en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
በሰላም በፍቅርእና በሚገርም ሁኔታ የDANCE FETNSSE ፕሮግራማችን ባመረ መልኩ ተጠናቆዋል ዋዉ በቃ ምን ልበላቹ የሚገርም እንደነበር እኔ ሳልሆን የነበሩ ሁሉም ይናገራሉ ለመጣቹሁ በሙሉ በጣም አድርጌ አመሰግናለዉ ማታ ላይ ቪዲዮ የተለያዪ በፕሮግራማችን ላይ የነበሩትን ሁሉ እንለቃለን

Repost from N/a
ዳንስ ፊትነስ ከእስፖርት የሚለዉ ወይም ከኤሮቢክስ የሚለዉ ነገር ሁሉንም እስፖርታዊ እንቅስቃሴ ስንሰራ የመድከም የመሰላቸት ነገሮች እንዳዳሉ ቡዙ ጊዜ ያጋጥማል ሰዉነታችን እስኪላመደዉ ድረስ በጣም ከባድ ነዉ ዳንስ ፊትነስ ግን ሙዚቃዉን እያሰብን ዳንሱን ወይም ዉዝዋዜዉንም እያሰብን እና በጣም ሁለቱም የሚያስደስቱ ስለሆኑ ሳንሰላች ሳነደክም የሰዉነት ክብደታችንን እየቀነስን አተነፋፍስ ስራአታችንንም እናስተካክላን ከተለያዬ የጭንቀት ሃሶቦች እንወጣለን ማለት ነዉ ይሄ ነዉ የዳንስ ፊትነስ ልዩነትና ጥቅም አሰልጣኝና ኬሮግራፈር ቴዳ 28

Repost from N/a
ዳንስ ፊትንስ ማለት ዳንስ ከተለያዪ ከእስፖርታዊ እንቅስቃሴዎችን አቀላቅሎ መስራት ማለት ነዉ ይህም ሁሉንም የዳንስ አይነቶች ሲባል hophop Afro bet ባህላዊ ዉዝዋዜ zumba dance Erobex እነዚህን በሙሉ አካቶ የያወ ትልቁ ሞያ ነዉ በዚሁ ልገልፅላቹሁ ምልገዉ የዚህን ኮርሰ ወስደን ተምረን ጨርሰን ለዚህ ልናበቃና ሌሎቹንም በዚሁ ልናበቃ በነገወ እለት የመክፈቻ እና የመጀመሪያ ፕርግራም ነዉ

ነገ 12:00 ሰአት ላይ ምንም ቀጠሮ መያዝ አይቻልም የሚገርም እና ለየት ያለ DANCE FETNESS ተዘጋጅቶአል በሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ትልቁ አዳራሽ ዉስጥ መግቢያ በነፃ ትጥቆዎን ማማላት እንዳይረሱ ይዝናናሉ ባህሎዎን ከዘመናዊ ጋር ያዉቃሉ ነገ

በ23/11/15 በእለቱ የሚገኙ ከአሀገራችን ምርጥና እዉቀት ያላቸዉ ዳንስ አሰልጦኞች በዘመናዊም ባህላዊ በሰበታ የሚገኙ የማርሻል አሰልጣኞች የተለያዮ ተጋባዥ እንግዶች tio tokrs Etc አይቅሩ ብዙ አስደሳችና አስተማሪ ዝግጅቶች ተሰናድተዋል

መገቢያ የተላከውን ቲኪት ፎቶ ምያዝ ብቻ

እሁድ በሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ትልቁ አዳራሸ ውሰጥ ከ1:00 ጅምሮ ይምጡ ትጥቅ ገዴታ ነው ሰአት ይከበር ይምጡ አና ዘምናዊ እና ባህሉን በጤና አጣምርው ትልቁን ጥብበ ይካፈሉ።👏👏👏👏👏👏👏👏
እሁድ በሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ትልቁ አዳራሸ ውሰጥ ከ1:00 ጅምሮ ይምጡ ትጥቅ ገዴታ ነው ሰአት ይከበር ይምጡ አና ዘምናዊ እና ባህሉን በጤና አጣምርው ትልቁን ጥብበ ይካፈሉ።👏👏👏👏👏👏👏👏👏

