en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Open in Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Show more
1 830
Subscribers
-124 hours
-37 days
-1330 days
Posts Archive
+2
ምንኛ ያመረ App ይዘንላችሁ መጣን....! #Full_Excel_Coure / Spreadsheet #በምስል አስደግፎ ከነ ማብራሪያው ቁጭ አድርጎታል‼️ #Size:- 25.5MB #Android_phone_App

✍️✍️✍️Important shortcut keys for computer✍️✍️✍️✍️✍️✍️ ✍️Ctrl +A----------------------select all ✍️Ctrl +C----------------------copy ✍️Ctrl +X----------------------cut ✍️Ctrl +Z----------------------undo ✍️Ctrl +B----------------------bold ✍️Ctrl +I----------------------italic ✍️Ctrl +U----------------------underline ✍️Ctrl +V----------------------paste ✍️F1----------------------help ✍️F2----------------------rename selected object ✍️F3----------------------find all files ✍️F4----------------------open file list drop down in dialoges ✍️F5----------------------refresh current window ✍️F6----------------------shifts focus in windows explorer ✍️F10----------------------activates menu bar options ✍️ALT+TAB----------------------cycle b/n open applications ✍️ALT+F4----------------------quit program close current window ✍️ALT+ENTER---------------------- opens propreties dialoge ✍️ALT+F6----------------------switch b/n current program window ✍️ALT+SPACE----------------------system menu for the current window ✍️ALT+c----------------------open drop down lists in dialog box Backspace ----------------------switch to the parent folder ✍️Ctrl+esc----------------------open start minu ✍️Ctrl+alt+del----------------------open task manager reboot the computer ✍️Ctrl+tab----------------------move through property tabs ✍️Ctrl+drag----------------------copy fileesc----------------------cancel lastoutlook shortcut keys ✍️alt+s----------------------send the emialctrl+c----------------------copy selected files ✍️ctrl+x ----------------------cut selected text ✍️ctrl+p----------------------open print dialog box ✍️ctrl+k----------------------complet name/emailtyped in the adderss bar ✍️ctrl+b----------------------bold highlighted selection ✍️ctrl+i----------------------italic highlighted selection ✍️ctrl+u----------------------underline highlighted selection ✍️ctrl+r----------------------reply to an email ✍️ctrl+f----------------------forwared an email ✍️ctrl+n----------------------create  a new email ✍️ctrl+shift +a----------------------create a new appointment to calender ✍️ctrl+shift+o----------------------open the outbox ✍️ctrl+shift+i----------------------open the inbox ✍️ctrl+shift+k----------------------add a new task ✍️Ctrl+shift+c----------------------create a new contact ✍️Ctrl+shift+j----------------------create a new journal entryword shortcut keys ✍️ctrl+a---------------------- select all content of the page ✍️ctrl+b---------------------- bold highlighted selection ✍️ctrl+c----------------------copy selected text ✍️ctrl+x----------------------cut selected text ✍️ctrl+o----------------------open option ✍️ctrl+p----------------------open the print window ✍️ctrl+f----------------------open find box ✍️ctrl+i---------------------- italic highlighted selection ✍️ctrl+k---------------------- insert link ✍️ctrl+u---------------------- underline highlighted selection ✍️ctrl+y----------------------redo the last action performed ✍️ctrl+z---------------------- undo last action ✍️ctrl+g----------------------fined and replace option ✍️ctrl+v----------------------paste ✍️ctrl+j---------------------- justify paragraph alignment.                  ✍️ctrl+l----------------------align selected text or line to the  left ✍️ctrl+q-----------align selected paragraph to the left ሌሎችን መረጃዎችን  ቶሎ ቶሎ ለማግኘት ይህን 👇 Link SHARE አድርጉ ╔════════════     🔘 t.me/TechnologyMasterPage

⑤Power Supply Unit 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመ
⑤Power Supply Unit 〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖Power supply unit የኮምፒውተሩ የሃይል አቅርቦት ክፍል ሲሆን ከግርግዳ ወይንም ከኤሌክትሪክ ማከፋፈያ የሚቀበለውን ኤሌክትሪክ ለኮምፒውተሩ በሚመጥን የኤሌክትሪክ መጠን እና አቅርቦት ለክቶ እና መጥኖ ወደ ኮምፒውተሩ ክፍሎች የሚያዳርስ የኮምፒውተር ቁልፍ ክፍል ነው፡፡

④Hard Drive 〰〰〰〰〰 ❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡
④Hard Drive 〰〰〰〰〰 ❖Hard drive ለኮምፒውተሮች እንደ ትልቅ ቤተ-መፀሃፍት ነው፡፡ ምክኒያቱም ፋይሎችን፤ሙዚቃዎችን፤ምስሎችን፤ሰነዶችን፤ ወዘተ ለዘለቄታው የምናኖርበት ሁነኛ ክፍል ነው፡፡ ❖Hard drive በግል ከምናኖራቸው መረጃዎች ባለፈ የኮምፒውተሩ አሰራር ሂደት(operating system) የሚጫንበት እና በአግባቡ ኮምፒውተሩ ለተጠቃሚዎች አገልግሎት ምቹ የሚያደርጉትን የአሰራር ሂደት ፋይሎች(operating system files) የሚቀመጡበት የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡

