በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
Repost from N/a
ዛሬ በይፋ የጀመርን መሆናችንን እያሳወቅን ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል አሁንም ምዘዝገባ የለ መሆኑ እናሳዉቃለን ኑ ተመዝገቡ
የሁላችንም ለከፍታችን እንቅፋት
ከሚሆኑት ነገሮች አንዱ
ምቾትና ፍራሀት ነዉ
በዚህ ጊዜ ከተማርኩት ነዉ ከዚህ ዉጪ ከሆን የፈለከዉ ይመጣል።
በፍቅር የዳንስ ቡድን
በቅድሚያ እያመሰገንንዛሬ መታቹ የተመዘገባቹ ከሰኞ ጀሞሮ ትምህርቱን እንጀምራለን በአጭር ጊዜ 1ወር መማር ምትፈልጉም የብዙዎቹ ጥያቄም ስለሆን እኛም ይሄን ተቀብለን የሚቻል መሆኑን ከወዲሁ እናሳዉቃለን ሁሉም ትምህርቱ ሲያበቃ ወረቀት ሰርተኬፍት እና ካስት የምናደርግ መሆኑን እናሳዉቃለን
ነገ 👆👆👆👆 ለምትመዘገቡ ብቻ ልዪ የካስት ስራ አለን ቶሎ ተመዝገቡ ኦባዲ ት ቤት7:00ሰአት ጀምሮ ተመዝገቡ
በነዚህ ሁለት ቀናት በቴያትር ለምትመዘገቡ ልጆይ አዲስ የመጡልን የፊልም ካስት ስለምናረግ ቶሎ መታቹ ተመዝገቡ በነዚህ ቀን መቶ ለተመዘገበ ብቻ ይሄ እድል ያገኛል ኦባዲ ት ቤት ግቢ ውስጥ መታቹ ተመዝገቡ ቶሎ ተመዝገቡ ዛሬም ነገም አለን ግቢ ውስጥ
በቴያትር እና በድምፅ ስሌጠናዉን እጀመርን ሰለሆነ ሁላቹሁም ይሄን አዉቃቹ ቶሎ ተመዝገቡ እንላለን
ህይወት ከትላንት ነዉ የጀመረዉ ትላንትህን እረስተህ ዛሬ መኖር ትችል ይሆናል ግን ትናንትነህን እዚህ ላደረሱህ ሰዎች ትተህ ያለፈለት ሊኖር ይችላል ግን ወደላይ የተተኮሰ ነገር መጨረሻዉ መሬት ነዉ መሰረትህ ያለዉ ነገር ብቻ ወደላይ ወቶ ትልቅ ደረጃ ሚደርሰዉ ባጭሩ ትናትህን አትርሳ ያ ያበረታካል ለካ ትንሽ ነበርክ ለካ ትልቅ ነበርኩ ትላልክ ግን ዛሬም ነገም ትላንት ነበረና ወደፊት አስብ
ከበፍቅር የዳንስ ቡድን
Repost from Ras film production funs
ራስህን አታታል !
ብዙ ግዜ የእኛ ችግር አንሰራም ወይም ማድረግ ያለብንን እናውቃለን ግን ደግሞ አናደርግም ከዚያ ግን ያደረጉ ሰዎችን እንተቻለን እንደዚህ እዞ ባያደርጉት ኖሮ ይሄን ቢጨምሩ ምን አለበት አሁን አደረግን ብለው ነው እያልን እንተቻለን ስንፍናችን እንዳይሰማን ጎበዞችንን እናኮስሳለን ወንድሜ ካልሰራህ ማድረግ ካልቻልክ እና ከተቸህ አዎ ሰነፍ ነህ ስለዚህ ወሬውን ተውና ዳይ ወደተግባር ግባ እሱ እሷ አትበል አንተ ምን እያደረግህ ነው?
መልካም ሰኞ ተመኘን 🙏
