uk
Feedback
Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል

Відкрити в Telegram

​💻 Tech & AI Hub | የቴክ እና AI ማዕከል ​በቻናላችን የሚለቀቁ ዋና ዋና ይዘቶች፦ 🚀 Programming & Software 🖥️ መሰረታዊ የኮምፒውተር እውቀቶች 🤖 የ-AI ክህሎቶች እና የ Prompt Tips 🎓 ነፃ ቴክኖሎጂ ነክ የትምህርት ዕድሎች 💡 ቴክኖሎጂ ነክ ትምህርቶችና ጠቃሚ ጥቆማዎች Tiktok: tiktok.com/@techaihub2

Показати більше
1 872
Підписники
+224 години
-77 днів
-5330 днів
Архів дописів
​​📌ቀለል ባለ መንገድ ኮምፒውተርን ወይንም☛ላፕቶፕን ፍላሽ ዲስክ ተጠቅመን አዲስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም እንዴት መጫን እንደምንችል ነው። 🔸🔸ማዘጋጀት ያለብን ነገሮች🔸🔸 1. 4 ጂቢ ወይንም ከዛ በላይ የሆነ ፍላሽ ዲስክ 2. Rufus የተሰኘ Software 3. መጫን የምንፈልገውን በ ISO format የተዘጋጀ ዊንዶውስ ኦፐሬቲንግ ሲስተም( WINDOWS XP 7,8,8.1 or 10) ስንገዛ ወይም ስናወርድ እንደዛ መሆኑን ማረጋገጥ አለብን። 4. ይሄን ስራ የምንሰራበት ላፕቶፕ 🔹🔹አስራሩ እንዴት ነው?🔹🔹 ▪️Rufus የሚባለው ፕሮግራም አሉ ከሚባሉ ለዚ ስራ የሚያገለግሉ ቀለል ያለ እና ፈጣን ስለሆነ ለዛሬ በሱ እንዴት እንደምንሰራ እናያለን:- ▪️ያዘጋጀነውን 4ጂቢ ፍላሽ ዲስክ ኮምፒተራችን ላይ እንሰካለን።▪️ 1.ፕሮግራሙን ዳውንሎድ ካረግን በኀላ መጫን ሳያስፈልገን ራይት ክሊክ አርገን ራን አስ አድሚንስትሬተር ብለን እንከፍተዋለን ከዛ አብዴት ሲጠይቅ no እንመርጣለን። 2.ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ ተጭነን እንመርጠዋለን። 3.ከዛ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን እንመርጣለን። ✏️ ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው። 4. ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን። እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን። 5. በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል። ✏️ ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ close የሚለውን በተን ክሊክ መጫን የምንፈልገው ኮምፒተር ላይ ወስደን እንጠቀማለን። 🔸🔸በUSB ኮምፒውተሮን እንዴት ፎርማት ማረግ ይችላሉ🔸🔸 1.ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ 2.ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያድርጉ። 3.F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል) ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ። 4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያድርጉ። 5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ "I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ 6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት Custom የሚለውን ይምረጡ። 7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ 8.ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያድርጉ 9.ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ 10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያድርጉ።

