በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
በቃ 2015 በፍቅር የዳንስ ቡድን በጣም ደስ የሚሉ ጊዜ እና በሚገርም ሁኔታ እና በጣም የማያስጠሉ ጊዜያአቶች ነበሩ ያላየነዉ ነገር አልነበረም እምነት ክደት ፍቅር አለማ ብዙ ብዙ ዉሸቶች ነበሩ በቃ ግራ የሚያጋቡ ሰዎች ነበሩ ዛሬ ግን ችግር የጎደኛ ወንፊት ናትና ዛሬ ሁሉንም አወቅናቸዉ ደሞም ተማርንባቸዉ እዉነት ነዉ ምላቹሁ በፍቅር አሁን ያንን ሁኔታዎች አይደግምም የተትናንቱን ተምረንበት ወደፊት ምንእንደምናረግ አዉቀናል ግን ይሄን እንዲያልፍ ላደረገን ፈጣሪ ይመሰግን ለዚህ አመት መጨረሻ ለነበረዉ በ ሃበሻ ላይን ኤቨንት በአየር ጤና የነበረን መድረክ የአሁኑ ለየት ያደረገዉ ለበፍቅር ለመጀመሪያ ጊዜ በዳንስ : በቴያትር : በሙዚቃ አቅርበን በጣም አሪፍ ነበር ወደቁ ሲሉን አሰራርተን ተነስተናል ደግመን አንወድቅም ሁሌም በፍቅር የምንለዉ እንችላለን ከችግራችንን በላይ ነን እንላለን እና ጥሩ ጊዜ አሳልፈናል ዉድ ተማሪዎቻችን አድናቂዎቻችን እንኮዋን አደረሳቹ እንላለን በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል አዲሱን አመት የሰላም የጤና ይሁንላቹሁ። ምዝገባ ለምትፈልጉ 0994090808/0992050313
"ውድ የበፋቅር ተማሪዎች አድናቂ አና ተምለካቹች የጥበብ አፍቃሪያያን"
እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አደረሳቹሁ🙏መጪውን ዘመን ዘመነ ሉቃስን በህይወታችን በኑሯችን በትምህርታችን ሁሉ የማዕዘነ ራስ የሆነውን ክርስቶስ አምላካችንን ለብሰን በትረ መስቀሉን ተመርኩዘን ወንጌልን ተጫምተን ብርሃናችንን በሰው ሁሉ ፊት አብርተን መልካም የሆነ ዘመነ ሉቃስ እንዲሆንልን ቸሩ አምላካችን በረድኤቱ አይለየን 🙏🙏
መልካም አዲስ አመት
03/13/2015 የአምቱ ምጨርሻ የበፋቅር የኪነ ጥበበ ሰራ ሐበሻን አደቨርትታይዚን በአየር ጤና አዘጋጅቶት በነበርው የጥበብ ሰራ ላይ በፋቅር በዳንሰ በቲያትር እና በሙዚቃ ሰራችንን ለህዝብ አቀርበናል ለምጅምሪያም ጊዜ በሚባል ደርጃ በፋቅር የብር ሸልማት ከበሀላበት አገኝቷል ያው 😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አና ምጪው አምት ትልቁን ሰራ ይዘን ለመምጣት በዝግጅት ላይ ነን ፋቅር ያሸነፋል ምቀላቀል ምሰለጠን አርትን ለማውቅ ለምሰራት ለምትፈለጉ ።0992050313 ይደውሉ
በሰበታ ብቻ ያላቹ ጅምናስቲክ የምትችሉና ትርፍ ጊዜ ያላቹ ልጆች በዉስጥ መስመር አናግሩኝ ሰበታ ላላቹሁ ብቻ 0994090808 አዉሩኝ
ብዛት 6