③ Random Access Memory (RAM) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታች
③ Random Access Memory (RAM) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖RAM ማሕደረ-ትውስታ የኮምፒውተሩ ጊዜያዊ መረጃዎችን አልያም ስሌቶችን የሚያኖርበት እና በሚያስፈልግ ጊዜ(ኮምፒውተሩን ከማጥፋታችን አልያም ዳግም ከማስነሳታችን በፊት) መረጃዎችን ወይንም ስሌቶችን የሚሰጠን ነው፡፡ ❖RAM ከ CPU ጋር በመተባበር ዳታዎች በተሳካ ሁኔታ የሚያቀነባብር ወሳኝ የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ❖የRAM መጠን በመጨመር የኮምፒውተሮችን የማህደረ-ትውስታ በማስፋት የማቀነባበር አቅሙን ማሻሻል ይችላል

②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂ
②Central Processing Unit (CPU) 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ❖ CPU የኮምፒውተሩ ማዕከላዊ ማቀነባበሪያ ክፍል ሲሆን ማቀናበሪያ(processor) አልያም የኮምፒውተር አዕምሮ ሌላኛው መታወቂያ ስሞቹ ናቸው፡፡ ❖ CPU ከተጠቃሚ ወደ ኮምፒውተሩ የሚገቡትን ትዕዛዞች በሙሉ በመቀበል ኮምፒውተሩ በአግባቡ ትዕዛዙን እንዲከውን የሚያደርገው በ motherboard ላይ የሚገኝ ትንሽ የኤሌክትሮኒክ ቺፕ ነው፡፡ ❖የማቀናበር ሃይል(processing power) የኮምፒውተርን ፍጥነት ግልፅ በሆነ መልኩ ይጨምራል፡፡ ስለሆነም ፈጣን ማቀነባበሪያ ኮምፒውተሮችን ፈጣን ያደርጋቸዋል፡፡

① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Moth
① Motherboard 〰〰〰〰〰 ❖ Motherboard የኮምፒውተር ክፍል ዋናው የኤሌክትሪክ ሰርኪዩት ሰሉዳ ሲሆን ተለቅ ያለ እና ዋና የኮምፒውተር ክፍል ነው፡፡ ሁሉም የኮምፒውተር ክፍሎች ከ Motherboard ጋር በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተገናኙ ሲሆን ይህም በመሰረታዊነት የኮምፒውተሩ ክፍሎች እርስ በርስ መረጃ እና ትዕዛዞችን እንዲለዋወጡ ያስችላል፡፡ ❖ ካለ Motherboard ኮምፒውተር የማይታሰብ ነው፡፡ ለምሳሌ፡- የኮምፒውተሩ ኤሌክትሪክ አቅራቢ(Power Supply) ለሲዲ ማንበቢያው (CD drive) የኤሌክትሪክ ሃይል መስጠት ካልቻለ ሲዲ ማንበቢያው መስራት አይችልም፡፡

በዛሬው የ ኮምፒውተር ትሪክ የምናየው እንዴት በቀላሉ ዊንዶውስ  ጄኒውን (እውተኛ) እንደምናደርግ ነው :: ጄኒውን ማድረግ ማለት original የ window CD    በምንገዛበት ጊዜ አብሮት የሚሰጠንን product key በምናስገባበት ጊዜ ጄኒውን ያደርገዋል። ኦርጅናል ካልሆነ ግን በተለያየ መንገድ ማድረግ ዘዴዎች አሉት። የ Genuine አስፈላጊነት የ ፕሮግራሙ አምራች  የሆነው ማይክሮሶፍት እንዲያቀው እና የፈለግነውን ሶፍትዌር እንድንጭን እንዲሁም የ ኮምፒዩተራችንን ደህንነት በ ማይክሮሶፍት እንዲጠበቅ ይረዳናል። Genuine ወይም Activate ያልሆነ ኮምፒዩተር ከታች የ ሰአት ቦታው አከባቢ ምልክት ያሳየናል። አለበለዚያም setting ውስጥ ገብተን update and privacy የሚለው ውስጥ ስንገባ እናገኘዋለን። ለዛሬ የ window   እናያለን! 1. በመጀመሪያ (cmd) ብለን ሰርች ባር ላይ ትጸፋለችሁ በመቀጠል Right click the Command Prompt listing and select “Run as Administrator” ራይት ክሊክ አድርጋችሁ ራን ቱ አድሚንትሬተር የሚለውን ትቻናላችሁ 2. ዊንዶው ላይ “SLMGR -REARM” ብላችሁ ትጽፋላችኁ ከዛ ኢንተርን እንጫናለን command successfully executed. Restart now የሚቀጥለው ሜሴጅ ሲመጣ ኮምፒውተራችንን restart ok እናደረጋለን። 🇪🇹 #ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!   🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

