en
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Open in Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Show more
1 873
Subscribers
No data24 hours
-87 days
-5530 days
Posts Archive
10. __________computer generation will haven't the power to learn and apply knowledge to solve a problem.
Anonymous voting

9. Which of the following is different from others?
Anonymous voting

8. Which of the following groups consists of only Input Devices?
Anonymous voting

7. ____________ are computer hardware that are used to out a data from the computer (Processed dat / Information).
Anonymous voting

6. Which one is different from the others?
Anonymous voting

5. A supercomputer is the fastest, most powerful, and most expensive type of computer.
Anonymous voting

______components and its functions are uniquely adapted to a specific situation involving a specific application. Example: - The public telephone box - Road Traffic control and safety system - Ticket machines - Pocket-calculators and Counters.
Anonymous voting

4. ____________computers are designed to solve a single of problems.
Anonymous voting

3. Which one of the following is / are Types of Computer based on Methods of Operation?
Anonymous voting

2. The acronym PC stands for _______.
Anonymous voting

1. What is Computer?
Anonymous voting

Grade 8 ICT: Telegram Quiz bot for 1st Sem.. Final Exam #Prepared_by: ICT Specialist Ibnu Muzemil 👉👇 👇 👇 👇 First Question 👇👇 t.me/AndalusGrade7and8/469

ኮምፒውተራችሁ እየተንቀራፈፈ ተቸግራችኋል? እንግዲያውስ ፍጥነቱን ሊጨምሩ የሚችሉ ነገሮችን እናያለን። 📌1. Power option - Start menu ላይ power option ብላቹ ፈልጉ ከሚመጣላቹ window ውስጥ high performance የሚለውን ምረጡ 📌2.Disable unwanted start up programs - ይሄ ኮምፒዩተራችንን በምንከፍትበት ጊዜ ያለ እኛ ፍቃድ ፕሮግራሞችን እየከፈተ ፍጥነቱን ከሚቀንሱ ነገሮች አንዱ ነው። ይሄን ለመከላከል - Task manager ላይ መግባት (ይሄን ለማግኘት start menu ላይ right click አድርጎ ማግኘት ይቻላል አልያም Ctrl Alt እና delete የሚለውን አንድ ላይ መጫን) ከሚመጣው window ውስጥ start up ላይ በማድረግ የማትፈልጉትን ፕሮግራሞች disable ማድረግ። - እዚህ ጋር impact የሚለው high ከሆነ disable ባታረጉ ይመረጣል። 📌3.Defragment and optimize drive Start menu search bar ላይ defragment ብሎ መፈለግ - Window ሲመጣላቹ የምትፈልጉትን driver መርጣቹ optimize ማድረግ 📌4.Delete unnecessary temporary file Start menu ላይ right click አድርጎ run የሚለውን መምረጥ አልያም window key እና R ን ከ ኪቦርዳችን ላይ አንድ ላይ መጫን %temp% ብሎ ጽፎ enter መጫን የሚመጣላቹ folder ላይ ያሉ ፋይሎችንctrl + A ተጭነን ሁሉንም ሲመርጥልን ማጥፋት ድጋሚ run ቦክሱን ከፍታቹ temp ብሎ መጻፍ ከሚመጣላቹ folder ውስጥ ያሉ ፋይሎችን ሁሉ ማጥፋት አሁንም ለ ሶስተኛ ጊዜ run ቦክስ ላይ prefetch ብሎ መጻፍ የሚመጣላቹ folder ውስጥ የሚገኙ ፋይሎችን ማጥፋት። - እነዚህን የምናጠፋበት ምክንያት ጊዜያዊ እና space የያዙ ፋይሎች ስለሆኑ ነው። ምንም አይነት ችግር አያመጡም። 📌5. Clean up Memory - This pc ውስጥ ገብታቹ የምፈልጉት local ዲስክ ላይ right click በማድረግ property መምረጥ Disk clean up የምትለውን icon click ማድረግ የሚመጣውን የ warning box ok ማድረግ እዚህ ጋ recycle bin ውስጥ ያሉ ፋይሎች ሳይቀሩ ነው የሚጠፉት 📌6. Reduce run time service Run box ከፍታቹ msconfig ብሎ መጻፍ ቀጥሎ ከሚመጣው window service የሚለውን መጫን በመቀጠል hide all microsoft service የሚለውን tick ማድረግ በመቀጠል disable የምትለዋን icon click ማድረግ 📌7. Registry tweaks - Run box መክፈት(window key + R) regedit ብሎ መጻፍ Hkey -current user Control panel Mouse Mouse hover time valueን ወደ 10 መቀየር እዛው folder ላይ desktop መምረጥ Menu show delay Valueን ወደ 10 መቀየር 📌8. visual effects - Start menu ላይ System ብሎ መፈለግ Advanced system setting መምረጥ Advance ውስጥ በመግባት setting መምረጥ Adjust for best performance መምረጥ ቀጥሎ የምትፈልጉት ነገር ካለ ቲክ በማድረግ መምረጥ በመጨረሻም ከላይ ያሉትን ከጨረስን በኋላ ኮምፒዩተራችንን Restart ማድረግ Share for others ➡️Our channel Telegram: t.me/BasicComputer_Skills Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills Instagram: instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

