ch
Feedback
እንማር

እንማር

前往频道在 Telegram

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

显示更多

📈 Telegram 频道 እንማር 的分析概览

频道 እንማር (@enmare1988) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 120 642 名订阅者,在 教育 类别中位列第 1 046,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 228

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 120 642 名订阅者。

根据 29 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -803,过去 24 小时变化为 -24,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 5.71%。内容发布后 24 小时内通常能获得 4.28% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 6 891 次浏览,首日通常累积 5 167 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 66

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች 🎯ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት እንደፍላጎቶ አሉ     Ads - @Kiya988 https://youtube.com/channel/UCr7-LDddhyqtFUCH0OHhM2Q Buy ads: https://telega.io/c/Enmare1988

凭借高频更新(最新数据采集于 30 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

120 642
订阅者
-2424 小时
-1937
-80330
帖子存档
✅ ያሳለፍነው ቢያሳምመን አልገደለንም። ኒቼም እንዳለው የማይገድለን ህመም ጠንካራ ያደርገናል። ትናንትናን በጨለማ ውስጥ ወድቀናል ፡ ዛሬ ውጥንቅጡ የወጣ ነው፤ ቢሆንም የተሻለ ቀናት፣ የተሻለ ነገ፣
ያሳለፍነው ቢያሳምመን አልገደለንም። ኒቼም እንዳለው የማይገድለን ህመም ጠንካራ ያደርገናል። ትናንትናን በጨለማ ውስጥ ወድቀናል ዛሬ ውጥንቅጡ የወጣ ነው፤ ቢሆንም የተሻለ ቀናት፣ የተሻለ ነገ፣ የተሻለ እኔ ከጠራ መንገድ ጋር ይጠብቀናል። ህመም inevitable.. ፀፀትም past thing..  ተስፋ ግን Existence ነው። ⭐⭐@Enmare1988 ⭐⭐@Enmare1988

✅የእኛን ዲዛይን ለብሳችሁ ስታበሩ ማየት ትልቁ ደስታችን ነው። 🤍 እርስዎ የሚለብሱት ልብስ ብቻ አይደለም፤ የባህላችንን ውበት እየተሸከማችሁ ነው። ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 🌸 📞Call
+4
የእኛን ዲዛይን ለብሳችሁ ስታበሩ ማየት ትልቁ ደስታችን ነው። 🤍 እርስዎ የሚለብሱት ልብስ ብቻ አይደለም፤ የባህላችንን ውበት እየተሸከማችሁ ነው። ለድጋፋችሁ ከልብ እናመሰግናለን። 🌸 📞Call on 0913020450 📍DM us to order 💬 - @Eyoell ለተጨማሪ ቴሌግራም ይቀላቀላሉን 💬@eyuhabeshantibeb 💬@eyuhabeshantibeb

📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 1 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 1 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? መስፈርቶች📱 100+ Connections 👌 ከተከፈተ 6 ወር እና ከዛ በላይ 📱☺️ ALSO BUYING OLD TINDER ACCOUNTS ✔️ Accounts registered 2024 and earlier ✔️ Accounts registered January – November 2025 ❌ No 2026 registered accounts  💵 dollar መግዛትም መሸጥም ምትፈልጉ እኔን ማናገር ትችላላቹ usdt available ✅ 💬 ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት በውስጥ መስመር ➡️ @Cheatolla ያግኙን 📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️https://t.me/Metaversy21 😀ስልክ ፦ +251944518825 ⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን። 🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.

ሰላም ቤተሰብ👋 ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸 📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHAN
ሰላም ቤተሰብ👋     ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት     ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸  📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHANNEL ተቀላቅለህ ገንዘብ መስራት ጀምር  VIP የሚባል ነገር የለም ሁሉም ትኬት በነፃ የምታገኝበት ምርጥ CHANNEL 🔥 ፕሪሚየር ሊግ ብቻ 40 odd ተቀምሯል እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ቁረጡ 🔥 ገባ ገባ በሉ ዛሬም እንበላለን request ላኩ👇👇 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0

Repost from N/a
መላጣ👩‍🦲 በእንግሊዘኛ ምን ይባላል?