+1
Grade 8th CTE Short Ppt (Updated) ▲ From Unit 1 through Unit 7 (Full) ● Prepared by: Reshad Muzemil

+1
Grade 7th CTE Short Presentation (PPT) ▲ From Unit 1 through Unit 8 (Full) ● Prepared by: Reshad Muzemil

📌Programming language📌 Programming language ማለት ከ ኮምፒዉተር ጋር ሊያግባባን የሚችል program ለመፃፍ የሚጠቅም ቋንቋ ማለት ነው: : 👨‍💻Computer ላይ የምንጭናቸው ማንኛውም አይነት የ ዳታ አይነቶች ለምሳሌ:  photo, video , software....ሌሎችም የሚቀመጡት  Mechine language በሚባል 0 እና 1 ቁጥሮች በያዘ የኮምፒውተር ቋንቋ ነው: : ለምሳሌ 10 ቁጥርን ከ keyboard ⌨ ብናስገባ ኮምፒዉተራችን የሚረዳውና የሚያስቀምጠው ወደ እንደዚህ አይነት ቁጥሮች ቀይሮ ነው  👉 010001010...እነዚህ አይነት ቁጥሮች Machine language በመባል ይጠራሉ: :  Machine Language ━━━━━━━━━━━━━ Machine language ማለት computer 💻 ሊረዳው የሚችል የኮምፒውተር ቋንቋ ነው: : የሚጠቀመውም 0 እና 1'ን ብቻ ነው: : ለምሳሌ 33 በ Machine language 00100001 ነው: : ➠ ነገር ግን ለኛ ለሰዎች Machine language'ን ለማንበብና ለመረዳት ከባድም አሰልቺም በመሆኑ ምክንያት በ Machine language program መፃፍ የማይታሰብ ነው: : ➠ በዚም ምክንያት ሰዎች አንብበው ሊረዱት የሚችል program መፃፊያ ቋንቋ(programming language) ለመፍጠር ጥረት መደረግ ተጀመረ: : ይህ ጥረትም ለ Assembly language መፈጠር ምክንያት ሆነ: : Assembly Language ━━━━━━━━━━━━━━ ✅ Assembly language  ሰዎችንና computer'ን በመጠኑም ቢሆን ያቀራረበ ቋንቋ ነው: : ✅ Assembly language ከ Machine language አንፃር ለማነበብና ለመረዳት በመጠኑም ቢሆን ቀለል ያለ programming language ነው: : ✅ Assembly language የእንግሊዝኛ ፊደላትን የያዙ አጫጭር ቃላቶችን ይጠቀማል። ለምሳሌ: ADD, MUL, MOV, INC, POP, PUSH, SUB, DEC,....,e.t.c ✅ እነዚህ Assembly language ላይ ያሉ አጫጭር ቃላት(instructions) mnemonic( ሜሞኒክ) ተብለው ይጠራሉ። ✅ Assembly language እና Machine language ባንድ ላይ low-level programming language በመባል ይጠራሉ: : ✅ Assembly language ከ Machine language አንፃር ለ ሰው ልጅ ቋንቋ ቀረብ ያለ ነው አልን እንጂ እሱም ቢሆን ለ መማንበብ እና ለመረዳት ያን ያህል የቀለለ አልነበረም: : ✅ በዚህም ምክንያት እስካሁን ካየናቸው የተሻለና ለማንበብ ለመፃፍ የበለጠ የቀለለ አዲስ programming  language አስፈለገ: : High-level Programming language ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ➻ በፈረንጆቹ ወደ 1950ዓ.ም ላይ ለ ሰውልጅ ቋንቋ እጅግ የቀረበ, እንግሊዘኛ ቋንቋ መሳይ ለማንበብ , ለመረዳት እና ለመፃፍ ቀላል የሆኑ programming language'ኦች መሰራትና ወደ ገበያ መውጣት ጀመሩ: : እነዚህ programming language'ኦች high-level programming language በመባል ይታወቃሉ: : ➻ አሁን ባለንበት ዘመን ከ 100 በላይ High-level programming language'ኦች ይገኛሉ: : ከነዚህ ውስጥ ታዋቂዎቹ: C, C++, C#, Java, COBOL, FORTRAN, Python, PHP …ይገኙበታል: : 🇪🇹 #ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!   🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

