Dagu Sport Live📡📻🎙
Open in Telegram
🤝 ሰላም ውድ የስፖርት ቤተሰቦች #ዳጉ_ስፖርት ለናንተ መረጃ በማድረስ በቂ መረጃ በማቅረብ እንገኛለ። 🇪🇹 #የአገር_ውስጥ_ውድድሮች 🇪🇹 ✅ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ በስፋት ለናንተ እናደርሳለን እና ትኩስ መረጃ ለናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው። www.dagusport.net 👉 መረጃ @DaguSEthiobot አስተያ ካሎት @DaguMedia1 ይፃፉልን።
Show more7 732
Subscribers
+224 hours
-177 days
-10230 days
Posts Archive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+9
ዋናው ስፖርትን የውድድር አጋርዎ ሲያድርጉ!
ውድድርዎት ከመድመቁ በላይ ብዙ ያተርፋሉ
✔️ ጥራት ያላቸው ማሊያዎች
✔️ ልዩ ስጦታዎች
✔️ ፈጣን አገልግሎት
📞 8289 | +251901138283 | @wanawsales_online
🛒ወይም በቀጥታ👇ይህን በመጫን
👉 (Shop Now) 👈
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+9
የስልጤ ዞን ጦራ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ከኢትዮ ናሽናል ስፖርት አካዳሚ በጋራ በመሆን ያዘጋጁት 3ኛው ኢትዮ ሰመር ስልጤ ዞን ጦራ ካፕ በማዕበል እግር ኳስ ክለብ አሸናፊነት ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል !
⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት !
ማዕበል 0-0 ፋያ ጎልድ
ጨዋታው ያለ ግብ በአቻ ውጤት መጠናቀቁን ተከትሎ አሸናፊውን ለመለየት በተሰጠው የመለያ ምት ማዕበል 5-3 ፋያ ጎልድን በማሸነፍ የውድድሩ አሸናፊ መሆን ችሏል ።
የውድድሩ ኮከቦች ሽልማት
ኮከብ ተጨዋች ሪያድ ከማዕበል
ለኮከብ ግብ ጠባቂ አብዱለጢ ከማዕበል
ኮከብ ጎል አስቆጣሪ ዳዊት ለማ ፋያ ጎልድ
የውድድር ኮከብ አሰልጣኝ
ቶፊቅ ሁሴን ከማዕበል
የውድድሩ ምስጉን ዳኛ ሙኽድን ጀማል
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የ2019 ኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ
የመጀመሪያ ሳምንት የጨዋታ መርሐ ግብር
ውድድሩ በደርሶ መልስ (በሜዳና ከሜዳ ውጭ) የሚካሄዱ ሲሆን ሜዳዎችን አስመዝግበው ያላጠናቀቁ ቡድኖች በጊዜ እንዲያጠናቅቁ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳስቧል።
ውድድሩ መስከረም 7/2019 የሚጀመር ይሆናል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የካፍ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ኤግሎንስ 0-0 ሲዳማ ቡና
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
ካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ የመጀመርያ ዙር ቅድመ ማጣሪያ ጨዋታ
⌚️ 2:00 ሰዓት'
ሂላል አል ሳሂል ከ ወልዋሎ ዓ/ዩ
🏟 ሩዋንዳ ኪጋሊ ፔሌ ስታዲየም
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
+9
የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በታንዛንያ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ውድድር የሚያደርገውን ዝግጅት በመቀጠል የሁለተኛ ቀን ልምምዱን በሀዋሳ አርቴፊሻል ሜዳ አከናውኗል።
ቡድናችን ከመስከረም 5 ጀምሮ በዳሬ ሰላም በሚካሄደው ውድድር ላይ በምድብ ሀ ከታንዛንያ እና ሩዋንዳ ጋር መደልደሉ ይታወሳል።
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
በታንዛንያ አስተናጋጅነት የሚካሄደው ከ20 ዓመት በታች አፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ማጣርያ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል።
በድምብ አንድ ኢትዮጵ ፣ አዘጋጇ ታንዛንያ እና ሩዋንዳ ጋር ተደልድላለች።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+9
የ2018 የሐረሪ ሰመር ካፕ የእግርኳስ ውድድር ዛሬ በደማቅ የመክፈቻ መርሐ-ግብር ተጀምሯል !
የመክፈቻ ጨዋታ ውጤቶች
አርጎበሪ 2-1 ቄራ
ጀጎል 1-0 ሀዳር
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 3-0 በካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ ከተሸነፈ በኃላ የሰጠው አስተያየት !
