በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ሰዎች እባካቹ ይሄን ቻናል እስቲ ከፍ እናድርግ እሰቲ ሼር ሼር ሰላም ሰላም ውድ ጓደኞቻችን ወንድሞቻችን እህቶቻችን እንዴት ናቹ ዛሬ የመጣነው እንኳን የሆነ ትንሽ ነገር ለማስቸገር እና ለማሳወቅ ነበር እደምናውቀው በፊት በፍቅር የተለያዩ ስራዎቻችንን የተለያዩ መረጃዋችንም ሆነ ትምርት አዘል መልእክቶችን የምናስተላልፍበት በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL ቻናል ነበረን እና እዛ ላይ ብዙ subscribe ነበር በመሆኑም Deleteed Account ሆኖብን ከወራት በፊት እዛ ላይ መልቀቅም ሆነ መፃፍ ትተናል ብዙ ሰው ጥያቄ ስለሆነ ነው እዛ ላይ ስላቆምን ነው ግን በምትኩ በቅርቡ የከፈትነው ቻናል አለ የተለያዩ ስራዎቻችንን ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት የሚችሉበትን በፍቅር የዳንስ እና የኪነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማዕከል OFFICIAL CHANNEL ብለን ከፍተናል እሱ ላይ ሰለ ምንሰጣቸው ስልጠናሆችም እና ስለ ቲማችን መረጃዋችንም ማግኘት ይችላሉ
Link 👇👇 ከታች አስቀምጫለው
🙏 🙏 JOIN ለበለጠ መረጃ IN BOX
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
በዚህ ቻናል ውስጥ
👉የዳንስ ቪዲዮዎች
👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች
👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ።
በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0992050313
https://t.me/BEFKR28
🎙◉ Negestat
🔊◉ ባያሌው
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
@Nahom_Records
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
በቅርብ ቀን እናስደምማቹዋለን በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል ልዪ የሆነ የዳንስእና የኪነ ጥበብ ፌስቲቫል በቅርብ ቀን
ሁሌም አዲስ ነገር በመፍጠር እና በመስራት የሚታወቀው በፍቅርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርርር በ ሰበታ ለዩ የዳንስ እና የ ኪነ ጥበብ ፌስቲቫል አዘጋጅቶአል በ ቅርብ ቀን ይጠብቁን
🎙◉ Yared Sisay
🔊◉ እሳቱ ትዉልድ
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
@Nahom_Records
✦ ━━━━━━━━━━━━ ✦
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Repost from Nahom Records
👤 • Yared Sisay
🎶 • እሳቱ ትዉልድ
🇪🇹 • 𝐄𝐭𝐡𝐢𝐨𝐩𝐢𝐚𝐧 𝐧𝐞𝐰 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜 2023
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Repost from በፍቅር JANO TEWNSS DANCE CERUOL
ከቴሌ 100ብር ተበድረህ በሌላ ስልክ ሜጋ ባይት ስልክ
ቴላ:Dear customer በቃ በርስዎ ቤት ጭስ ሆነዋል😳😂
ለጥቡብ አፈቃሪያን እና በአጭር ጊዜ ታዋቂ እና ባለሙያ መሆን ለሚፈለጉ ውጣት ህፃናት ሴቶች በሰነምግባር ታገዘን በቁ ባለሙያ እንፈጥራለን #በቲያትር#በድምፅ (ሙዚቃ)ባህላዊ ውዝዋዜ በሁሉም በጥበብ ዝርፎች እሰለጠነን የሙያ ማርጋገጫ ሰርተፈኬት እንሰጣለን ።ኑ በአጭር ጊዜ የለውጡ ከትምህርት ከሰራ ሰአት በፈፁም በማይጋጭ መለኩ በፋቅር የኪነ-ጥበባት ማሰለጠኛ ማዕከል።0992050313/0994090808ይደውሉ።።።
🎯🎯🎯🎯🎯🎯🎯
ውሎህን ቃኝ"!
አንድ ቀን ዝንብና ንብ እያወሩ በወሪያቸው መሀል ዝንብ ንብን እንዲህ ስትል ጠየቀቻት
" ንብ ሆይ ለምንድነው የሰው ልጆች እኔን የሚጠሉኝ? ለምንስ ነው የሚጸየፉኝ ?
ቤታቸው ስገባ ያባርሩኛል ይገድሉኛል።
የሚጠጡት ነገር ላይ ከተገኘሁ ይደፉታል የሚበሉት ነገር ላይ ካረፍኩ ያረፍኩበትን ቦታ ያለውን እህል ቆርሰው ይጥሉታል::
አንቺን ግን እንደ እኔ አይገፉሽም እንደውም ቤታቸው ስትገቢ ይንከባከቡሻል ደግሞም መልካም ነገርን ተስፋ በማድረግ ደስታቸው እጥፍ ነው
ለምንድነው?" ስትል ዝንብ ንብን ጥያቄዋን አቀረበች
በዚህ ጊዜ ንብ እንዲህ አለቻት
☞ "ውሎሽ የት ነው?"
◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️◼️◽️
☞እንግዲህ እዚህ ጋር ቆም እንበል፣
ሰው ጠላን፣ ገፋን፣ ናቀን እያልን እንደ ዝንቧ ጥያቄን አዝለን ከምንጓዝ ውሏችንን በደንብ እንይ መቼም ማንም በጤፍ ማሳ ላይ ስንዴን አይጠበቅም።
ስለዚህ ምንጊዜም:-ውድቀታችንን ለማረምም ይሁን
ብርታታችንን ለማብዛት ውሏችንን እንቃኝ ምክንያቱም :-ሀሳባችን ስራችንን
ስራችን ውጤታችንን
ውጤታችን እኛነታችንን ይገልጽልናልና
አብራቹሁን ለነበራቹ ለበፍቅር የዳንስ
ቴያትር
ሙዚቃ
ሰልጣኞችና ተማሪዎችን በጣም እናመሰግናለን በተጨማሪም ከነዝህም ዉጭ የበፍቅር ቤተሰቦች ጎደኞች ሁላቹሁንም እናመሰግናለን ከዚህ ቡሃላ አብራቹሁን እንደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ።
