en
Feedback
Dire dawa university student

Dire dawa university student

Open in Telegram
867
Subscribers
+224 hours
+247 days
+8230 days

Data loading in progress...

Tags Cloud
No data
Any problems? Please refresh the page or contact our support manager.
Incoming and Outgoing Mentions
---
---
---
---
---
---
Attracting Subscribers
December '24
December '24
+65
in 1 channels
November '24
+93
in 0 channels
Get PRO
October '24
+56
in 0 channels
Get PRO
September '24
+96
in 0 channels
Get PRO
August '24
+94
in 0 channels
Get PRO
July '24
+64
in 0 channels
Get PRO
June '24
+92
in 0 channels
Get PRO
May '24
+69
in 0 channels
Get PRO
April '24
+62
in 0 channels
Get PRO
March '24
+83
in 0 channels
Get PRO
February '24
+91
in 1 channels
Get PRO
January '24
+228
in 1 channels
Get PRO
December '23
+528
in 1 channels
Date
Subscriber Growth
Mentions
Channels
21 December0
20 December+1
19 December+7
18 December0
17 December+1
16 December+1
15 December+3
14 December+2
13 December+6
12 December+2
11 December+1
10 December0
09 December+6
08 December+4
07 December+2
06 December0
05 December+2
04 December+5
03 December+6
02 December+9
01 December+7
Channel Posts
የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን 386 ተማሪዎች በዓሁኑ ሰዓት በደማቅ ስነ-ስርዓት እያስመረቀ ይገኛል። ከተመራቂ መካከል 338 በቅድመ ምረቃ፣ 29 በድህረ ምረቃ ት
+8
የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን  386 ተማሪዎች በዓሁኑ ሰዓት በደማቅ ስነ-ስርዓት እያስመረቀ ይገኛል። ከተመራቂ መካከል 338 በቅድመ ምረቃ፣ 29 በድህረ ምረቃ ትምህርታቸው የተከታተሉ ናቸው። ተመራቂ ተማሪዎች፣ የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች እንዲሁም የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።

