በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
በቅድሚያ ግን ለዚህ ፕሮግራም መሳካት ትልቁን ድርሻ አይደለም በቃ እሱ አዘጋጀዉ ነዉ ማለት ያለብን በቃ ይሄን ሃሳብ ስንነግረዉ ገና ትዝ ይለኛል በጣም ደስተኛ ሆኖ ነዉ የተቀበለን እና ወድያዉኑ ነዉ እኔ ምን ልርዳቹሁ ብሎን በቃ ትልቁን ሸክማችንን አቀለለንን ሞራል ሰጠኝ ከምር ነዉ ምላቹሁ እሱ ባይኖር ባአሁኑ ምንም አይሳካልንም ነበር ሁላችንም እናቀዋለን የሰበታ እግርካስ ሲጨወት የነበረዉ ከዚያም ለሀገራችን ኢትዮጺያም ሲጫወት አሁንም እየተጫወተ ያለዉ የምንንግዜዉም ምርጣችን ጌች በቃ ይሄ ላአንተ ያንሰሃል አመሰግናለዉ ብልህ ማቅለል ነዉ ሚሆንብኝ ግን በቃ ቡዙ ሰርተን እንክስሃለን ጌች ፈጣሪ ይባርክህ ያክብርህ አመሰግናለዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
ገጣሚ እና tik tokr ክብሮም ( ኬብሻ) አክብረህን ስለመጣህ አመሰግናለዉ ጥሩ ጌዜ ነበረን
በቅድሚያ ግን ለዚህ ፕሮግራም መሳካት ትልቁን ድርሻ አይደለም በቃ እሱ አዘጋጀዉ ነዉ ማለት ያለብን በቃ ይሄን ሃሳብ ስንነግረዉ ገና ትዝ ይለኛል በጣም ደስተኛ ሆኖ ነዉ የተቀበለን እና ወድያዉኑ ነዉ እኔ ምን ልርዳቹሁ ብሎን በቃ ትልቁን ሸክማችንን አቀለለንን ሞራል ሰጠኝ ከምር ነዉ ምላቹሁ እሱ ባይኖር ባአሁኑ ምንም አይሳካልንም ነበር ሁላችንም እናቀዋለን የሰበታ እግርካስ ሲጨወት የነበረዉ ከዚያም ለሀገራችን ኢትዮጺያም ሲጫወት አሁንም እየተጫወተ ያለዉ የምንንግዜዉም ምርጣችን ጌች በቃ ይሄ ላአንተ ያንሰሃል አመሰግናለዉ ብልህ ማቅለል ነዉ ሚሆንብኝ ግን በቃ ቡዙ ሰርተን እንክስሃለን ጌች ፈጣሪ ይባርክህ ያክብርህ አመሰግናለዉ 🙏🙏🙏🙏🙏
ሰላም እንዴት ናቹ ዉድ የበፍቅር ቤተሰቦች ይመስለኛል ሁላቹሁም እሁድን የዳንስ ፊትነስ ፕሮግራማችን ፎቶዎእና ቪዲዩ ጥያቃቹሁ እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ ስለቆየን በጣም ይቅርታ እየጠየቅን ይሄወ እየዋቸዉ አስተያየት ስጡ በቦታዎ ለነበራቹ አክብራቹሁ ለመጣቹሁትና እያመሰገነኩ ፈጣሪ ያክብርለኝ
በነገዉ እለት ታላቁ የሆነዉ የዳንስ ፊትነስ ፕሮግራማችን ላይ የሚኖረን ኖሁ ቴሌቪዥን ለ አሰልጣኝ ኬሮግራፈር ጆሲ ጃኖ
አሰልጣኝ ኬሮግራፈር ኤርሚዬስ ኤሪሚ ላስታ
የዳንስ ፊትነስ አሰልጣኝ ታሬ ሁቼ
የዳንስ ፊትነስ አሰልጣኝ ኖፒ ሌሎችም ብዙ ብዙ እንግዶች መድረኩን ያደምቁታል ነገ እዛዉ እባዲ አካዳሚ እንገናኝ።
እነሆ ለዚህ አመት መጨረሻ እና መዝጊያ የሆነዉን ታላቁ አዝናኙ ብዞዎቹም እየተደሱቱበት የሚገኘዉ DANCE FETNISS በ28/12/15 ሰአት 1:00 ጀምሮ በሚገርም ሁኔታ ዝግጅቱን ጨርሶ እናተን እየጠበቀ ይገኛል መግቢያ በነፃ ትጥቆዎን ሟሟላት ግድ ይላል ሰአት በማክበር ይተባበሩን በእለቱ ከተለያዪ ከማርሻል አርት አሰልጣኞች የዳንስ አሰልጣኞች በአሁኑ ደሞ ለየት የሚያደርገዉ ደሞ Dance fetnissu ላይ በማስተማር የሚታወቁት አሰልጣኞች ይገኙበታል በቃ ሰበታ ላይ ታሪክ እንሰራለን 400, ሰዎች ይገኛሉ ሚዲያዎች ይገኙበታል በቃ ጤንነታችንን ደስታችንን እናግኝ ኑ እያልን አሁንም በጣም ጥቂት ቲኬት ቀርቶናል ኦባዲ ት ቤት ግቢ ነገ እና ከነገ ዉድያ ድረስ በየትኛዉም ሰአት መተወዉ ይዉሰዱ እያልን እዛዉ ሰበታ ኦባዲ ሰበታ ካንፖስ እንገናኝ ለበለጠ መረጃ 0994090808/0992050313
