867
Subscribers
+224 hours
+247 days
+8230 days
Posts Archive
የድሬደዋ ዩንቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን 386 ተማሪዎች በዓሁኑ ሰዓት በደማቅ ስነ-ስርዓት እያስመረቀ ይገኛል።
ከተመራቂ መካከል 338 በቅድመ ምረቃ፣ 29 በድህረ ምረቃ ትምህርታቸው የተከታተሉ ናቸው።
ተመራቂ ተማሪዎች፣ የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች እንዲሁም የዩኒቨርስቲው ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ።
Dire Dawa University Exit Exam Center
#Morning session
Date: Yekatit 11/2016 E.C (Feb 19, 2024 G.C)
Dire Dawa University Exit Exam Center
#Morning session
Date: Yekatit 10/2016 E.C (Feb 18, 2024 G.C)
በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና ማዕከል ለመፈተን የተመደበችሁ ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
1. የጠዋት ፕሮግራም ተፈታኞች ከጠዋቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ ወደተመደበችሁበት የመፈተኛ ኮምፒውተር ክፍል እንድትገኙ፤
2. በከሰዓቱ መርሀግብር የፈተና ፕሮግራም የተመደበችሁ ተማሪዎች ወደተመደበችሁበት የፈተና ኮምፒውተር ክፍል ከቀኑ 7:30 እንድትገኙ፤
3. ተፈታኞች ወደ ፈተና ክፍል ስትመጡ መታወቂያ ይዛችሁ እንድትቀርቡ እናሳውቃለን።
የቅበላ፣ የአካዳሚክ ሪከርድ እና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ
የተስተጓጎለው የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት ያገኛል – ትምህርት ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 የተስተጓጎለውን የክረምት ትምህርት በቅርቡ እልባት እንደሚሰጠው ትምህርት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ በኮቪድ፣ በ12ኛ ክፍል ፈተናና የአካዳሚክ ካላደሩን ለማጣጣም በሚል የተቋረጠው ትምህርት ቀጣይ እጣፈንታ ምንድነው?” በሚል ጥያቄዎች ሲቀርቡ ቆይተዋል። ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ስለጉዳዩ የጠየቃቸው በትምህርት ሚኒስቴር የመምህራንና ትምህርት አመራር ልማት ሃላፊ አሰገደች ምሬሳ ችግሩን ለመፍታት ስራዎች መጀመራቸውን ገልጸዋል።…
የመውጫ ፈተና ተራዘመ።
የ2016 ዓ.ም አጋማሽ ዓመት የመውጫ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ መራዘሙን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ማረጋገጥ ችሏል።
የመውጫ ፈተናው ከጥር 27 እስከ የካቲት 01/2016 ዓ.ም ይሰጣል ተብሎ እንደነበር አይዘነጋም።
ትምህርት ሚኒስቴር አዲስ ይፋ ባደረገው መርሐግብር ፈተናው ከየካቲት 06 እስከ 09/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ታውቋል።
ለአዲስ ተፈታኞች ሞዴል ፈተና ከጥር 27 እስከ 30/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከትምህርት ሚኒስቴር ያገኘው መረጃ ያሳያል።
የተፈታኞች ዝርዝር ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማቱ በቀጣይ ቀናት እንደሚላክም ተገልጿል።
ትምህርት ሚኒስቴር
🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓🎓
*OPPOSITE WORDS📚*
*🐜🅰🍎*
absent × present
accept × decline, refuse
accurate × inaccurate
admit × deny
advantage × disadvantage
agree × disagree
alive × dead
all × none, nothing
always × never
ancient × modern
answer × question
apart × together
appear × disappear, vanish
approve × disapprove
arrive × depart
artificial × natural
ascend × descend
attractive × repulsive
awake × asleep
*🏃🏼🅱🏏*
backward × forward
bad × good
beautiful × ugly
before × after
begin × end
below × above
bent × straight
best × worst
better × worse, worst
big × little, small
black × white
blame × praise
bless × curse
bitter × sweet
borrow × lend
bottom × top
boy × girl
brave × cowardly
build × destroy
bold × meek, timid
bound × free
bright × dim, dull
brighten × fade
broad × narrow
*🐈C🐄*
calm × windy, troubled
capable × incapable
careful × careless
cheap × expensive
cheerful × sad, discouraged, dreary
clear × cloudy, opaque
clever × stupid
clockwise × counterclockwise
close × far, distant
closed × open
cold × hot
combine × separate
come × go
comfort × discomfort
common × rare
contract × expand
cool × warm
correct × incorrect, wrong
courage × cowardice
create × destroy
crooked × straight
cruel × kind
compulsory × voluntary
courteous × discourteous, rude
*🐕D💧*
dangerous × safe
dark × light
day × night
dead × alive
decline × accept, increase