📊 የትሬዲንግ መፃሕፍቶችን በነፃ የሚያገኙበት ቻናል! ተቀላቀሉ 👇👇 @ZuruCrypto✅ @ZuruCrypto✅
📊 የትሬዲንግ መፃሕፍቶችን በነፃ የሚያገኙበት ቻናል! ተቀላቀሉ 👇👇 @ZuruCrypto@ZuruCrypto

✅ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኘኋት መንገድ ላይ የሴት መቀመጫ እያዬሁ ስሔድ ገጭቻት ነው። «ኧረ መንገዱን እያዬህ» አለች እየተንገዳገደች። ✔️ «በጣም ይቅርታ! ባለቂጧ ከመታጠፏ በፊት አንዴ ልያት ብዬ ነው
✅ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኘኋት መንገድ ላይ የሴት መቀመጫ እያዬሁ ስሔድ ገጭቻት ነው። «ኧረ መንገዱን እያዬህ» አለች እየተንገዳገደች። ✔️ «በጣም ይቅርታ! ባለቂጧ ከመታጠፏ በፊት አንዴ ልያት ብዬ ነው» አልኳት። ደግሜ አላገኛት!...ብትታዘበኝ ምን ታመጣለች? «እና ምህዋርህን እየጠበቅክ ተጓዝ እንጂ ብራዘር! አባረህ እኮ ነው የገጨኸኝ!» ✔️ «አጋጣሚ ሁኖብኝ ነውጂ...እኔስ 'ቂጥ እያዩ የመራመድ ጥበብ' የሚል መፀሀፍ ማሳተም የምችል ሰው ነኝ» ሰው ሁሉ ዙሮ እስኪያት ድረስ ሳቀች። ሳቋ ካለፈችው ልጅ መቀመጫ የበለጠ ያፈዛል። «መሔጃ ከሌለህ ዙርና እኔጋ እንሒድ! እስክትጠፋን ድረስ ቂጧን ማዬት እንችላለን!» አለችኝ። ✔️መሔጃ ነበረኝ። አባባሏ ገርሞኝ የለኝም ብዬ ተከተልኳት። ከኔ እኩል የዳሌ አቀማመጦችን እየተነተነች ሁለት ፌርማታ ወክ አደረግን። ልንለያይ ስንል ዝም ብላ እንድትሔድ አልፈለኩም። «በይ ስልክሽን አምጭ ሌላም ቀን ወክ እናድርግ!» «ሌላ ጊዜ አንገናኝም ብዬኮ ነው እንደዚህ በነፃነት ያወራሁህ! በል እያዬህ ሒድ ሶዬ!» «የምሬን ነው!» እጇን ያዝኩት። «እኛ ከተግባባን ምን የሚያሳፍር ነገር አለው? ይሔ ትንተና ዕለታዊ እንዲሆን ነው የምፈልገው» አሳቅኳት። ሳስበው ለመሳቅ ሰበብ ነው የምትፈልገው። «ይቺ ለመብላት ብዙም አታስቸግርም» ስል አሰብኩ። አልተሳሳትኩም ነበር። ✅️ በቀጣዩ ቀጠሮ አብራኝ አደረች። ሌላ ቀን እንደማላገኛት እርግጠኛ ነበርኩ። ከሶስት ቀን ቡኃላ «አንዴ ብቻ ልድገማት» ብዬ ደወልኩ። 