‍ ‌➨ ቴሌግራም ቻናል ከፍተው በቻናላችሁ ያሉ አባሎች መልዕክት እንዲቀበሉ ይፈልጋሉን? ➧እኖግዲያውስ የሚከተሉትን Steps በቅደም ተከተል ተግባራዊ ያድርጉ ❶ @BotFather ይህን በቴሌግራም search ማረጊያ ይፈልጉ ❷ @BotFather የሚለው ሲመጣ ይጫኑት ❸/Start ይበሉ ❹ @BotFather ሚሴጅ ሲልክላችሁ /New bot የሚለውን ይጫኑ ❺ለBot የፈለጋችሁትን ስም አስገቡ ❻ /Set picture (ፕሮፋይል እንዲኖረው ከፈለጋችሁ) ❼ /Set description(ስለ ቦታችሁ አገልግሎት ገለፃ መፃፍ ከፈለጋችሁ) ➨ከላይ የከፈታችሁትስ አዲስ ቦት መልዕክት አልቀበል አላችሁ? ▩አድስ ቦት ከፍተው መልዕክት አልቀበልለዎት ካለ እነዚህን ስቴፖች ይከተሉ። Δ▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂Δ ✅ ወደሌላ ቦት ጋር ማገናኘት ለምሳሌ ወደ @LimitatiBot ጋ ወይም @livegrambot ጋ ማገናኘት። ✅ ወደ @livegrambot ለማገናኘት በዚህ መልኩ በቀላሉ ማስተካከል ይችላሉ። ⇓⇓ በመጀመሪያ @BotFather ላይ ገብተው /mybot የሚለውን ok ይበሉ ከዛም የርሰዎ ቦት ላይ ክሊክ ያድርጉ። ከዛ Api token የሚለውን ይጫኑ በመቀጠል የሆነ ኮድ ይላክሎዎታል።  ያንን የተላከውን ☟☟ 554887452:AAG-A8KB5t8yQlSLPQLbMcR3PEPQpjEY 👆👆 የዚህ አይነት ጽሁፍ  ኮፒ አድርገው ይያዙና እዚህ ✅ @LivegramBot 👈 bot ላይ ይግቡና start ብለው / 👈 ሲጽፉ /Addbot የሚለውን ክሊክ ብለው ይላኩ ከዛ Agree continue የሚል ሲመጣልዎት ክሊክ ያድርጉ። ከዛም የቡትዎን Apitoken paste  አድርገው ይላኩለት 🔘አውቶማቲክ አክቲቭ ያደርገዋል።  ቀጥታ ስራውን ጀምሯል ማለት ነው አለቀ።  በመጨረሻም @BotFather ውስጥ በመግባት ✪ editname, ✪ about, ✪ discription መሙላት ይችላሉ።   ባይሞሉም ግን ቀጥታ የሚላክለዎት መልክት ይደርሰወታል። ⚠️ያስታውሱ ለሚልኩለዎት ሰዎች መልስ ለመስጠት ሲፈልጉ ለያንዳንዱ ሰው reply እያደረጉ መሆን አለበት። ካልሆነ ግን ሜሴጅወዎ አይሄድለትም ። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➨አንድ ፅሁፍ በቴሌግራም ቻናል አሊያም ለግለሰብ ከፈቶ Attache አርጋችሁ መላክ ብትፈልጉ የሚከተሉትን Steps ተግባራዊ ያድርጉ ❶ ቴሌግራም Search ማድረጊያው ላይ @attachbot ፅፋችሁ Search አርጉ። ❷@attachbot የሚለው ሲመጣ ተጫኑት ❸@attachbot ከገባችሁ በኋላ /Start የሚለውን ንኩ ❹ Attache ማረግ የፈለጋችሁትን ፈቶ/ምስል ላኩለት ❺ከምስሉ/ከፈቶው Attache እንዲሆንላችሁ የፈለጋችሁትን ፅሁፍ በReply ላኩለት ❻ከላካችሁለት ምስልና ፅሁፍ Attache አርጎ የላከላችሁን ፅሑፍ በፈለጋችሁት ቻናል ወይም ለፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አርጉ)። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ➨በቴሌግራም ቻናላችሁ ላይ ለምትለቁት ማንኛውም ነገር አባሎቻችሁ Like(👍) and Dislike (👎)እንዲያደርጉ ከፈለጋችሁ ሚከተሉትን Steps ተግባራዊ አድርጉ! ❶ቴሌግራም Search ማረጊያው ላይ @like or @like_bot ብለው Search ያርጉ ❷@Likebot ሲመጣ ይጫኑት ❸@Likebot ገብታችሁ /Start የሚለውን ንኩ ❹ወድጄዋለሁ(like👍) እና አልወደድኩትም(dislike 👎) እንዲባልላችሁ የፈለጋችሁትን ማንኛውም ነገር ላኩለት ❺#Emoji ላኩልኝ ብሎ ሚሴጅ ሲልክላችሁ የፈለጋችሁትን ምልክት ከስልካችሁ መፃፊያ(ለምሳሌ፦ከFynGeez) 2ና ከሁለት በላይ መርጣችሁ ላኩለት። ❻በመጨረሻም እሱ አቀናብሮ ካመጣላችሁ በኋላ /Push ምትለዋን ነክታችሁ ወደ ቻናላችሁ ወይም ወደ ፈለጋችሁት ሰው አጋሩ(Share አድርጉ)። ▬▬▬በረሻድ ሙዘሚል

