በፍቅር የዳንስ እና የኪነጥበብ ማሰልጠኛ ማእከል OFFICIAL CHANNEL
Open in Telegram
በዚህ ቻናል ውስጥ 👉የዳንስ ቪዲዮዎች 👉የተለያዩ በኪነ-ጥበብ ዙሪያ ያሉ ማስተዋወቂያዎች 👉የዳንስ ስልጠና ምዘገባዎች እና የመሳሰሉትን ያገኛሉ። በማዕከላችን ለመመዝገብ 0994090808/0922402077
Show more468
Subscribers
+124 hours
-17 days
-730 days
Posts Archive
እሁድ በተዘጋጀዉ የዳንስ ፊትነስ ላይ የነበረን ቆይታ ይሄን ይመስላል ይምጡዘወትር እሁድ ሰበታ ኦባዲ አካዳሚ ለመመዝገብ 0994090808
በ23እሁድ በበፍቅር የተዘጋጀዉ የዳንስ ፊትነስ ላይ ይሄን ይመስል ነበር ለለመመዝገብ 0994090808
ዘወትር እሁድ ጠዋት ኦባዲ ይምጡ
Ya Veronica adane & jossy Jano new afro bit music 🎵 🎵 🎵 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 💥 Wow bast music hulachum tagabzulg challenge masratm ychalalu ba zfanu tik tok lay shre argut adamtu bast music 🎵🎵🎵🎵🎵🎵🎶🎶🎶
🤔🤔
ዛሬ ላይ ሁሉም ቢያከብሩህ ለክብርህ መንገድ ቢዘጉም
ስታጣ ይበተናሉ አይገባም የሰው ልጅ ትርጉም
ደሞ
የማቀፍን ጥበብ የመሳም ጥበብ ይሁዳ ይንገርህ
የሳመህ ሰው ሁሉ ያቀፈህ ሰው ሁሉ ወዳጅህ እዳይመስልህ
ዛሬህን በትኩረት አትየው ደሞ በቀላል የዛሬው ትንሹ ስህተት የነገን ተስፋ ይበላል
ውለታን መቼም አትርሳ ዛሬን በነገም ብታድስ
ወርቅ ላበደረህ ሰው በፍፁም ጠጠር አትመልስ
😊😊😊👏👏👏
ትንሽ ካነበብኩት ነው
# KEBሮም 👍
ነገ ምዝገባ ይጀመራል ኦባዲ መቶ መመዝገብ ይቻላል በትኛዉም ሰአት
0994090808
Dancer teda
Dancer bchu
K BEFKER DANCE CERUOLE FERY SALYE