decrease × increase
deep × shallow
definite × indefinite
demand × supply
despair × hope
disappear × appear
diseased × healthy
down × up
downwards × upwards
dry × moist, wet
dull × bright, shiny
*👁E🐘*
early × late
east × west
easy × hard, difficult
empty × full
encourage × discourage
end × begin, start
enter × exit
even × odd
export × import
external × internal
*🐠F🐟*
fade × brighten
fail × succeed
false × true
famous × unknown
far × near
fast × slow
fat × thin
few × many
find × lose
first × last
foolish × wise
fold × unfold
forget × remember
found × lost
friend × enemy
*🏃🏾♀G👷🏻♀*
generous × stingy
gentle × rough
get × give
girl × boy
glad × sad, sorry
gloomy × cheerful
good × bad
great × tiny, small, unimportant
guest × host
guilty × innocent
*🐇H🐎*
happy × sad
hard × easy
hard × soft
harmful × harmless
hate × love
healthy × diseased, ill, sick
heaven × hell
heavy × light
here × there
high × low
hill × valley
horizontal × vertical
hot × cold
humble × proud
*🍧I🍨*
in × out
include × exclude
inhale × exhale
inner × outer
inside × outside
intelligent × stupid, unintelligent
interior × exterior
*🥔J🤡*
join × separate
junior × senior
*🗝K🔑*
knowledge × ignorance
known × unknown
*🕹L🔒*
landlord × tenant
large × small
last × first
laugh × cry
lawful × illegal
leader × follower
left × right
less × more
like × dislike, hate
limited - boundless
little × big
long × short
loose × tight
loss × win
loud × quiet
low × high
*👨💼M🐒*
major × minor
many × few
mature × immature
maximum × minimum
melt × freeze
*🥅N👃*
narrow × wide
near × far, distant
never × always
new × old
no × yes
noisy × quiet
none × some
north × south
*🍊O🦉*
odd × even
offer × refuse
old × young
on × off
open × closed, shut
opposite × same, similar
out × in
over × under
*🎹P🥜*
past × present
peace × war
permanent × temporary
plural × singular
polite × rude, impolite
possible × impossible
powerful × weak
pretty × ugly
private × public
pure × impure, contaminated
push × pull
*❓Q🤴*
qualified × unqualified
quiet × loud, noisy
*🌹R✅*
raise × lower
rapid × slow
rare × common
regular × irregular
real × fake
rich × poor
right × left, wrong
rough × smooth
*🌞S🐍*
safe × unsafe
secure × insecure
scatter × collect
separate × join, together
shallow × deep
shrink × grow
sick × healthy, ill
simple × complex, hard
singular × plural
sink × float
slim × fat, thick
sorrow × joy
start - finish
strong × wea
success × failure
sunny × clouds.
@DiredawaUnversity
@DiredawaUnversity
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎችን መቀበል ጀመረ፡፡
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ በዛሬው ዕለት መቀበል የጀመራቸው ተማሪዎች በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስደው የ remedial ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ እና በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ እና ትምህርታቸውን የሚከታተሉ መሆኑን የዩኒቨርሲቲው ቅበላ፣ የአካዳሚክ ሪከርድ እና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት አስታውቋል፡፡
የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ ቅበላ፣ የአካዳሚክ ሪከርድ እና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት ዶ/ር ጂብሪል አብዱልቃድር በዘንድሮ ዓመት በዩኒቨርሲቲው በሪሚዲያል ፕሮግራም 2 ሺህ 9 መቶ 66 ተማሪዎችን ለመቀበል የታቀደ መሆኑን ገልፀው ከዛሬ ጀምሮ ለተከታታይ ሥስት ቀናት ምዝገባ የሚካሄድ መሆኑንም ተናግረዋል፡፡
ትክክለኛና ወቅታዊ መረጃዎችን ለማግኘት የዩኒቨርሲቲያችን ትክክለኛ የማህበራዊ ትስስር ገፆች Like እና Subscribe በማድረግ ይከታተላሉ፡-@DiredawaUnveristy
BAGA AYYAANA CHUUPHAA GEESSAN
ለመላው የኢትዮጵያ ክርስትና እምነት ተከታዮ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ አደረሰን፤ አደረሳችሁ።
መልካም የከተራና የጥምቀት በዓል!