➡️#  ፍላሽ ዲስክ  Eject በማድረግ የምናገኛቸው ብዙ ጥቅሞችን ይሆናል ሙሉውን ያንብቡት:- 👉  ፍላሽ፣ External Hard Disk፣ እንዲሁም CD/DVD ከኮምፒውተራችን ሰክተን ተጠቅመን ስንጨርስ በቀጥታ የሚታየን ነገር ቢኖር በቶሎ ፍላሹን፣ External Hard Disk መልቀል ወይም CD/DVD ከሆነ ደግሞ  ሲዲው እንዲወጣ መጫን ነው። 👉  ነገር ግን አብዛኛዎቻችን ፍላሼ፣ External ሀርዲ ዲስኬ፣ የምጠቀምበት ሲዲ አልሰራልኝ አለ? ኮራፕት አደረገብኝ፣ ፍላሽ ዲስኬ Write Protected ሆነብኝ፣ ፍላሽ ዲስኬ ከነጭራሹ ከኮምፒውተሬ ጋ ብሰካው እይሰራም፣ ፍላሽ ዲስኬን ከኮምፒውተሩ ጋ ስሰካው ድምጽ ያሰማኛ ግን My computer ጋ ስሄድ የለም የሚል በብዛት የሚነሳ ጥያቄ ነው። ለዚህ ሁሉ ችግር ተጠያቂዎቹ እኛው ነን። ➡️ ቅድመ ጥንቃቄ ማድረግ አለባችሁ። በመጀመሪያ ደረጃ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ወደ ኮምፒውተር ስብሰካና ስናስገባ ኮምፕዩተሩ Read/ Write process ያደርጋል። ይህ ማለት ስራ እየሰራ ነው ማለት ነው። ➡️ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ወደ ኮምፒውተር ሰክተንና አስገብተን ፋይል ለምሳሌ ከኮምፒውተር ወደ ፍላሽ፣ ከፍላሽ ወደ ኮምፒውተር, ከExternal Hard Disk ወደ ኮምፒውተር .......... መረጃ ስናገላብጥ አሁን ሁሉም ስራ ላይ ናቸው ማለት ነው። ስለሆነም መረጃ እያላላክን ሳለ ከተሰካበት ብንነቅለው። ከገባበት ብባወጣው። ስራውን ሳይጨርስ አቋረጥነው ማለት ነው። በዚህ አጋጣሚ የመበላሸት አጋጣሚው በጣም ሰፊ ነው በተለይ ደግሞ ለExternal Hard Diskና CD/DVD እንዲሁም ፍላሽ ዲስኮች። ➡️ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ከኮምፒውተር ጋ ተሰክተው እያለ ዝም ብለን የምነቅለው ከሆነ ይህም የመበላሽት አጋጣሚው በጣም ሰፊ ነው። ➡️ ስለሆነም ማንኛውንም ከኮምፒውተር ጋ የሚሰኩ Storage Device በጥንቃቄ በሚከተለው ፕሮሰስ ፍላሽ ዲስክ፣ External ሀርድ ዲስክ፣ ሲዲ/ዲቪዲ ከኮምፒውተራችን ሳንነቅለው በፊት Eject ማድረግ አለባችሁ። ➡️  Start -> All Program -> Computer or This PC -> ወደ ፍላሻችን ወይም External Hard Disk..... በመሄድ Right click በማድረግ Eject የሚለውን ይጫኑ። ከዛም ቢያንስ ለ5 ሰከንድ ይጠብቁ በቅድሚያ ግን ከፍላሽ ዲሳክችን....... የተከፈተ ማንኛውንም ፕሮግራም መዝጋት አስፈላጊ ነው። ➡️ Eject ጥቅም ከኮምፒውተር ጋ የተሰካን ማንኛውንም ነገር ግንኙነቱን ያቋርጣል ማለት ነው። እንደገና ግንኙነቱ እንዲቀጥል ከፈለጋችሁ  እንደአዲስ በመንቀል መሰካት ያስፈልጋል።    Like, Share ያድርጉ እናመሠግናለን! 🇪🇹 #ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!   🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

➡️ ዛሬ የማሳያችሁ የ Laptop CPU /central processing unit / ሲያሜን በተመለከተ የግድ ማወቅ ያለብን ወሳኝ ነገሮችን ይሆናል:- ➡️  ለምሳሌ Core i3, Core i5 እና Core i7 CPU አይነቶች ስናይ እላያቸው ላይ ባለው ቁጥር ብልጫ ብቻ ማወዳደር እንደሌለብን እንረዳለን፡፡ ✅ በኮምፒዩተሮቻችን CPU ላይ የምናየው ስሞች እላያቸው ላይ ፊደላት ይገኛሉ፡፡ እነሱ ለምን ተቀመጡ? እንዲሁ በዘፈቀድ የተቀመጠ ፊደላት ናቸውን? እነዚህ ፊደላት ዝም ብለው የተቀመጡ አይደሉም የራሳቸው የሆን ትርጉም አላቸው፡፡ 👉 ልብ ይበሉ የኮምፒዩተሮቻችን CPU ስም እነዚህም ፊደላት ከያዘ፡ K– Unlocked፡- ያልተቆለፈ CPU ይህ ማለት በቀላሉ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር የሚደረግ CPU ናቸው፡፡ ለምሳሌ Core i7-6700k እና Core i7-5820k ባሉ የሞዴል ቁጥር መጨረሻ ላይ unlocked(ያልተቆለፈ) ስለሆሀን Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) የተሠሩ ናቸው ፡፡ ይህ ማለት Unloc Processors  ከፋብሪካ ዋና ፍጥነቶች በበለጠ ፍጥነት ከመጠን በላይ ሊጫኑ ይችላሉ ፡፡ የተቆለፉ ማቀነባበሪያዎች (Processors) ከመጠን በላይ Overclocked (የCPU አቅም ከነበረበተት መጠን መጨመር) አይችሉም። ስለዚህ እላያቸው ላይ “K” የሚል ፊደል የሌለበት የCPU አይነቶች የOverclock የመደረግ ሁኔታ እምብዛም ነው፡፡ ➡️ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-8600K H– High Performance Graphics: - እነዚህ CPU ለኮምፒዩተር ጨዋታዎች(Gaming) እና ፎቶ እና ቪዲዮ ለማቀናበር ይመረጣሉ ማለትም ብዙ ሀይል ተጠቀሚ እና የተሻለ አቅም ያላቸው CPU ናቸው። Q – Quad Core:- አራት Core ወይም አንድን ስራ ለአራት አካላት የሚከፋፈል CPU  ናቸው፡፡ 👉 በዚህም መሰረት “HQ” ሚል ፊደላት ካሉ በጣም ውድ እና ምርጥ ከሚባሉት CPU አይነቶች  ወስጥ አንዱ ነው፡፡ ➡️ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i7-7700HQ M– Mobile CPU:- በተንቀሳቃሽ(Portable) ኮምፒዩተሮች ላይ የምናገኘው ሲሆን በቀላሉ ለመቀዝቀዝ ትንሽ ሀይል ይጠቀማል፡፡ በተጨማሪም ብዙ ጊዜ እንዲተኙ(Sleep mode capability) የደረጋል፡፡ Y- Extremely low Power U – Ultra low Power 👉 ከለይ ያሉት ሁለቱም የሚያመለክቱት ሀይል ቆጣቢ ወይም ዝቅተኛ አቅም ያላቸው CPU ናቸው፡፡ ➡️ ምሳሌ፡ Intel® Core™ i5-7200U 👉 Like, Follow, Share & Invite ያድርጉ