🔰 የዘራናቸው ዘሮች ⬛️ የዘራሃቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋህ ዝናቡ የት እንደዘራህ ይነግርሃል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◆ የዘራናቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋን ዝናቡ የት እንደዘራን ይነግረናል። ➷
🔰 የዘራናቸው ዘሮች ⬛️ የዘራሃቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋህ ዝናቡ የት እንደዘራህ ይነግርሃል። ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ◆ የዘራናቸውን ዘሮች ዱካቸው ከጠፋን ዝናቡ የት እንደዘራን ይነግረናል። ➷➷▮▮ ልክ እንዲሁ መልካምነትን በየትኛውም ምድር፣ ከሰማዩ በታች፣ በምንም አይነት ሁኔታ እና ከማንም ጋር መዝራትን ልማዳችን ልናደርገው  ግድ ይለናል ..... 〽️ ምክንያቱም የዘራነው መልካምነት የት እንደምናገኘው እና መቼ እንደምናገኘው ግራ ቢገባን ዱካው ቢጠፋን ፈጣሪ በፈቀደው ጊዜ ወቅቱ ሲደርስ የዘራነው መልካምነት እራሱ መንገዱን ያቅጣጨናል። ▮ ስለዚህ በሄድንበት ሁሉ መልካም ነገር እንስራ። የልባችንን ህመም ለመገላገል ከፈለግን የግድ በሌሎች እግር ስር የተሰካውን እሾህ መንቀል ይኖርብናል። የመልካምነትን ዘር ባገኘነው ማሳ ላይ እንዝራ መልሶ እኛውኑ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀናል። ምላሽ ሳንጠብቅ ሰዎችን ስንደግፍም መጀመሪያ *የምንደገፈው* እኛው ነን! ▮▮እናም ለራሳችን ሀሴትና ተድላ ስንል ሰዎችን እንዲደላደሉ ቆሻሻ ያለበትን መንገድ እንድንጠርግላቸው ይገባናል። በሐዘንም ሆነ በደስታ ጊዜ ከጎናቸው ሆነን ልናበረታቸው «አብሹሩ ከአላህ በታች እኛ ከጎናችሁ ነን» ልንላቸው ይገባናል‼️ ▬▬ይችህ ዛሬ ላይ *በትንሽዬ ማሳ የዘራናት መልካምነት* *የነገ ቀን ዘሩ አድጎና በብዙ እጥፍ በርክቶ ሌላ ዘርን ይተካል*። *ያኔ ከእኛ ጀምሮ ለብዙ ሰዎችም መትረፍ ይችላል*‼️ ስለዚህ ወገኖቼ መልካምነትን ባገኘነው ማሳ ላይ እንዝራ..... *ትንሽ እናንተ* .... *ትንሽ ደግሞ እኛ* ፤ እነዚህ ሁለት ትንንሾች ተደምረው ብዙ ይሆናሉና‼️ በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል Telegram: t.me/SharpSwords1 TikTok: tiktok.com/@sharpswords1

👆ይብቃን! ⭕️ አይመስላችሁም⁉️

31. Which of the following Utility Software some components / categories are matched correctly?
Anonymous voting

30. Examples of the System Utilities are ____________.
Anonymous voting

29. The application software that is used to prepare a presentation / a slide / presentation topics is _________.
Anonymous voting

28. Which area on the File tab has the command allowing a word document to preserve a file?
Anonymous voting

27. Which one is not utility software?
Anonymous voting

26. A software that helps to create presentation on Word processing / Microsoft Word!
Anonymous voting

25. What would be a correct formula for Average in Spreadsheet?
Anonymous voting

24. What would be the a correct formula for Rank only for B1 Cell in spreadsheet?
Anonymous voting

23. What would be the a correct formula for sum in spreadsheet?
Anonymous voting

22. Which of the following is / are correct statement/s about Computer software's Topics?
Anonymous voting

21. _______ is an application software used to organize, analysis and calculate data in tabular form.
Anonymous voting

20. Which of the following is / are correct about types of computer based on Speed, Storage and Size?
Anonymous voting

19. Which of the following is / are correct about basic components or core technology of Computer Generations?
Anonymous voting

18. Which of the following generation of computers are Correct matched with their basic components or core technology?
Anonymous voting

17. Which one of the following is/are correct about characteristics of computer?
Anonymous voting