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
በአሁኑ ታሪክ ለመስራት ተነስተናል መላዉ ሰበታ ለምትገኙ በሙሉ ወጣቶች አዋቂዎች ሴቶች ህፃናት ይሄን ታሪክ ኑ አብረን እንስራ ሰበታ ላይ ታላቅ የሆነ የዳንስ ፊትነስ ለመዘጋጀት ዝግጅታችንን ጨርሰናል በአሁኑ ከ400, ሰዉ በላይ ለመታደም እቅድ ይዘናል በእለቱ ናሁ ቲቪ ይመጣል በቃ ሰበታዎች በነቂስ ወተን ኦባዲ አካዲሚ በ2812/15 1:00 ሰአት ላይ እንገናኝ በቃ እስቲ ይሄን እናድርግ ስለምታደርጉልን ነገር በሙሉ በዳንስ ፊትነሱ ስም አመሰግናለዉ
በጣት የሚቆጠሩ ቀናት ቀረው እዳያመልጦት ትኬት ሙሉ የበፍቅር ልጆች ጋር አለ መውሰድ ይችላሉ እዳይረሳ ሙሉ ትጥቅ ያለበሰ እና ትኬት ያልያዘ መግባት አይችልም
ሁሉም ሰው ዕርቃኑን እንደመጣ ዕርቃኑን ይሄዳታል ። ደካማ ሆኖ እንደመጣ ደካማ ሆኖ ይሄዳታል ። ያለ ገንዘብና ያለ ንብረት መጥቷል ያለ ገንዘብና ያለ ንብረት ይሄዳታል ። ለመጀመሪያ ጊዜ ሰውነታችንን ያጠበልን ሌላ ሰው ነበር ለመጨረሻ ጊዜም ሌላ ሰው ያጥብልናል ። ሕይወት እንዲህ ናት ። ስለዚህ ብዙ ክፋት ማብዛት ምን ይጠቅማል ?አለመረዳዳትስ ለነገ ረጂ ማጣት አይደለም?
የሀይማኖተኛ አላማው ምን ሆነና ነው?
ሰላም ዉድ ቤተሰቦች ዳንስ ፊትነስ ነገም ለ28 ስለዘዋወረ አይኖረንም ባይሆን ነገ መምጣት የምትችሉ ሁሉ በሰበታ ማስ እስፖርት ስላለ እኛም እዛዉ ስለምንሆን እዛዉ እንገናኝ እላለዉ ቦታ ቶፕ ዶባ ፊትለፊት ነዉ እንዳቀሩ
ከበፍቅር የከነ ጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል እንዳሽ ይባላል ተዋወቁት በዚህ ዘርፍ መስራት ለምትፈልጉ 0994090808 ይደዉሉና ይመዝገቡ ሳታታዳምጡ እንዳታልፋት ሚገርም ድምፅ❤️👆👆👆👆👏👏👏👏👏👏👏
ፍርሀት !
ፍራ በደንብ አድርገህ ፍራ ከምትሄድባቸው ከምታስባቸው መንገዶች በፍርሀትህ ምክንያት ቅር ከዚያም ግን አስብ መቅረትህ ምን እያሳጣህ ነው ?
የልጅነት ህልምህን ? ለእናትህ የገባህላትን ቃል? አባትህ ከአንተ ሲጠብቅ የነበረውን ነገር ? ሁሉን ተወዉ እና ካለህበት ከዚህ ህይወት በእጥፍ ወደአደገ ህይወት የመሄድ እድልህን ሁሉ :-
ለማይጠቅም ፍርሀት ስታጣው እና ስታበላሸው ምን ይሰማሀል ? ከዚህ በላይ ምን እንዳይመጣ ነው የምትፈራው ? ተነሰ😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡
ቲኬቱ መግቢያ በነፃ ነዉ ለምትፈልጉ ማንኛዉም ሰዎች ነገ በኦባዲ አካዳሚ ት ቤት 7:00 ሰአት ጀምሮ መታቹሁ መዉሰድ ይቻላል አለበለዚያ 0994090808/0992050313