በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ልዪ የክረምት ስልጠና በሁሉም የጥበብ ዘርፎች ምዝገባ ላይ ነን ኑ ተመዝገቡ ክረምቱን ከኛ ጋር ያሳልፋ እንላለን
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ቲኬቱን የላገኘም መጨናነቅ አያስፈልገዉም ከላይ ያለዉን ፎቶ በስልኮ መያዝ በቂ ነዉ ያለን ቦታ ዉስን ነዉ ቶሎ ይያዙ
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ቲኬቱን የላገኘም መጨናነቅ አያስፈልገዉም ከላይ ያለዉን ፎቶ በስልኮ መያዝ በቂ ነዉ ያለን ቦታ ዉስን ነዉ ቶሎ ይያዙ
👆👆👆👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መጥቶ አብረን መስራት ይቻላል 23/11/15 ጠዋት 12:00 ላይ ሁለም መሳተፍ ይቻላላ ለሌሎችም ማጋራአት መላክ እንዲሳተፋ ማድረግ ይቻላል ።
ቲኬቱን የላገኘም መጨናነቅ አያስፈልገዉም ከላይ ያለዉን ፎቶ በስልኮ መያዝ በቂ ነዉ ያለን ቦታ ዉስን ነዉ ቶሎ ይያዙ
አስደሳች ዜና
23/11/15 እሁዱ ጠዋት 12:00 ላይ በአይነቱ ለየት ያለ እና ለመጀመሪያ ጊዜ በሰበታ ኦባዲ ት /ቤት ግቢ ዉስጥ ለማንኛዉም እድሜ ክልል ላለቹሁ በሙሉ ለየት ያለ DANCE FETNISSS ተዘጋጅቶአል ማንናቹሁም እንዳትቀሩ
መግቢያ በነፃ ሲሆን
ለመስሪያ የሚሆን ትጥቅ ማሞላት አለብን
0994090808
0992050313
ደዉለዉ ቲኬቱን ይዉሰዱ መግቢያ በነፃ
ልዪ የክረምት ስልጠና በሁሉም የጥበብ ዘርፎች ምዝገባ ላይ ነን ኑ ተመዝገቡ ክረምቱን ከኛ ጋር ያሳልፋ እንላለን
እንኮዋን ተወለድሽልን ብቹላችን በቃ ሁሉም አብረሽን የነበርሽ ቀጣይም የምትኖሪ ምርጦዋ ልጃጅን ዳንሰኛችን በፍቅር ሲመሰረት የነበርሽ አሁንም ያለሽ ገመድ አፋችን ተወልደሻል ዛሬ ቀንሽ ነዉ በቃ እንኮዋን ደሰ አለሽ ኮሚዲዋ እና አስቂኝዋ ልጅ ብዙ ማዉራት አኔቼልም ወንድሜ ተናግሮታል አጨቅጪቅን እንኮዋን ተወለድሽhbd hbd hbd to yuo
ዛሬ ቀንሸ ነው ወፏ ነገራኛለች በጣምምምምምምም የምትገርም የበፋቅር 2013 ምሰራች ከነበሩት ቀዳሚሚሚ ልጅ ናት የቡድናችን ምንፈሰ አምጪ ሰራተኛ ለችግር ጊዜ ደሞ ከማንም በፊት ፈት ለፊት የምትቁም ተብታባ እና ቀለደኛ በማያሰቀው በቻቻቻቻ ቃላት ይለኝምምምም ለሷ በርቺ በሉልኝ እንኳንንንንንንንንንንንንንንንንን ተውለድሸልኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ አንቺ ባትኑሪ ምን የውጠን ነበር ነፋፋፋፋፋፋፋ አምት ኑርልኝ አሰልጣኝሸ ይውዶሻልልልልልልል ምልካም በአል በኋላ በሰፊው ..... happy birth daye belahuilayaeheeeeeeee melkammmm ledateee lebhuio lebhuio lebhuio
በፍቅር የዳንስ ቡድን ቀልል ያለ ሳንቾ cover dance ተጋበዙልን ከዚህ ቡሃላም በዚሁ ቻናልና https://t.me/BEFKR28
ቡዙ ቪዲዮች ይለቀቃሉ jion እያረጋቹ ማየት ይቻላል
