cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

【ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት】

➷ በዚህ ቻናል የሱና ኡስታዞች ደአዋና የተለያዩ ፁሁፎች የሚለቀቅበት ነው !! ➷➷ "ለአላህ መብት "ለሆነው ወደዚህ ምድር "የመጣነው "አላህን በብቸኘነት "ለማምለክ" እንጂ "ለሌላ አላማ" አይደለም⤵️⤵️⤵️ !!! ወደቻናላችን ➦ "ጆይን ብለው ይቀላቀሉ "ተጠቃሚ ይሆናሉ " ➷➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/joinchat/NDou6IAArAowMjU0

Show more
Advertising posts
4 873
Subscribers
-824 hours
+3127 days
+72130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

✍️ለሰውልጅ ፍቅርና አክብሮት የምትሰጠው በገዘብህ ወይም ከእድሜህ ላይ አይደለም ከንፁህ ልብህ ብቻነው :: =
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
☘️ጫት ቃሚ አግብተሽ ገለባ ከምትሰበስቢ እናትሽ ቤት ቁጭ ብለሽ እናትሽን ካድሚ :: =
Show all...
ኢማሙ ኢብኑልቀዪም (رحمه الله) እንዲህ ይላሉ፦ ﴿الصدقة تأثيرٌ عجيب في دفع البلاء ودفع العين ودفع شر الحاسد﴾ “ሰደቃ መከራን በመከላከል ላይ የሚገርም ተፅዕኖ አለው። እንዲሁም በአይን የሚመጣን ችግር፤ በክፋትና በምቀኝነትም የሚመጣን ችግር ይከላከላል።” 📚 በዳዒዑል ፈዋዒድ: (2/234)
Show all...
“እዝነት እና መተዛዘን” ~ ግንቦት 20/2016 በሜክሲኮ ጀርመን ግቢ ተባረክ መስጂድ የቀረበ ሙሓዶራ = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
የፊትህን ደስታ ከሚውቁልህ ብዙጏደኞች ይልቅ የልብህን ሀዘን የሚረዳልህ አንድ ጏደኛይበልጣል ደናደሩ ::
Show all...
ቁርዓን ጀማሪ የሆናቹና የተጅዊድ ትምህርት መማር የምትፈልጉ ይህን ቻናል ተቀላቀሉ ተጅዊድ ለጀማሪዎች 👇👇👇👇👇👇👇 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0 t.me/+7Kp-FMYlzaVhMjk0
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ሶፊያን አስውሪ (رحمه الله) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ﴿إذا عرفتَ نفسَك لم يضرَّكَ ما قيلَ لَكَ،﴾ “አንተ ስለራስህ የምታውቅ ከሆነ፤ ስላንተ የሚባለው የሰዎች ንግግር አይጎዳህም።” [«አልሙኽለሲያት» ሊአቢ ጣኺር አልሙኽለስ (1626)]
Show all...