በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ሰላም ዉድ የበፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል የቻናል ተከታይ የሆናቹ እንዴት ናቹ ።
ስለጠፋን ይቅርታ እየጠየቀን ያኛዉ ቻናላች የጠፋና የተበላሸብን ሲሆን ይሄኛዉን አዳስ አካዉንት ለመክፈት ተገደናል እናተም ይሄን አዉቃቹ ይሄኛዉን አዲሱን አካዉንታችንን ይሄኛዉ ላይ በመግባት jone shrrr እንድታደርጉና ከእዚህ በፊት እንደነበረዉ ትብብራቹ እንድቀጥሉበት ስንል እንጠይቃለን
ስለበፍቅር ማወቅ ከፈለገን ይሄኛዉን ብቻ ቻናል ተከተሉ ከዛኛዉ ቻናል ወታቹ ይሄኛዉን ተከታሉ እላለዉ
በፍቅር የዳንስ ማሰልጠኛ ማእከል።
hbd hbd hbd እኔጃ ምን አባቴ እንደምል አላቅም ከምተወዉ ይሻላል ይቅርታ ብያለዉ ከረፈደ ግን አንተ ምርጡ የበፍቅር ልጅ ነክ አስተዋይ በቃ አንተ ነፍ አመት ኑርልንኝ
ባለምኖር ምኖርን በምኖር ደሞ ማኖርን ለሰጡ እና ለሚሰጡ እናቶች ምልካም በአል እንኳን አደርሳቹሁ ያው ሰው ለማሳዘን አይደልም የምፅፈው እኔ እንኳን አደርሰሸ ለማለት አልታደለኩም ግን እንድ ነገር ተምራለው ከእነ ተርቱ ከርምት ....... እናት ካለ ኮራ የቺ እናታቹሁ በሕይውት ላላቹ እህት ውንድሙቼ እንድ ነገር አድርጉ በቃ በህይውት እያሉ እነሱ የሚፈለጉት ነገር አድርጋቹሁ ሁናቹ ተገኙ በቃ ያ ከበቂ በላይ ነው ።።።።።።😭😭❤😭😭😭😭❤❤❤❤😭 melkam ye enatuioh kane lehuiolahuiom
HBDዛሬ የእናተ ቀን ነዉ ምርጥ የበፍቅር ልጆች ጊዜ የልፋታቹሁን ምታገኙበት እና ያሰባቹሁበት ደረጃ ምትደርሱበት ይሁንላቹ ነፍ አመት ኑሪልኝ ሁሌም ቢሆን እወድሃቸዋለዉ በቃ አጨቅጭቁኝ ይሄዉHBD
እወድሀቹወሠለዉ
ከበፍቅር የዳንስ ቡድን
Repost from በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL
ጃኖ ዳንስ ቡድን🙏👏👏👆👍 የበለጠ ቪዲዮ ለማግጀት
ቻናላችንንhttps://t.me/tedachirsእና tik tik