ይህን ነገር ረሳችሁት የአንደሉስ ተማሪዎች!? ወይስ መልዕክቱን አላያችሁትም። ስለዚህ ልጥፊን (ፖስቱን) ላጥፋው ሀሳቡ አልተመቻችሁም⁉️

ውድ የ*«Basic Computer Skills»* አባሎች እንዴት ናቹ? ዛሬ አንድ ግብዥ አለኝ። ⭕️ ብዙ ጊዜ የኛ የሰው ልጆች፦ ► አመለካከታችን ይለያያል። ► ስብዕናችንም እንዲሁ ይለያያል❗️ ► አስተሳሰባችንም ጭምር ይለያያል ብቻ በጣም ብዙ ነገሮቻችን ይለያያል፣ በዚህ የተነሳ ብዙ ጊዜ ልንጋጭ አሊያም ከኛ አመለካከት ውጭ የሆነውን ሰው ልንጠላው እንችላለን! እነዚህን ከላይ ያስቀመጥኳቸውን ስሜቶች እርሰበርሳቸው ለማስታረቅ አንድ ነገር ያስፈልገናል እሱም ከእምነታችን ጋር የማይጋጩ አሰልቺ ያልሆኑ ጣፋጭ ምክሮች! እነዚህን ጣፋጭ ምክሮች የምታገኙት አንድ ቻናል ላስተዋውቃችሁ። የቻናሉ ስም ❝ Sharp Swords // ስለታማ ሰይፎች ❞ ይሰኛል። ብቻ ገብታችሁ የሚለቀቁትን ፅሑፎች በትርፍ ጊዜያችሁ አንብቧቸው❗️ ⭕️ በዋናኘነት ለአንደሉስ ተማሪዎች ነው ወደዚህ ቻናል እንድትቀላቀሉ የፈለግኩት። (ምክንያቴንም ታውቁታላችሁ)❗️ 👇👇 https://t.me/SharpSwords1 ▬ የአንደሉስ ተማሪዎች በግል አካውንቴ *«ወደ ቻናሉ ገብቻለሁ በአላህ ፍቃድ በፅሁፎቹ እቀየርባቸዋለሁ»* ብላችሁ ፃፉልኝ❗️ 👇👇👇👇 t.me/ReshadMuzemil