ከበፍቅር የዳንስ ቡድን መስራች አንዱ አስልጣኝ ቴዳ እንዲህ ባማረ መልኩ መድረኩን መርቶታል ከእናተ በፊት መሆኔ ትልቅ ነዉ ይሄ ለኔ ትልቅ ነዉ አክብራቹ ስትሰሩ ነበር እኔ ከእናተ በጣም ያነስኩ ቡሆንም ግን እናተ ግን እንዳድግ አክብራቹሁ ግባ አሉኝ እዉነት ነዉ ምላቹ በጣም ያስፈራ ነበር ለምን ከዋላዬ የነበሩት ከኤኔ ይበልጡ ነበር ገግን ዳንስ ባለሞያ ማለት መርዳት ማሳደግ ነዉና እነሱም እኛ እንድናድግ የራሳቸዉን አሻራ ጥለዋል አመሰግናለዉ ምንግዜም ግን ለሰበታም አለንላት በዳንስ ከፍ እናደርጋለን እንዳትጠራጠሩ እኛ እስካአለን ማስተላለፍ ምፈልገዉ ነገር ኑ በአርቱ ዙሪያ አብረን መስራት ምትፈልጉ 09940908080/0992050313
በሚገርማቹ ካአሳካነዉ ትልቁ ነገር ሚዲያ ነበር ብቻ የስኬት ስኬት ናሁ ቴሌቪዥንም አብረዉን ነበሩ እንዲ ማማረ ሙልኩ ኢንተርቪአድርገናል
በቃ አሳክተነዋል በፍቅር የዳንስ ቡድን ነን መንትዮቹ አለን የ28 ፍሬዎች
በፍቅር የዳንስ ቡድን እና የዳነስ አሰልጣኞች እና ኬሮግራፈሮች ጋር ለትዉስታ
በእዉነት ከአንተጋ የሚገርም ጊዜ አሳልፈናል እኔ ብቻ ሳይሆን ታዲሚዉንም አስደምምሀሃል አሰልጣኝ ኬሮግራፈር እና የዳንስ ፊትነስ አሰልጣኝ ታሬ ሁቼ በጣም አመሰግናለዉ እክባሬ ክበርልኝ ታሬ ሁቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሰልጣኝና ኬሮግራፈር እና የዳንስ ፊትነስ አሰልጣኝ ትልቁ ሰዉ በጣም አመሰግናለዉ አመሰግናለዉ በድጋሚ ናፒ ለሁለም ስለምክሩም አመሰግናለዉ አሰልጣኝ ናፒ 🙏🙏🙏🙏
ትልቁ ዳንሰኛም ባለሞያም ነህ ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሁለም ኤሪሚ ኮች የሰጠህኝ ምክር መቼም ከጭቅላቴ አይወጣም ሁሌም አከብርሃለዉ አንተን መሆን ምኞቴ ነዉ ትልቁ ሰዉ ለኔ አሰልጣኝ እና ኬሮግራፈር ኤርሚያስ ( ኤሪሚ ላስታ)
አባቴ መምህሬ ሁሉም ነገር ነህ ሁለም አከብርሃለዉ መቼም በምንም አለዉጥህም በቃ አሰልጣኜ ነህ አልክድም ያዉ ዳንሰኛ የተነሳበትን ይረሳል እኔ እን።ሱ አይነት ዳንሰኛ አይደለሁም ምርጡ ነኝ አሰልጣኝ የማከብር የምወድ ነኝ እሱ ይለኛል ብዬ አስባለዉ በቃ አባታችን በፕሮግራማችን ላይ ተገኝቶ እንዲህ አድምቆታል አመሰግናለዉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ናፊ የሰበታ የቅርጫት ኮስ አሰልጣኝ
ዮሴፍ ዮሲ ኤሮቤክስ አሰልጣኝ
ኢንስራክተር ገረመዉ አየለ ከገሬ ድራገን ሊ ዉሹ ማልጠኛና
ዘሰን ኦፍ ገሬ ድራገን ሊ ዉሹ ማሰልጠኛ ማእከል ሁሉችን የሰበታ ፈርጣች በፎቶ ሚገርም ጊዜ
ሁሉም ከማርሻል አርት ከባስኬት ከዳንስ እና ከዳንስ ፊትነስ ባለሞያዎች ስብስብስ ይሄን ይመስላል
በእለቱ የነበሩ በሀገራችን ምርጡና እዉቁቹ የዳንስ አሰልጣኞች እና ኬሮግራፈሮች የሆኑት ጆሲ ጃኖ
ኤሪሚ ላስታ
ታሬ ኡቼ
ናፒ
እክብራቹሀኝ ስለመጣቹሁ አመሰግናለዉ ለኛ የናተ መምጣት መታለደል ነዉ ሁሌም አብራቹሁኝ ስላላቹ አመሰግናለዉ አባቶቼ ኑሩልኝ
Repost from በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
ገጣሚ እና tik tokr ክብሮም ( ኬብሻ) አክብረህን ስለመጣህ አመሰግናለዉ ጥሩ ጌዜ ነበረን