ይሄ እግር ኳስ ነው ሽንፈት ልገጥም ይችላል ሁለተኛ ደግሞ ከባለፎ ጨዋታ የበዛ ጎል ዛሬ ተቆጠረብን እንጅ በጨዋታው የተሻለ ነገር አሳይተናል ተጋጣሚውን ኩዌፔ ሙስሊም ሌዲስን እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እፈልጋለው ምክንያቱም እግር ኳስ ስለሆነ ቀጣዩንም ጨዋታ መልካም ውጤት እንዲገጥማቸው እመኛለው ካለ በኃላ በተወሰኔ መልኩ ግብ አከባቢ ላይ ያገኙትን ዕድሎችን በመጠቀማቸው እኛን በልጠውናል ያ ነው ስህተቱ እንጂ ልጆቼ የቻሉትን አድርገዋል ለዛ በጣም ነው ማመሰግናቸው እግር ኳስ ስለሆነ ይገጥማል በማለት ከጨዋታ በኃላ አሰልጣኝ ብርሃኑ ግዛው ገልጿል።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+9
ከ20 ዓመት በታች የፉሪ ሰመር ካፕ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን ብላክ ስታር ፉሪ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት በምስል
የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት !
ብላክ ስታር ፉሪ 1-0 አብዲ ቦሩ ፉሪ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+4
ከ17 ዓመት በታች የፉሪ ሰመር ካፕ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን አብዲ ቦሩ ሮቤ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት በምስል
የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት !
አብዲ ቦሩ ሮቤ 3-2 አብዲ ቦሩ ፉሪ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+6
ከ15 ዓመት በታች የፉሪ ሰመር ካፕ የውድድሩ አሸናፊ በመሆን አብዲ ቦሩ ሮቤ የዋንጫና የሜዳሊያ ሽልማት በምስል
የፍጻሜ ጨዋታ ውጤት !
አብዲ ቦሩ ሮቤ 3-1 ዳለቲ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የካፍ ቻምፕዮንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያ
⌚️ የሙሉ ሰዓት ውጤት'
ካዌምፔ ሙስሊም ሌዲስ 3-0 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
17' ጆቪያ ናካጎሎ
54' ትዕግስት ዳንኤል(በራስ ላይ)
72' አግኔስ ናቡከኛ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+9
የ2018 የፉሪ ክ/ከተማ ሰመር ካፕ ውድድር
የፍፃሜ ጨዋታ ከ17 ዓመት በታች
⌚️የሙሉ ሰዓት ውጤት'
አብዲ ቦሩ ሮቤ 3-2 አብዲ ቦሩ ፉሪ
15' ናትናኤል ስለሺ 09' አይመን አብራር
34' ግሩም ሽመልስ 10' አብዱለጢፍ አብዱልቃድር
54' ግሩም ሽመልስ
ውጤቱን ተከትሎ አብዲ ቦሩ ሮቤ ከ17 ዓመት በታች ውድድር አሸናፊ ሆኗል።
🏟 ፉሪ ጀሞ 2 ሜዳ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
+4
ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አምስት ተጨዋቾችን ከተስፋ ቡድን ወደ ዋናው ቡድን አሳደገ !
በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ኢትዮጵያን ወክሎ የሚሳተፈው ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርሲቲ አምስት ተጨቾችን ያሳደገ ሲሆን አማኑኤል ተወልዴ ፣ ሄርሞን ኃይሌ ፣ ሚካኤል ገብሬ ፣ ዮናስ መዝገቡ እና አማር መሐመድ ከተስፋ ቡድን ወደ ዋናው ቡድን ያደጉ ተጨዋቾች ሆነዋል ።
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
7 732
Repost from ዳጉ ስፖርት DAGU SPORT
የ2018 የፉሪ ክ/ከተማ ሰመር ካፕ ውድድር
የፍፃሜ ጨዋታ መርሐ-ግብር
ቅዳሜ ነሐሴ 23/2018
⌚️ 2:30 ከ17 ዓመት በታች
አብዲ ቦሩ ፉሪ ከ አብዲ ቦሩ ሮቤ
⌚️ 4:00 የሴቶች
አዮውን ከ ኦን ታርጌት
⌚️ 5:00 ከ20 ዓመት በታች
ብላክ ስታሪ ፉሪ ከ አብዲ ቦሩ ፉሪ
🏟 ፉሪ ጀሞ 2 ሜዳ
Telegram T.me/Dagu_Sport
Telegram T.me/DaguLive
