en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
አስደሳች ዜና ለሁላችንም የዳንስ ፊትነስ አፍቃሪያንና ቤተሰብ የነበራቹ በሙሉ ይሄዉ የዳንስ ፊትነስ ፕሮግራም ተመልሶ የመጣና በ28/12/15 ቀጠሮ ይዘናል ማናችንም አንቀርም በእለቱ ናሁ ቲቪ ሚደያ የሚገኝ ይሆናል አመሰግናለዉ

ሰላም ዉድ የቻናላችንንእና የግሩፑ ተከታዪች የዳንስ ፊትነሱ dance fetnisssu ፕሮግራም ላልተወሰነ ጊዜ በተፈጠረዉ ምክንያት ተቆርጦ የነበረመሆኑን ይታወቃል አሁን ግን በጣም በቡዙ ሰዎች ጥያቄ መሰረት በሚቀጥለዉ ሳምንት ማለትም 28/12/15 የዚህ አመት መዚጊያና ለዚህ አመት መጨረሻ ለሚሆነዉን ታላቅ ልዩ የሆነዉን የዳንስ ፊትነስ ፕሮግራም ዝግጅታችንን እየጨረሰን እንገኛለን ሁላቹሁም ቲኬቶቹ በነዚህ 2 ቀናት የሚወጡ እና ዉስን ስለሚሆኑ በቶሎ እጃቹ እንድታስገቡ ስንል እናሳዉቃለን ሁላቹሁም እንድትገኙና ይሄን አመት አብረን ከዳንስ ፊትነስ ጋር እንሸኘዉ እላለዉ አመሰግናለዉ አዘጋጅ በፍቅር የዳንስእና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከልhttps://t.me/BEFKR28

ሁላችንም በመገኘት የበኩላችንን እንወጣ እላለሁኝ 🙏😭😭😭

ሰላም ውድ የሰበታ እና በዙሪያዋ ሆነ ሙሉ የሀገሬ ልጆች የምትገኙ ሁሉ ነገ ማለትም 17/12/15 ሰአት ከአመሻሹ 10:00 በወንድማችን አንጋሳ የሻማና የህሊና ፀሎት ፕሮግራም ስለምናደርግ ሁላችንም አንጋሳን የምንወድ የምንአዉቅና ወዳጆች ሁሉ እንድትገኙና የሻማዉንና የፀሎቱን ፕሮግራም ላይ እንድትገኙ ስንል እንገልፃለን አድራሻ ሰበታ ቻይና ሰፈር አስፋሉትን ገባ ብሎ በሚያስገባዉ መንገድ ሁላችንም እንገናኝ ነፍስህን በገነት ያኑርልን ወንድማችን ሁሌም በልባችን ትኖራለክ።

የቺ የሰው ትልቅ የታናሸ ታላቅ በጣምም ትዝ የለኛል ልጅ ሁኚ እሷን ከትምህርት ቤት ላምጣትህ ሲሂድ በር ላይ ሰጠበቃት ከዛ ሰትምጣ የተማርቸውን ሰትነገርን ከሁሉ ደሞ እቤት ሰደብርን የምታምጣቸው ቀለ
የቺ የሰው ትልቅ የታናሸ ታላቅ በጣምም ትዝ የለኛል ልጅ ሁኚ እሷን ከትምህርት ቤት ላምጣትህ ሲሂድ በር ላይ ሰጠበቃት ከዛ ሰትምጣ የተማርቸውን ሰትነገርን ከሁሉ ደሞ እቤት ሰደብርን የምታምጣቸው ቀለዶች ከለባችን ነበር ምንሰቀው 😂😂😂❤"በሕይውቴ የተማርኩት ነገሮች ሁለት ሰዎች አበርውህ የኑሩ በቃ እንድ እናት ሁለት ደሞ እህት በቃ እህቴ ለኔ አለችለኝ የእናቴ ምትክ የደሰታ ምንጪ አምሰገነሻለሁ ሁሌም ከሁሉም ትለይበኛለሸ ውንደምሸ ደሞ ሲወድሸ አንቺ አቃጣይ❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

ወንድማች በቃ ተለይቶናል በዛራዉ ቀን ስራአተ ቀብሩ ተፈፅሞዋል ፍትህ ግን ፈጣሪ የሰስጥልነን ከደጋጎቹ ነፍስህ ትረፍ ማንመን ይከብዳል ግን በቃ ሆነ😭😭😭😭

...“ልጄ ማታ በጊዜ ነው የምትመጣው?” እናቱ ጠየቁት፡፡ “እርግጠኛ አይደለሁም እማዬ!” መለሰ፡፡ እየወጣ ማብሰልሰል ጀመረ፡፡ “እርግጠኛ አይደለሁም!” ስል ምን ማለቴ ነው? በምንም አይነት ነገር ላይ በእርግጠኝነት እርግጠኛ መሆን ይቻል ይሆን? በጊዜ ስለመምጣቴ እርግጠኛ አይደለሁም፡፡ ጭራሽ ስለመመለሴስ እርግጠኛ መሆን እችላለሁ? አይመስለኝም፡፡ ሰው እኮ እርግጠኛ ስለመሆኑ ራሱ በእርግጠኝነት መናገር አይችልም፡፡ እኔም… ሰው እርግጠኛ ስለመሆኑ በእርግጠኝነት መናገር አይችልም ብዬ በእርግጠኝነት መናገር አልችልም፡፡... 😭😭😭

ነገ ቀብሩ በአቦ ቤተክርስቲያን የከናወናል

በቃ አዛዛኙ ዜና ሰማን ትናንት አብሮን የነበረዉ ከማታ 2:00 አከባቢ ከሚሊሻዎች በተተኮሰ ጥይት መሞቱን ሰማን ነገ ለሁላችንም ምን ተስፋ አለን ያዛዝናል ወንድሜ ነፍሰህን በገነት ያኑርልን ፈጣሪ ፍርዱን ይስጠን

ዛሬ ደሞ ሌላዉ አስደሳች ነገር ታላቁ በጣም የምወደዉ የማከብረዉ አሰልጣኝ ኬሮግራፈር ኤርሚያስ ( ኤርሚ ላስታ) ዛሬ ነዉ ልደቱ እንኮዋን ተወለድክ ዛሬ ቀናችን ነበር ነፍ አመት ኑርልኝ ትልቁ ወንድማችን ያሰብከዉ ይሳካልህ ።🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂

ዛሬ ፕሮፎይሎች ሁሉ በኛ ፎቶ አሳብደዉታል ዋዉ ያበደ ነበር ደሞ ሁሉም ፎቶ ኤደተር ሆኖ የለ እንዴ ዛሬ ነዉ ያየሁት። እዩልኝ