FastStone Capture v8.9. Powerful, lightweight, yet full-featured screen capture tool. Record screen activities and sound into video files with annotations. #Computer_Software t.me/TechnologyMasterPage

ፌስቡክ ላይ ሳይጠየቁ መጫወት የሚጀምሩ ቪድዮዎችን እንዴት ማስቆም ይቻላል? በሞባይል ስልካችሁ አልያም በኮምፒዉተራችዉ ላይ የፌስቡክ ፖስቶችን በምትመለከቱበት  ወቅት ቪድዮ ላይ ስትደርሱ እንዲጫወት ሳትጠይቁት መጫወት ይጀምራል፡፡ ይህ ቪድዮ የሚያሳየዉ ስለምትፈልጉት መልካም ነገር ከሆነ ክፋት አይኖረዉም፡፡ ሆኖም ግን ቪድዮው ስሜትን የሚረብሽ አልያም ሌላ ልትመለከቱት የማትፈልጉት መጥፎ መረጃ ከሆነ የያዘዉ ምቾት መንሳቱ ብሎም የስሜት መረበሽ ማስተከተሉ አይቀርም፡፡  በተጨማሪም የስልክዎን ዳታ ያላግባብ በማባከን ለተጨማሪ ወጪ ይዳርጋል፡፡ ይህን ሳይጠየቅ የሚጫወት ቪድዮ በስልክም ሆነ በኮምፒዉተራችሁ ላይ የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ ማስቆም የሚቻል ሲሆን ምን ማድረግ እንደሚገባችዉ ከዚህ በማስከተል አቅርበንላችዋል፡፡  ከኮምፒዉተራችሁ ላይ ለማስቆም፦ 1. በኮምፒዉተራችዉ ብሮውሰር ላይ ፌስቡክ አካዉንቶን ይክፈቱ፡፡ 2. በስተቀኝ በኩል መጨረሻ ላይ የሚገኘዉን፣ የሶስት መዓዘን ምልክት ያለዉ ማዉጫ በመንካት 'Settings' የሚለዉን ይክፈቱ፡፡ 3. በስተግራ በኩል ካሉት ምርጫዎች ዉስጥ ወደ መጨረሻ አካባቢ 'Videos' የሚል አማራጭ ይገኛል፡፡ እሱን ይጫኑት፡፡ 4. ከሚመጡት አማራጮች ዉስጥ 'Auto-Play Videos' የሚል ማስተካከያ ይገኛል፡፡ ለማስቆም 'Off' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ ከአንድሮይድ ስልካችዉ ላይ ለማስቆም፦ 1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡ 2. ☰ የዚህ አይነት ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' ይሂዱ፡፡ 3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡ 4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡  5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፣ ከዛም 'Videos and Photos' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 6. በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Never Autoplay Videos' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡  ከአይፎን ስልካችዉ አልያም አይፓዳችዉ ላይ ለማስቆም፦ 1. ፌስቡክ አፕን ይክፈቱ፡፡ 2. በስተቀኝ በኩል ከላይ የሚገኘዉ ማዉጫ ይጫኑ፡፡ 3. ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ይጫኑ፡፡ 4. ከዛም 'Settings' የሚለዉን ይምረጡ፡፡ 5. 'Media and Contacts' የሚለዉን እስኪያገኙ ወደ ታች ይዉረዱ፡፡ 6. በመጨረሻም  'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Off' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ይችላሉ፡፡ ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ      ❖ Contact      ❖ Group and Channel share አድርጉልን‼️ 🇪🇹 #ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!   🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil      