አንድ ቀን ብቻ ቀረዉ ማንኛዉንም ሰዉ የሚያሳትፍ ነዉ እንዳንቀር

እስቲ ሁላችንም ለየት እንበል ዘመናዊ አኖኖርን እንተግብር ዳንስ ይሄ ነዉ ኑ ሀምሌ 23/11/15 ሁላችንም በሰበታ ኦባዲት/ቤት እንገናኝ ኑ እንቀራረብ እንተዋወቅ እንዝናና ጤናችንን እንጠብቅ መግቢያ በነፃ ትጥቆዎን አሞልቶ መገኘት ግድ ይላል ሰአት 1:00 _4:00 ቲኬቶ ከላይ ያለዉ ፎቶ በሞባይሎ መያዝ እና inox አለበለዚያ ይደዉሉ ቦታችን እየሞላ ነዉ አያምልጣቹ ። 0994090808 0992050313

Repost from Tana Computer ™
እንኳን ለአመታዊው ሃምሌ 19 የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብሬል የንግሥ ክብረበዓል በሠላም አደረሳችሁ።🙏🥰🥰 በዚች እለት መልአኩ የሕጻኑ ቂርቆስና የእናቱ እየሉጣን ስጋ ከአሳት ባህር እንዳዳነ እኛንም
እንኳን ለአመታዊው ሃምሌ 19 የሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብሬል የንግሥ ክብረበዓል በሠላም አደረሳችሁ።🙏🥰🥰 በዚች እለት መልአኩ የሕጻኑ ቂርቆስና የእናቱ እየሉጣን ስጋ ከአሳት ባህር እንዳዳነ እኛንም ከሃጥያት እሳት፣ከተንኮል ባህር፣ከስድብ ባህር፣ከክፋት ባህር በእሳታማ ክንፉ ፈጥኖ ደርሶ ያድነን ያውጣን። ይህን መልእክት ልምትወዷቸው አስር ሰዎች ሼር ያድርጉ። መልካም የንግሥ በአል።🙏🙏🙏 Ʀᴇᴀᴄᴛ እያደረጋችሁ አሜን በሉ።

ለማሸነፋ ባርያ ቤት ሂዶ ምነገሰ አይደለም ነጉሰ ቤት ነው ነገሶ ምገኝት ለምን ባሪያ ከባሪያዎቹ የተሻለ ሊሁን አይችልም ምክኒያቱም ነጉሰ ሁሌም ባሪያዎችን አንዴት ማሰተዳድር ያቅበታል ።በአርያነትም ያሰተዳድራቸዋል ሲያቅትሸ ባሪያ ጋር ሂደሸ የበታች አትሁኚ አይዞሸ ገለቴ አንድ ቀን ይምጣል።።።።😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

እስቲ ሁላችንም ለየት እንበል ዘመናዊ አኖኖርን እንተግብር ዳንስ ይሄ ነዉ ኑ ሀምሌ 23/11/15 ሁላችንም በሰበታ ኦባዲት/ቤት እንገናኝ ኑ እንቀራረብ እንተዋወቅ እንዝናና ጤናችንን እንጠብቅ መግቢያ በነፃ ትጥቆዎን አሞልቶ መገኘት ግድ ይላል ሰአት 1:00 _4:00 ቲኬቶ ከላይ ያለዉ ፎቶ በሞባይሎ መያዝ እና inox አለበለዚያ ይደዉሉ ቦታችን እየሞላ ነዉ አያምልጣቹ ። 0994090808 0992050313

👆👆👆👆👆👆👆🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏መጥቶ አብረን መስራት ይቻላል 23/11/15 ጠዋት 12:00 ላይ ሁለም መሳተፍ ይቻላላ ለሌሎችም ማጋራአት መላክ እንዲሳተፋ ማድረግ ይቻላል ።