« እኛም እኮ ሞተናል » ❗️ ግጥም:- በኢብኑ ሙዘሚል
« እኛም እኮ ሞተናል » ❗️ ግጥም:- በኢብኑ ሙዘሚል

የኮምፒውተራችንን Hard Drive እንዴት በቀላሉ ፓርቲሽን(partition) መክፈል እንችላለን? 📍በመጀመሪያ ፓርቲሽን በመክፈላችን ምናገኛቸው ጥቅሞች ምንድናቸው ብለን ስናስብ እንደየ ፍላጎታችን ሚለያይ ሲሆን ለሁላችንም ሚሰጠን ዋናው ጥቅም ቢኖር ፉይላችንን ከ ሲስተም ፋይል ያሉ ፋይሉችንን ለይተን በማስቀመጥ በተላያዩ ምክንያት ቡት ማረግ ወይም ኦፕሬቲንግ ሲስተማችንን መነሳት ሲያቅተው ልናጣ ምንችለውን ፉይል ለመከላከል የምንጠቀምበት መንገድ ነው 📍ለምሳሌ ከፋብሪካው እንደመጣው በ C: partiton ብቻ እየተጠቀምን ቢሆንና በ ቫይረስ ምክንያት ሲስተም ፋይል ቢጠፋ ሌሎች ፐርሰናል ፉይሎችን አጣን ማለት ነው። 📍ስለዚህ በቀላሉ እዛው ፓርቲሽን በመፍጠር የግል ፉይል ለብቻ C: ፓርቲሽን ለብቻ አድርገን በመጠቀም ፋይላችንን መከላከል እንችላለን ይህን ካልን ስለ ፓርቲሽን እንዴት ዊንዶውስ ባዘጋጀልን disk managment በ መጠቀም እንዴት መስራት እንችላለን ሚለውን ላሳያችሁ ወደድኩ 📍በመጀመሪያ ባክአፕ መውሰድ አስፈላጊ ነው ምንም እንኳ ፕሮሰሱ ፋይል ባያጠፋብንም ለጥንቃቄ ሲባል ወስደን መጀመር አለብን 📍በመቀጠል ወደ my computer iconላይ ራይት ክሊክ አርገን manage ሚለውን ክለክ ስናደርግ አዲስ ዊንዶው ይከፈትልናል ማለት ነው። 📍በግራ ባለው ዝርዝር ውስጥ disk managment ሚል በመፈለግ ያንን እንከፍታለን በመቀጠልም በሚከፈተው ዊንዶው ውስጥ መሀል ላይ ሁኖ ከታች ባለው ቦታ ላይ 📍 ያልተከፈለው ፓርቲሽን በ ሰማያዊ ይታየናል ስለዚህም ማድረግ የፈለግነውን ፓርቲሽን ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ በሚመጡት ዝርዝሮች ውስጥ shrink volume የሚል ን በመምረጥ በሚከፈትልን ዊንዶው መሰረት እንደምን ፈልገው ሳይዝ በማስገባት ሌላ አዲስ ፓርቲሽን እንፈጥራለን። ⚠️ ማሳሰቢያ የ disk size ስባስገባ ቁጥሩ በ Mega byte(MB) ነው የሚቀመጠው ስለዚህ ለምሳሌ 100 GB ማድረግ ከፈለግኩኝ 1024,000 ብየ ቁጥሩን ማስገባት አለብኝ ማለት ነው ወይም 200GB ማድረግ ብፈልግ 2048,000 ማለት አለብኝ። የ 1 GB ማለት 1024 MB ስለሆነ።⚠️ ይህንን finish ብለን ከጨረስን በኋላ የከፈትነው ፐርቲሽን እዛው disk managment ውስጥ በጥቁር ከለር ይታየናል ስለዚህ ይህንን ፓርቲሽን ላይ ራይት ክሊክ በማድረግ የጀመረነውን ፓርቲሽን መፍጠር ለመጨረስ እንጀምራለን። 📍ስለዚህ ራይት ክሊክ ስናደርግ new volume የሚለውን ስንነካ አዲስ ዊንዶ ይመጣል ስለዚህ ምንም ነገር ሳንነካ nextን ብቻ በመጫን መጨረሻም ላይ finish ን ስንጫን አዲሱ ፓርቲሽን my computer ውስጥ መታየት ይጀምራል ማለት ነው ። ጥያቄና አስተያየት ካላችሁ እንደተለመደው በመጠየቅ አበረታቱን ስል እላለው አመሰግናለው። Share for others ➡️Our channel Telegram: t.me/BasicComputer_Skills Tiktok: tiktok.com/@basiccomputerskills Instagram: instagram.com/basiccomputerskills Umma Life: ummalife.com/ReshadMuzemil