➡️ ዛሬ የምናየው ሀርድ ዲስክን Hard Disk እንዴት ለሁለት ወይም ከዚያ በላይ መክፈል እንችላለን የምለውን ነው Step by step:- ▮ ለምሳሌ Local disk C: ካለን ለሁለት ለመክፈል
➡️  ዛሬ የምናየው ሀርድ ዲስክን Hard Disk እንዴት ለሁለት ወይም ከዚያ በላይ መክፈል እንችላለን የምለውን ነው Step by step:- ▮ ለምሳሌ Local disk C: ካለን ለሁለት ለመክፈል ለምሳሌ፦ 👉 1. right click on My computer 👉 2. ከዛ Manage የሚለውን እንነካለን 👉 3. ከዛ ከሚመጡት ምርጫዎች ውስጥ disk management የሚለውን እንመርጣለን 👉 4. ከዛ ለመክፈል የምንፈልገውን ዲስክ C: በመምረጥ right click እናደርጋለን 👉 5. ከዛ shrink volume የሚለውን እንመርጣለን ትንሽ ሰከንድ ይቆያል 👉 6. ከዛ የምንፈልገውን መጠን በመፃፍ shrink የሚለውን click አድርጎ መጠበቅ መጠንቀቅ ያለብን ነገር:- ቁጥሩ በሜጋ ባይት ነው የሚገባው ለምሳሌ 50GB መክፈክ ብትፈልጉ 1GB ማለት 1024 MB ነው ይህ ማለት 50*1024=51,200 ይሆናል ስለዚህ 51,200 ብለን ማስገባት ይጠበቅብናል። 👉 7. ከዛ በጥቁር ቀለም ከታች (unlocated) የሚለው ላይ right click ማድረግ 👉 8. click on "new simple volume ከዛ next next next እያሉ እስከመጨረሻው መቀጠል:: ➡️  ይሄን ስናደርግ ምንም  አይነት መረጃ አይጠፋብንም።

✴️ የኢንተርኔት አጠቃቀማችንን ቀለል የሚያደርጉ አቋራጭ ስልቶች --------------- 📍ማውዝ ማንቀሳቀስ ሳያስፈልገን የኪቦርድ ቁልፎችን ብቻ በመጠቀም የኢንተርኔት አጠቃቀማችን ቀላል እና ፈጣን ማድረግ እንችላለን፡፡ 📍1. አዲስ ድረ ገፅ ለመክፈት በተለምዶ አዲስ የድረ ገፅ አድራሻ ለመክፈት http:// ወይም www አስቀድመን እንፅፋለን፡፡ ይሁን እንጂ የምንፈልገውን ድገ ገፅ ስም ብቻ ፅፈን ብቻ <Ctrl> እና <Enter> በአንድ ጊዜ ስንጫን http:// ወይም www ከፊት እንዲሁም “.com” ከኋላ በራሱ ጨምሮ ወደ ድረ ገፁ በቀላሉ መግባት ያስችለናል፡፡ ለምሳሌ፦ ወደ www.facebook.com ድረ ገፅ ለመግባት ቢፈልጉ የሚጠበቅብዎት በአድራሻ መፃፊያ ስፍራው ላይ facebook ብለን ፅፈን Ctrl እና Enter አከታትለን መጫን ብቻ ነው፡፡ የድረ ገፁ አድራሻ መጨረሻው “.org” ከሆነ የፈለግነውን ድረ ገፅ ፅፈን Ctrl + Shift + Enter፤ በ“.net” የሚልቅ ከሆነ ደግሞ Shift + Enter ወደምንፈልገው ድረ ገፅ እንድንገባ ያግዘናል፡፡ 📍2. ከአንድ አምድ ወደ ሌላ አምድ ለመሸጋገር በኢንተርኔት የተለያዩ ቅፆችን በምንሞላበት ጊዜ ከአንዱ አምድ ወደ ሌላ ለመሸጋገር Tab ቁልፍን መጠቀም እንችላለን፡፡ ወደ ኋለኛው አምድ ለመመለስ ደግሞ Shift + Tab አቋራጭ ነው፡፡ 📍3. አዲስ ታብ ለመክፈት - Ctrl + T 📍4. የተከፈቱ ታቦችን ለመዝጋት - Ctrl + W 📍5. ከአንዱ ታብ ወደ ሌላ ታብ ለመሄድ - Ctrl + Page Up ወይም Ctrl + Page Down 📍6. በቅርቡ የዘጋናቸውን ታቦች እንደገና ለመክፈት - Ctrl + Shift + T 📍7. በድረ ገፆች ላይ የፊደላትን መጠን ለመጨመር Ctrl ከዚያም + ፤ ለመቀነስ Ctrl እና የፊደላቱን መጠን ወደነበረበት ለመመለስ Ctrl ከዚያም 0 📍8. መረጃዎችን በአዲስ ገፅ ለመክፈት (Opening link in a new tab) – ልንከፍተው የፈለግነውን ርዕስ ላይ Ctrl ተጭነን ክሊክ ማድረግ፤ ወርድ ላይ ከሆነም የምንፈልገውን የድረ ገፅ አድራሻ በሙሉ መርጠን Ctrlን ተጭነን በመያዝ በአዲስ ገፅ መክፈት እንችላለን። 📍9. የተጣራ ፍለጋ ለማድረግ - የምንፈልገውን ጉዳይ በትምህርተ ጥቅስ ውስጥ ማስገባት ለምሳሌ፦ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ብለን ጎግል ላይ ብንፈልግ ስለ ኢትዮጵያ አልያም ስለ ኢኮኖሚ የተለያዩ ጉዳዮችን በዝርዝር ያመጣልናል። ይሁን እንጂ “የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ” ብለን ብንፈልግ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ብቻ የተመለከቱ መረጃዎችን ማግኘት እንችላለን። 📍10. የድረ ገፅ አድራሻ መፃፊያ ስፍራን በአጭሩ ለማግኘት - Alt + D ወይም F6 📍11. ጠቃሚ ድረ ገፆችን ለሌላ ጊዜ ለማስቀመጥ ወይም ቡክማርክ ለማድረግ - Ctrl + D + Enter 📍12. ከዚህ ቀደም ያስቀመጥናቸውን የድረ ገጽ አድራሻዎች ለማግኘት - Ctrl + B 📍13. ገፆችን እንደ አዲስ በድጋሚ ለመክፈት (refresh)- Ctrl + Shift + R 📍14. ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማስቆም እና ለማጫወት - K ════❁✿❁ ═══════                                                      🇪🇹 #ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!   🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

