cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Leaguesport

ሊግ ስፖርት በየሳምንቱ ቅዳሜ እምትወጣ የስፖርት ጋዜጣ ናት https://www.leaguesport.net

Show more
Advertising posts
4 750Subscribers
-324 hours
-537 days
-22130 days

Data loading in progress...

Subscriber growth rate

Data loading in progress...

የኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ውጤት ሀዋሳ ከተማ 0-2 ኢትዮጵያ ቡና ዋሳዋ ጂኦፍሪ (ፍ' 45+6') አንተነህ ተፈራ (53') ኢትዮጵያ ቡና ለፍፃሜው ያለፈ ሁለተኛው ቡድን ሆኗል። በፍፃሜውም ወላይታ ድቻን ሰኔ ወር ላይ ይገጥማል።
Show all...
1
የኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እረፍት ሀዋሳ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ ቡና 45+6' ዋሳዋ ጂኦፍሪ (ፍ)
Show all...
አሰላለፍ ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና
Show all...
የኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ ውጤት ወላይታ ድቻ 1-0 ኢትዮጵያ መድን ብስራት በቀለ (86') ወላይታ ድቻ የ2016 ኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል
Show all...
የኢትዮጵያ ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እረፍት ወላይታ ድቻ 0-0 ኢትዮጵያ መድን
Show all...
አሰላለፍ ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ መድን
Show all...
የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታዎች አጓጊ ሆነዋል 👉 ወላይታ ድቻ ከ ኢትዮጵያ መድን 👉 ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጽያ ቡና https://www.leaguesport.net/ethiopian-cup/
Show all...
1
"13 ተጨዋቾች ለቅቀውም የተቋቋምነው ክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለሆነ ነው" "በየአመቱ ጠንክረው ብቅ የሚሉ ክለቦች ቢኖሩም እኛ ግን በየአመቱ መኖራችን ያኮራኛል" አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ /ቅዱስ ጊዮርጊስ/ https://www.leaguesport.net/zerihun-shengeta/
Show all...
....የሊግ ጉዞ ቀጥሏል .... በነገው ዕትም በሀገር ውስጥ  ዘገባችን  በ22 ጨዋታዎች ውጤት መሰረት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ  ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ  መቻልን በ5 ቅዱስ ጊዮርጊስን በ7 ነጥብ እየመራ መገኘቱ ለፈረሰኞቹ አልተዋጠም የሁለት ተከታታይ አመታት የዋንጫ አሸናፊው የቅዱስ ጊዮርጊሱ አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ይሄን ስሜት  አላውቀውም  ግን ተስፋ ንቆርጥም 8 ጨዋታ አለኮ ሲል ገና ነው አልረፈደም የሚል አስተያየቱን ሰጥቷል። " በየአመቱ ጠንክረው  ብቅ የሚሉ ክለቦች ቢኖሩም እኛ ግን በየአመቱ መኖራቾን ያኮራናል" የሚለው አሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ ከሊጉ ዮሴፍ ከፈለኝ ጋር ባደረገው ቃለምልልስ  "13 ተጨዋቾች ለቅቀውም የተቋቋምነው ክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ስለሆነ ነው" ሲል ከባድ ትግል እንደገጠማቸው አስረድቷል ...ቃለምልልሱን ይዘናል... *... የኢትዮጵያ ዋንጫ የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ነገና ከነገ በስቲያ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ይካሄዳል ኢትዮጵያ ቡና ከሀዋሳ ከተማ  ወላይታ ድቻ ከኢትዮጵያ መድን ይጫወታሉ ...ስለ ጨዋታው  ያዘጋጀነው ዘገባ አለ...      *......በውጪ ዘገባ ደግሞ ......... *......  በእንግሊዝ  ፕሪሚየር ሊግ ተጠባቂው የቶተንሃምና የአርሰናል የሰሜን ለነረደን ደርቢ  የፊታችን እሁድ ይካሄዳል...ቶተንሃሞች የአርሰናልን የዋንጫ ህልም ያጨነግፉ ይሆን ....? በጨዋታው ዙሪያ መረጃ ይዘናል... *.....የፔፕ ጋርዲዮላው ማን.ሲቲ አራት ተከታታይ አመታት የሊጉን ዋንጫ በማንሳት ታሪክ ሊሰራ ከጫፍ ደርሷል .. ስለ ፔፕ ውጥን የምንላችሁ  አለ... *....ዝምተኛው ኖርዌያዊው ማርቲን ኦዴጋርድ በአርሰናል ላይ ያለው ተጽዕኖ ጨምሯል... ስለ ጨዋታ አቀጣጣዩ ኮከብ የምንላችሁ አለ..... *....የሪያል ማድሪዱ ግድግዳ ጀርመናዊው አንቶኒዮ ሮዲገር  ስላለፈበት ህይወትና ስለወቅታዊ ብቃቱ የሰጠውን ቃለምልልስ ይዘናል .....     ..... እናም ሌሎች ያልተሰሙ መረጃዎችን ይዘናል ... ነገ ጠዋት ቡናዎን ሲፈልጉ ማኪያቶዎን ወይም  ያሻዎት ሌላ ከሆነ ልብዎ የፈለገውን እየተጎነጩ  ሊግን በእጅዎ ያስገቡ... ....ቅዳሜና እሁድዎ  የሚደሰቱበት ቀኖችዎ ይሁኑ...
Show all...
👍 1