሙሉ ትጥቆዎን ያሟሉ
ቲኬት ለሚፈልግ 0992050313
0994090808
በመደዉል ማግኘት ይቻላል
ያለን ቦታ ጥቂት ነዉ
ሰላም ዉድ የቻናሌና የግሩፑ ተከታዮች የዳንስ ፊትነሱ ክላስ ነገም 12:30 ጀምሮ እዛዉ ኦባዲ አካዲሚ መምጣትና መስራት የሚቻል መሆኑን እንገልፃለን
በድጋሚ በ7/12/15 በኦባዲ አካዲሚ ታላቅ የሆነ የዳንስ ፊትነስ ተዘጋጅቶአል እርሶም በዚህ ፕሮግራም ላይ በመምጣት እየተዝናኑ ጤናዎን ይጠብቁ
ቲኬቱን ይያዙ አለበለዚያ ደሞ ከላይ ያለዉን ፎቶ በስልኮዎ ሴፍ ያድርጉ
መግቢያ በነፃ ነዉ ሙሉ ትጥቆዎን ያሟሉ
ቲኬት ለሚፈልግ 0992050313
0994090808
በመደዉል ማግኘት ይቻላል
ያለን ቦታ ጥቂት ነዉ
ዘወትር እሁድ በሰበታ ይምጡ ዳንስ ፊትነስ ከኛጋ ይሰራሉ ኦሮምኛ ዉዝዋዜን ከዳንስ ፊትነስ ጋር ተጋበዙልኝ
ዳንስ ፊትንስ በሰበታ ዘወትር ኦባዲ አካዲሚ ግቢ ዉስጥ ዘወትር እሁድ ይምጡ ይዝናናሉ ባህላዊ እና ዘመናዊ ዉዝዋዜን ከእስፖርታዊ እንቅስቃሴ ጋር ይማራሉ ያዉቃሉ ለመመዝገብ 0994090808 ለአዋቂ ዎች vip celss,አለን
Dance fetnesss ከባህል ሸጎ ለአዋቂዎች vip celss አለን ይምጡ እሁድ
ዳንስ ፊትነስ በሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ዘወትር እሁድ ጠዋት መምጣት መስራት ይቻላል ለመመዝገብ 0994090808 vip"celssለአዋቂዎች አዘጋጅተናል👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👍👍👍👏👏👏👏 ከላይ ቪዲዮን ከፍተዉ እዩት ተጋበዙልኝ የአሁኑ እሁድ እንገናኝ እያልኩኝ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
በዳንስ ፊትነሱ ላይ የተመዘገባቹ የአሁኑ እሁድ ስልጠና ስለሚጀመር ነነተመዘገባቹ ብቻ እንድትመጡ ስንልን እንገልፃለን ስለጠናዉ ለተመዘገቡት ብቻ ነዉ ምዝገባዉ እሰከ ቅድሜ የሚቀጥል ይሆናል ለመመዝገቡ 0994090808 ኦባዲ ት ቤት ግቢ በአካል በመምጣት በትኛዉም ስራ ሰአት መመዝገብ ይቻላል