📲 የሞባይል ስልክ ቀፏችን ሀክ(Hack) ከተደረገ የሚከተሉት ምልክቶች ያሳያል 📌 1ኛ የማታውቋቸው አፕሊኬሽኖች ስልካችሁ ላይ ዳውንሎድ ተደርጎ ካያችሁ፡- 📲 የስልክ ቀፏችን ሀክ(Hack) እንደተደረገ ለማረጋገጥ አንደኛው መንገድ ስልካችሁ ላይ እናንተ የማታቋቸው ወይም ያልጫናችኋቸው አፕሊኬሽኖች ስልካችሁ ላይ ካገኛችሁ ስልክ ቀፎዋችሁ ተጠልፏል ማለት ነው፡፡ 📌 ይህን ቼክ ለማድረግ ስልካችሁ ላይ Settings > Apps > App Manager ግቡና ካሉት አፕሊኬሽን ዝርዝሮች ውስጥ እናንተ ያልጫናችሁት አፕሊኬሽን ፈልጉ፡፡ የማታውቁት ወይም ያልጫናችሁት አፕሊኬሽን ተጭኖ ካገኛችሁ ስልክ ቀፎዋችሁ ተጠልፋዋል ማለት ነው፡፡ ✅ #መፍትሄ፡- እንደ ተጠቀሰው አይነት አፕሊኬሽን ስታገኙ አፕሊኬሽኑ ላይ ክሊክ አድርጉና Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ አስወጡ፡፡ 📌 2ኛ፡- ኢንተርኔት ስትጠቀሙ ከመጠን በላይ ብር የሚበላ ከሆነ፡- 📲 እንደ ዩተዩብ ፤ ፌስቡክ የመሳሰሉ አፕሊኬሽኖች ከሌሎች ሲነፃፀር ከፍ ያለ ብር ይበላሉ፡፡ ነገር ግን ከነዚህ አፕሊኬሽኖች ውጪ ሌላ አፕሊኬሽን ከፍተኛ ገንዘብ የሚበላ ከሆነና ይህንን አፕሊኬሽን የማትጠቀሙበት ከሆነ ስልካችሁ ተጠልፋል ማለት ነው፡፡ ✅ ይህንን ለማረጋገጥ Settings > Connections & WiFi > Data Usage  ግቡና አጠራጣሪ ዳታ የሚጠቀም አፕሊኬሽን ስታገኙ Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ   አስወጡ፡፡ 📌 3ኛ፡- ስልካችሁ በጣም በፍጥነት ባትሪ የሚጨርስ ከሆነ፡- 📲 ስልካችሁ በፍጥነት ወይም ከሚጠበቀው በታች ባትሪ የሚጨርስ ከሆነ ችግር አለ ማለት ነው፡፡ Settings > Battery > Battery Usage ግቡና አላግባብ ባትሪ የሚበላ አፕሊኬሽን ካለና ያ አፕሊኬሽን አዘውትራችሁ የማትጠቀሙበት ከሆነ አፕሊኬሽኑን Uninstall ብላችሁ ከስልካችሁ   አስወጡ። #ከቴክኖሎጂ_ማህደር 🇪🇹 #ግዴላችሁም_ማወቅ_መልካም_ነው!!   🌐ዘመኑ #የቴክኖሎጂ ነው 📲 ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ💻 Telegram: t.me/BasicComputer_Skills tiktok.com/@basiccomputerskills instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