*The most important words* 1.*PAN* - permanent account number. 2. *PDF* - portable document format. 3. *SIM* - Subscriber Identity Module. 4. *ATM* - Automated Teller machine. 5. *IFSC* - Indian Financial System Code. 6. *FSSAI(Fssai)* - Food Safety & Standards Authority of India. 7. *Wi-Fi* - Wireless fidelity. 8. *GOOGLE* - Global Organization Of Oriented Group Language Of Earth. 9. *YAHOO* - Yet Another Hierarchical Officious Oracle. 10. *WINDOW* - Wide Interactive Network Development for Office work Solution. 11. *COMPUTER* - Common Oriented Machine. Particularly United and used under Technical and Educational Research. 12. *VIRUS* - Vital Information Resources Under Siege. 13. *UMTS* - Universal Mobile Telecommunications System. 14. *AMOLED* - Active-matrix organic light-emitting diode. 15. *OLED* - Organic light-emitting diode. 16. *IMEI* - International Mobile Equipment Identity. 17. *ESN* - Electronic Serial Number. 18. *UPS* - Uninterruptible power supply. 19. *HDMI* - High -Definition Multimedia Interface. 20. *VPN* - Virtual private network. 21. *APN* - Access Point Name. 22. *LED* - Light emitting diode. 23. *DLNA* - Digital Living Network Alliance. 24. *RAM* - Random access memory. 25. *ROM* - Read only memory. 26. *VGA* - Video Graphics Array. 27. *QVGA* - Quarter Video Graphics Array. 28. *WVGA* - Wide video graphics array. 29. *WXGA* - Widescreen Extended Graphics Array. 30. *USB* - Universal serial Bus.

አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት 🔥 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይ
አላስፈላጊ ወጪ ላለማውጣት 🔥 የሞባይል ስልኮ ላይ Email አካውንት ወይም play store አካውንት የሞላችሁ እና እየተጠቀማችሁ ያላችሁ ስልካችሁን ድንገት Reset ብታደርጉት የግድ Email ይጠይቃል ለመክፈት ካወቃችሁት በመሙላት ይከፈታል። ነገር ግን  በተለይ ከሠው ስልክ ገዝታችሁ ድንገት የሆነ ጊዜ Reset ብታደርጉት ስልኩን የተጠቀመውን ሠው Email መጀመርያ የገባውን ይጠይቃችዋል። ታድያ ይህን ስልክ በPattern /password ምክንያት ሊሆን ይችላል Reset ያደረጋችሁት ስለሆነም ካልሞላችሁ የመጀመርያውን Email ስልካችሁን መክፈት አትችሉም። ለማስከፈት የግድ ሞባይል ቤት መሄድ አለባችሁ ----- ⛔️መፍትሄው ማንኛውንም ስልክ Email ከተሞላበት በዋላ Reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ድንገት የረሳችሁትን የናንተን Email ወይም ስልኩን መጀመርያ የተጠቀመበትን ሠው Email እንዳይጠይቃችሁ ይህንን መንገድ ተጠቀሙ 🔥 በመጀመርያ Setting ላይ ከዛን About phone የሚለውን ከመረጣችሁ በዋላ ከታች Build Number የሚል አለ እሱን 5x ትጫናላችሁ የዛኔ Developer option enabled ወይም You are in developer option ይላችዋል ከዛን ወደ ዋላ back በማድረግ Developer Option የሚል አዲስ ይመጣል እሱ ላይ በመግባት OME UNLOCK የሚለውን ታበራላችሁ በቃ ከዛ በዋላ Reset ብታደርጉ ስልኩን ምንም Email ሳይጠይቃችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