2
Dire Dawa University Exit Exam Center #Morning session Date: Yekatit 11/2016 E.C (Feb 19, 2024 G.C)
Dire Dawa University Exit Exam Center #Morning session Date: Yekatit 11/2016 E.C (Feb 19, 2024 G.C)
1 029
3
Dire Dawa University Exit Exam Center #Morning session Date: Yekatit 10/2016 E.C (Feb 18, 2024 G.C)+4
Dire Dawa University Exit Exam Center #Morning session Date: Yekatit 10/2016 E.C (Feb 18, 2024 G.C)
1 029
4
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ማዕከል ለመፈተን የተመደበችሁ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። 1. የጠዋት ፕሮግራም ተፈታኞች ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ወደተመደበችሁበት የመፈተኛ ኮምፒውተር ክፍል እንድትገኙ፤ 2. በከሰዓቱ መርሀግብር የፈተና ፕሮግራም የተመደበችሁ ተማሪዎች ወደተመደበችሁበት የፈተና ኮምፒውተር ክፍል ከቀኑ 7:30 እንድትገኙ፤ 3. ተፈታኞች ወደ ፈተና ክፍል ስትመጡ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳውቃለን። የቅበላ፣ የአካዳሚክ ሪከርድ እና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
952
5
የተስተጓጎለው የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት ያገኛል – ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 የተስተጓጎለውን የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት እንደሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር ገ
የተስተጓጎለው የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት ያገኛል – ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 የተስተጓጎለውን የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት እንደሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በኮቪድ፣ በ12ኛ ክፍል ፈተናና የአካዳሚክ ካላደሩን ለማጣጣም በሚል የተቋረጠው ትምህርት ቀጣይ እጣፈንታ ምንድነው?” በሚል ጥያቄዎች ሲቀርቡ ቆይተዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ስለጉዳዩ የጠየቃቸው በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት ሃላፊ አሰገደች ምሬሳ ችግሩን ለመፍታት ስራዎች መጀመራቸውን ገልጸዋል።…
925
6
ENGLISH remedial EXAM+1
ENGLISH remedial EXAM
1 075
7
+1
Remedial Social 2016 Schedule.pdf
1 180
8
የመውጫ ፈተና ተራዘመ። የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል። የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/20+1
የመውጫ ፈተና ተራዘመ። የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል። የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም። ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል። ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል። የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል። ትምህርት ሚኒስቴር
1 312
9
No text...
1 149
10
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓 *OPPOSITE  WORDS📚* *🐜🅰🍎* absent × present accept × decline, refuse accurate × inaccurate admit × deny advantage × disadvantage agree × disagree alive × dead all × none, nothing always × never ancient × modern answer × question apart × together appear × disappear, vanish approve × disapprove arrive × depart artificial × natural ascend × descend attractive × repulsive awake × asleep *🏃🏼🅱🏏* backward × forward bad × good beautiful × ugly before × after begin × end below × above bent × straight best × worst better × worse, worst big × little, small black × white blame × praise bless × curse bitter × sweet borrow × lend bottom × top boy × girl brave × cowardly build × destroy bold × meek, timid bound × free bright × dim, dull brighten × fade broad × narrow *🐈C🐄* calm × windy, troubled capable × incapable careful × careless cheap × expensive cheerful × sad, discouraged, dreary clear × cloudy, opaque clever × stupid clockwise × counterclockwise close × far, distant closed × open cold × hot combine × separate come × go comfort × discomfort common × rare contract × expand cool × warm correct × incorrect, wrong courage × cowardice create × destroy crooked × straight cruel × kind compulsory × voluntary courteous × discourteous, rude *🐕D💧* dangerous × safe dark × light day × night dead × alive decline × accept, increase decrease × increase deep × shallow definite × indefinite demand × supply despair × hope disappear × appear diseased × healthy down × up downwards × upwards dry × moist, wet dull × bright, shiny *👁E🐘* early × late east × west easy × hard, difficult empty × full encourage × discourage end × begin, start enter × exit even × odd export × import external × internal *🐠F🐟* fade × brighten fail × succeed false × true famous × unknown far × near fast × slow fat × thin few × many find × lose first × last foolish × wise fold × unfold forget × remember found × lost friend × enemy *🏃🏾‍♀G👷🏻‍♀* generous × stingy gentle × rough get × give girl × boy glad × sad, sorry gloomy × cheerful good × bad great × tiny, small, unimportant guest × host guilty × innocent *🐇H🐎* happy × sad hard × easy hard × soft harmful × harmless hate × love healthy × diseased, ill, sick heaven × hell heavy × light here × there high × low hill × valley horizontal × vertical hot × cold humble × proud *🍧I🍨* in × out include × exclude inhale × exhale inner × outer inside × outside intelligent × stupid, unintelligent interior × exterior *🥔J🤡* join × separate junior × senior *🗝K🔑* knowledge × ignorance known × unknown *🕹L🔒* landlord × tenant large × small last × first laugh × cry lawful × illegal leader × follower left × right less × more like × dislike, hate limited - boundless little × big long × short loose × tight loss × win loud × quiet low × high *👨‍💼M🐒* major × minor many × few mature × immature maximum × minimum melt × freeze *🥅N👃* narrow × wide near × far, distant never × always new × old no × yes noisy × quiet none × some north × south *🍊O🦉* odd × even offer × refuse old × young on × off open × closed, shut opposite × same, similar out × in over × under *🎹P🥜* past × present peace × war permanent × temporary plural × singular polite × rude, impolite possible × impossible powerful × weak pretty × ugly private × public pure × impure, contaminated push × pull *❓Q🤴* qualified × unqualified quiet × loud, noisy *🌹R✅* raise × lower rapid × slow rare × common regular × irregular real × fake rich × poor right × left, wrong rough × smooth *🌞S🐍* safe × unsafe secure × insecure scatter × collect separate × join, together shallow × deep shrink × grow sick × healthy, ill simple × complex, hard singular × plural sink × float slim × fat, thick sorrow × joy start - finish strong × wea success × failure sunny × clouds. @DiredawaUnversity @DiredawaUnversity
1 208
11
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ፡፡ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት መቀበል የጀመራቸው ተማሪዎች በ2015 ዓ.ም የ12ኛ+2
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ፡፡ ።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።። የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት መቀበል የጀመራቸው ተማሪዎች በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የ remedial ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ እና ትምህርታቸውን የሚከታተሉ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ቅበላ፣ የአካዳሚክ ሪከርድ እና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት አስታውቋል፡፡ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅበላ፣ የአካዳሚክ ሪከርድ እና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ጂብሪል አብዱልቃድር በዘንድሮ ዓመት በዩኒቨርሲቲው በሪሚዲያል ፕሮግራም 2 ሺህ 9 መቶ 66 ተማሪዎችን ለመቀበል የታቀደ መሆኑን ገልፀው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሥስት ቀናት ምዝገባ የሚካሄድ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡ ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የዩኒቨርሲቲያችን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች Like እና Subscribe በማድረግ ይከታተላሉ፡-@DiredawaUnveristy
1 316
12
2016 Freshman  Academic calendar @DiredawaUnvestiy
1 054
13
@DredawaUniversity @DredawaUniversity
1 181
14
BAGA AYYAANA CHUUPHAA GEESSAN ለመላው የኢትዮጵያ ክርስትና እምነት ተከታዮ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን፤ አደረሳችሁ። መልካም የከተራና የጥምቀት በዓል! 📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, ♥️♥️♥️ ━━━━━━━━━━━━ 📚 JOIN :@Dredawaunversty           JOIN :@Dredawaunversty
1 238
15
ማስታወቂያ የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡ ስለሆነም በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትናችሁ ያላለፋችሁ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የምታካሂዱትና የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የምትመርጡት ከታች በተገለጸው ማስፈንጠሪያ (Link) (https://exam.ethernet.edu.et) ስለሆነ፣ ከጥር 08 እስከ ጥር 15/ 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በቴሌ ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን። አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል registration@ethernet.edu.et በኩል ድጋፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማሳሰቢያ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት  እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።
1 232
16
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን #በግል መከታተል ለሚፈልጉ ተማሪዎች ጥሪ እያደረጉ ነው። ተማሪዎች በምሽት እና በእረፍት ቀናት አማራጮች የሚማሩባቸውን ዕድል ዩኒቨርሲቲዎቹ+2
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን #በግል መከታተል ለሚፈልጉ ተማሪዎች ጥሪ እያደረጉ ነው። ተማሪዎች በምሽት እና በእረፍት ቀናት አማራጮች የሚማሩባቸውን ዕድል ዩኒቨርሲቲዎቹ አመቻችተዋል። የድሬዳዋ፣ አሶሳ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች መልዕክት ከላይ ተያይዘዋል። tikvahuniversity @Diredawauniversity
1 142
17
fresh man ppt for Natural and social
fresh man ppt for Natural and social
980
18
Fresh man exam
Fresh man exam
815
19
#Remedial ትምህርት ፈላጊዎች የድሬ ደዋ ዩኒቨርሲት 2016 ዓ/ም የትምሀርት ዘመን በ remedial ፕሮግራም በተከታታይ መርሐ ግብር (በምሽት እና በሳምንቱ መጨረሻ) ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማ
#Remedial ትምህርት ፈላጊዎች የድሬ ደዋ ዩኒቨርሲት 2016 ዓ/ም የትምሀርት ዘመን በ remedial ፕሮግራም በተከታታይ መርሐ ግብር (በምሽት እና በሳምንቱ መጨረሻ) ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች For Students Who wants To Study Remedial Program At Dire Dawa University Night (Extension) and Weekend Program.  የማመልከቻ መስፈርቶች/requirements በ2015 የትምሀርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው፡-ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 210 እና ከዚያ በላይ ላላቸው ለማሀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 180 እና ከዛ በላይ ላላቸው::A Student who take The ETHIOPIAN Higher Education Interance Exam in 2023/2015 Callander Year and also Scored 210(natural) 180(social science) The course Natural Science English Biology chemistry physics Maths Social Geography ENGLISH HISTORY MATHS for social - የማመልከቻ 75 ብር በዩኒቨርሲቲው የንግድ ባንክ አካውንት 10000 14 24 80 17 ማስገባትና የባንክ ደረሰኝ መያዝ አለባቸው፡፡ For Registration pay 75EtbWith The University CBE Account10000 14 24 80 17 Bring GRADE 12 Intrance certificate Orginal & copy 9-12 Transcript 📞+251251 1279 16 ቅበላ ተማሪዎች ሪከርድ እና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት @DredawaUniversity
901
20
No text...
864