en
Feedback
በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL

Open in Telegram

በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077

Show more
468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
ኮች ሚላ በእለቱ የቀረበዉ ferr estayle dance በፎቶ

👆👆👆👆👆👆😂😂😂😂😂😂😂😂

በተጨማሪም በዚህ ፕሮግራም የተሳተፎ 1 በፍቅር የዳንስ ቡድን 2 ሳቦም ሲሳይ በቀለ ከኤቨር ግሪን ቴኮንዶ ክለብ 3 ሳቦም ያደታ ከቱሉማ ወርልድ ቴኮንዶክለብ 4 አሰልጣኝ ናፊስ ወጋሪ ከሰበታ ቅርጫት ኳስ አሰልጣኝ ብድን 5 ዲጄ ደቭ 6 ራፐር Jeda በአጠቃላይ በዚህ የዳንስ ፊትነስ ላይ ለተሳተፋቹ በሙሉ በጣም አመሰግናለዉ ይህ ጅማሬ እንጂ መጨረሻ አይደለም ለመመዝገብ ምትፈልጉ 0994090808/0992050313

ከዛሬ ፕሮግራም ከሳቦም ሲሳይ ጋር አመሰግናለዉ

በዛሬ ዉ ቀን የነበረን የዳንስ ፊትነስ ፕሮግራም ላይ

ከብዙዎቹ በትንሹ ይቀጥላል ቪዲዮቹንም ሜጋ ባይትቸዉን እያስተካከልን ነዉ ሲያልቁ ወዲዉ እለቃለዉ