👉Data in ROM is non-volatile, that is, it remains there even without electrical power. 53. What do you call the programs that are used to find out possible faults and their causes? 👉diagnostic software 54. Which programming languages are classified as low level languages? 👉Assembly languages 55. Which of the following is not anti-viruses software? 👉Oracle 56. What does DMA stand for? 👉Direct Memory Access 57. When did John Napler develop logarithm? 👉1614 58. MIS is designed to provide information needed for effective decision making by 👉Managers 59. ASCII stands for 👉American Standard Code for Information Interchange 60. Which of the following is first generation of computer? 👉EDSAC 61. IBM 1407 is 👉Second Generation Computer 62. Chief component of first generation computer was 👉Vacuum Tubes and Valves 63. Second Generation computers were developed during 👉1956 to 1965 64. The computer size was very large in 👉First Generation generation 65. Microprocessors as switching devices are for___1computers? 👉Fourth Generation 66. Which of the following devices can be sued directly image printed text? 👉OCR 67. The output quality of a printer is measured by_? 👉Dot per inch 68. In analogue computer_ 👉Input is never converted to digital form 69. In latest generation computers, the instructions are executed 👉Both sequentially and parallel 70. Who designed the first electronics computer - ENIAC? 👉J. Presper Eckert and John W Mauchly 71. Who invented the high level language "C"? 👉Dennis M. Ritchie 72. Personnel who design, program, operate and maintain computer equipment refers to 👉Peopleware 73. Human beings are referred to as Homosapinens, which device is called Sillico Sapiens? 👉Computer 74. An error in software or hardware is called a bug. What is the alternative computer jarqon for it? 👉Glitch 75. Modern Computer are very reliable but they are not_ 👉Infallible 76. Who is the Current CEO of Microsoft? 👉Satya Nadella 77. Which of the following is also known as brain of computer? 👉Central Processing unit 78_translates and executes program at run time line by line? 👉Interpreter 79. RAM stands for 👉Random access memory 80. 1 Byte 👉8 bits 81. The device used to carry digital data on analogue lines is called as 👉Modem 82. BIOS stands for 👉Basic Input Output system 83. Father of "C' programming language? 👉Dennis Ritchie 84. The instructions that tell a computer how to carry out the processing tasks are referred to as computer 👉programs 85. An area of a computer that temporarily holds data waiting to be processed is 👉Memory 86._is the key to close a selected drop-down list, cancel a command and close a dialog box. 👉ESC 87.____is the key we use to run the selected command? 👉ENTER 88. Is the functional key to display save-as box? 👉F12 89. Data becomes when it is presented in a format that people can understand and use. 👉Information 90. The term____ designates equipment that might be added to acomputer system to enhance its functionality. 👉peripheral device 91. A is a microprocessor -based computing device? 👉personal computer 102. RAM can be treated for_ the computer's processor? 👉waiting room 93. To move a copy of file from one computer to another over a communication channel is called? 👉File transfer 94. The primary function of the_ is to set up the hardware and load and start an operating system? 👉BIOS 95. What kind of memory is both static and non-volatile? 👉ROM 96.__is computer software designed to operate the computer hardware and to provide platform for running application software? 👉System software 97. The____is the amount of data that a storage device can move from the storage medium to the Computer per second? 👉data transfer rate 98. A device, which is not connected to CPU, is called as__? 👉Off-line device 99. What is the other name for programmed chip? ROM 100. On-line real time systems become popular in ___Generation 👉Third generation?