📚••𝐉𝐨𝐢𝐧 𝐮𝐬, ♥️♥️♥️
━━━━━━━━━━━━
📚 JOIN :@Dredawaunversty
JOIN :@Dredawaunversty
ማስታወቂያ
የመውጫ ፈተና በድጋሚ ለምትፈተኑ አመልካቾች በሙሉ
ከ2015 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁሉም በቅድመ ምረቃ ፕሮግራሞች ለእጩ ተመራቂ ተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና እየተሰጠ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በ2016 ዓ.ም አጋማሽ ላይ የመውጫ ፈተናን ለመፈተን በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ፈተናው ከጥር 27- የካቲት 1/2016 ዓ.ም የሚሰጥ ይሆናል፡፡
ስለሆነም በሐምሌ ወር 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተናውን ተፈትናችሁ ያላለፋችሁ እና ከጥር 27 - የካቲት 1/ 2016 ዓ.ም ድረስ የመውጫ ፈተናውን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ያላችሁ ተፈታኞች በሙሉ ምዝገባ የምታካሂዱትና የመፈተኛ ተቋም (የመንግስት ዩኒቨርሲቲ) የምትመርጡት ከታች በተገለጸው ማስፈንጠሪያ (Link)
(https://exam.ethernet.edu.et)
ስለሆነ፣ ከጥር 08 እስከ ጥር 15/ 2016 ዓ.ም ድረስ የምዝገባ ክፍያ 500.00 ብር በቴሌ ብር ብቻ በመክፈል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አመልካቾች ተጨማሪ ድጋፍ የምትፈልጉ ከሆነ በስልክ ቁጥር +251 118 13 21 76 ወይም በኢሜይል registration@ethernet.edu.et በኩል ድጋፍ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ
1. ለመጀመሪያ ጊዜ የመዉጫ ፈተና የምትፈተኑ እጩ ተመራቂዎች ምዝገባ የምታካሂዱት እና የአገልግሎት ክፍያ የምትፈፅሙት በተቋማችሁ በኩል መሆኑን እየገለጽን አስፈላጊው የመፈተኛ መረጃዎች በተቋማችሁ የሚደርሳችሁ መሆኑን እናሳውቃል።
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የሪሚዲያል ፕሮግራም ትምህርታቸውን #በግል መከታተል ለሚፈልጉ ተማሪዎች ጥሪ እያደረጉ ነው።
ተማሪዎች በምሽት እና በእረፍት ቀናት አማራጮች የሚማሩባቸውን ዕድል ዩኒቨርሲቲዎቹ አመቻችተዋል።
የድሬዳዋ፣ አሶሳ እና ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች መልዕክት ከላይ ተያይዘዋል።
tikvahuniversity
@Diredawauniversity
#Remedial ትምህርት ፈላጊዎች
የድሬ ደዋ ዩኒቨርሲት 2016 ዓ/ም የትምሀርት ዘመን በ remedial ፕሮግራም በተከታታይ መርሐ ግብር (በምሽት እና በሳምንቱ መጨረሻ) ተማሪዎችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች
For Students Who wants To Study Remedial Program At Dire Dawa University Night (Extension) and Weekend Program.
የማመልከቻ መስፈርቶች/requirements
በ2015 የትምሀርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው፡-ለተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች 210 እና ከዚያ በላይ ላላቸው ለማሀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች 180 እና ከዛ በላይ ላላቸው::A Student who take The ETHIOPIAN Higher Education Interance Exam in 2023/2015 Callander Year and also Scored 210(natural) 180(social science)
The course
Natural Science
English
Biology
chemistry
physics
Maths
Social
Geography
ENGLISH
HISTORY
MATHS for social
- የማመልከቻ 75 ብር በዩኒቨርሲቲው የንግድ ባንክ አካውንት 10000 14 24 80 17 ማስገባትና የባንክ ደረሰኝ መያዝ አለባቸው፡፡
For Registration pay 75EtbWith The University CBE Account10000 14 24 80 17
Bring
GRADE 12 Intrance certificate
Orginal & copy
9-12 Transcript
📞+251251 1279 16
ቅበላ ተማሪዎች ሪከርድ እና አልሙኒ ዳይሬክቶሬት
@DredawaUniversity