-የስልክዎ Battery Life ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይበት 5 መንገዶች :- 🔺 ባትሪዎ ወደ 0% ወይም 100% እንዳይሄድ ያድርጉት:- አንዳንዶቻችን የባትሪ ጤንነት ለመጠበቅ ምርጡ መንገድ ሙሉ ለሙ
-የስልክዎ Battery Life ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይበት 5 መንገዶች :- 🔺 ባትሪዎ ወደ 0% ወይም 100% እንዳይሄድ ያድርጉት:- አንዳንዶቻችን የባትሪ ጤንነት ለመጠበቅ ምርጡ መንገድ ሙሉ ለሙሉ ማለትም 100% ቻርጅ ለማድረግ እና ሙሉ ሳይጨርስ አለመሰካት ነው ብለን እናስባለን። ነገር ግን ይህ የአጠቃቀም ዘዴ ለአዲስ ባትሪዎች ይህ መንገድ አይሰራም እናም የባትሪዎን የሙቀት መጠን በመጨመር ዕድሜውን በግማሽ ሊቀንስ ይችላል። ስለዚህ ከፍ ካለ 85% ዝቅ ካለ ደግሞ 25% ቢሆን ይመረጣል። ምክንያቱም የሊቲየም-አዮን ባትሪዎች ሙሉ በሙሉ ሲሞሉ ውጥረት ውስጥ ስለሚገቡ ምርጡ አካሄድ በከፊል መሙላት ነው። 🔺 ቻርጅ የምናደርግበትን ቦታ መምረጥ:- ቀድም ሲል ለማሳየት እንደሞከርነው የስልክ ባትሪዎች ምርትን ጭንቀት አይችልም ስለዚህ ስልካችን ቻርጅ በሚደረግበት ጊዜ ለመጋል ቅርብ ስለሆነ ቀዝቀዝ የሚል ቦታ አስቀምጠን ቻርጅ ማድረግ ይመረጣል። ምክንያቱም ባትሪ በሚግልበት ወቅት ስለሚጎዳ እድሜው ይቀንሳል። 🔺 የማይጠቀሙትን መተግበሪያ መዝጋት:- የሞባይል መተግበሪያዎች ወይም አፖች በምንጠምበት ብዛት እንደስራቸው ቢወሰንም ሁሉም ባትሪ ይጠቀማሉ። ነገር ግን እንዳንድ አፖች የዘጋናቸው ቢመስለንም Background ለይ በመሆን የስልካችንን ባትሪ ብቻ ሳይሆን ራም ይጠቀማሉ ይህ ደግሞ ለስልካችን ባትሪ እድሜ ብቻ ሳይሆን ለስልካችን ፍጥነት ጎጂ ነው። ስለዚህ የማንጠቀምበትን መተግበሪያ በማጥፋት ባትሪ መቆጠብ እንችላለን። 🔺ስልክን ለተወሰነ ጊዜ ማጥፋት፦ ሰው ሰርቶ ማረፍ እንደሚፈልገው ሁሉ ስልክን ማጥፋትም ለባትሪው መልካም እንደሆነ ነው ባለሙያዎች የሚገልጹት። ለዚህ ደግሞ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን በተለይም ወደ መኝታ ሲያመሩ በማጥፋት ለስልክዎ እረፍት መስጠት ተገቢ ነው ::

🛒 Version 2.6.22 of the Umma Life Android app has now been uploaded to the Google Play Store! 🎉 Update! Bug fixes: - [Messenger] Fixed a bug due to which the chat was moved to the top of the list after opening and returning back. - [Messenger] Added support for displaying links, mentions and hashtags in chat. - [Messenger] Fixed a bug due to which the audio/video call screen was displayed in the system language, not the application. - [Messenger] Special characters are now correctly displayed in the preview of the latest chat message on the Messenger screen. - [Messenger] When initiating an audio call, the "Switch speaker" button is not active. - [Messenger] The application crashes when answering an audio/video call. - [Messenger] The application crashes when there is an incoming audio/video call from an iOS device. - [Notifications] Audio/video call pop-up notifications are not displayed when the app is closed. - [Notifications] The answer button in the audio/video call pop-up notification does not work. - [Feed] Centering tabs on the "News Feed" and "User Profile" pages. - [Feed] During video playback, the phone goes into sleep mode. - [Publishing] Fixed a bug due to which the preview of the video attached to a new publication was not displayed. - [Deep Links] Fixed a bug due to which the user's profile would not open after clicking on the profile's deep link. - [Profile] Fixed an error in displaying the "Subscribers/Subscriptions" headers for Uzbek localization. New features: - [Messenger] Editing text messages in chat. - [Messenger] Deleting one or more messages in the chat. - [Messenger] Send files as attachments to a text message. - [Messenger] Display files in the chat list. - [Messenger] Record audio messages in OPUS format. - [Messenger] Play audio messages in chat. - [Messenger] Integration and processing of push notifications for calls. - [Messenger] Implementation of transition to the “Private messages with the user” page after clicking on a push notification. 👉 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ummalife.android Reshad Muzemil