en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
እሁድ 29 ምርጥ ቀን አሳልፈናል በፍቅር እንደገና ተመልሰናል ፈጣሪ ይርዳን በቅርቡ ትልቅ ነገር ጠብቁ ተጀምሮአል እንደገና ትልቁ ምስጋናዬን ለዳኒ ለቃል የማከራቹሁንና የነገራቹሁን ሁሉ ነገር ለኛ ጠቃሚ ነዉና እናመሰግናለን። በተጨማሪም ሙሉ ለበፍቅር ልጆች እናመሰግናለን

በፍቅር የዳንስ ቡድን በሳፋሪኮም የነበረን ፕሮሞሽን ስራ ከባለፈዉ የቀጠለ jion እእያረጋቹ👆

ከሳአታት ቡሃላ ብዙ ነገሮችን በዚሁ እነለቃለን በዚሁ ቻናል

ሰላም ዉድ የበፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል የቻናል ተከታይ የሆናቹ እንዴት ናቹ ። ስለጠፋን ይቅርታ እየጠየቀን ያኛዉ ቻናላች የጠፋና የተበላሸብን ሲሆን ይሄኛዉን አዳስ አካዉንት ለመክፈት ተገደናል እናተም ይሄን አዉቃቹ ይሄኛዉን አዲሱን አካዉንታችንን ይሄኛዉ ላይ በመግባት jone shrrr እንድታደርጉና ከእዚህ በፊት እንደነበረዉ ትብብራቹ እንድቀጥሉበት ስንል እንጠይቃለን ስለበፍቅር ማወቅ ከፈለገን ይሄኛዉን ብቻ ቻናል ተከተሉ ከዛኛዉ ቻናል ወታቹ ይሄኛዉን ተከታሉ እላለዉ በፍቅር የዳንስ ማሰልጠኛ ማእከል።