'እንቢ'ን አታውቀውም። ነይ ስላት ተንከልክላ ትመጣለች። ሒጂ ስላት ትሔዳለች። የሚገርመኝ ግን እንደ እሽታዋ ብዛት አትሰለችም። እንደ ጨዋማ ውሀ እየጠጣኋት ትጠማኛለች። ምኗን ነው የወደድኩት? እላለሁ አንዳንዴ! በማያስቀው ቀልዴ የምትስቅልኝን? አልፎ አልፎ የምትነክሰኝን ነገር? እንደ ሌሎቹ ሴቶች ስለቁምነገር አለማውራቷን? ✅️ ለመጀመሪያ ጊዜ ትክክለኛ ግኑኝነት ውስጥ መግባት ፈለኩ። ማመን አልፈለኩም ነበር። ከአልጋ ወርዳ ስትሔድ ውስጤ የሚረበሸውን ነገር አልተው አለኝ። ውስጤ አፍ አውጥቶ «ባልወጣች...እዚሁ ብርድ ልብስ ውስጥ አብራኝ በበሰበሰች!» ይለኛል። «ኧረ ሰውዬ ተረጋጋ የትም አትሔድም ሳሎን ነች» ብዬ እገስፀዋለሁ። ከዚህ ሁሉ ለምን መውደቄን አላምንም ብዬ አፈረጥኩላት። የሷን መልስ ግን ካልገመትኳቸው የህይወቴ ክስተቶች ሁሉ ቅድሚያ የምሰጠው ነገር ነው። «ሌሎች ሰዎችን የመጥበስ መብታችን መጠበቅ አለበት...ይሔ ይከብደኛል ካልክ ሁሉም ነገር ሊቀር ይችላል» ነበር ያለችኝ። «እንዲሁ ብንቀጥል ይሻላል?» አልኩ ማመን እያቃተኝ «ይሔ ለኔ አማራጭም አይደለም። ከዚህ የተለዬ ግኑኝነት አልፈልግም!» ለመጀመሪያ ጊዜ እምቢ አለች። ታዲያ ያ ሁሉ እሽታ ለምን ነበር? ✔️ ከዛ ቀን ጀምሮ ስናወራ ላዬን ሰው እኔ ነኝ ሴቷ የምመስለው።  «ቆይ ምን እየሰራን ነው?...ምንድን ነው ግኑኝነታችን?» ስላት «ጀመረህ ደሞ!» ብላ ልብሷን ትለባብስና ትወጣለች። ቆይ ምኔ ነው የጎደለባት? የእሷን ያህል ስለ ሳይንስ ስለማላውቅ ፋራ መስያት ይሆን? እነዚህ ናቹራል ሳይንስ ያጠኑ ሰዎችኮ ሶሻል ያጠናነውን የሚንቁን ነገር አለ! ✅  የሆነ ቀን ጀርባዋ ላይ ያለውን ክብ ታቱ እያዬሁ «የኳስ አድናቂ ነሽ እንዴ?» ስላት የሳቀችብኝን ሳቅ መቼም አልረሳውም። «ብላክ ሆል ሲባል ሰምተህ ታውቃለህ?» አለችኝ። «አላውቅም!» «ስፔስ ላይ ያለ ጥቁር አዘቅት ነው። ወደዛ የገባው ሁሉ ይሰለቀጣል። ይሁን እንጂ ጠፍቶም አይጠፋም። የገባው ነገር ሁሉ የተሰራበት መረጃ ተቀይሮ በሌላ ቅርፅ ይቀመጣል። ስለዚህ 'ብላክ ሆል' ውስጥ የገባ ነገር ሁሉ 'አለ'ም 'የለም'ም ማለት አይቻልም። ሰው እና ህይወት እንደዚ ናቸው ለኔ። በህይወታችን የገባን ሰው ሁሉ መለያዬት የሚባል አዘቅት ይሰለቅጠዋል። ቅርፁ ወደ ትዝታ ተቀይሮ አብሮን ይኖራል። ያ ሰው 'አለም' 'የለም'ም ማለት አንችልም!» ✔️  የገባኝ ለመምሰል በአግራሞት ራሴን ነቀነቅኩ። እንዳልገባኝ ገብቷታል። የፌዝ ሳቅ ሳቀችብኝ። አንድ ምሽት የመጨረሻ አቋሟን እንድታሳውቀኝ ለመጠዬቅ ቤቴ ራት ጋበዝኳት። እንደመጣች ጠረንቤዛ ላይ ያዘጋጀሁትን እያዬች ፊቷን ከሰከሰች። ቤቱን ሮማንቲክ ሳደርገው ደስ አይላትም። «ምናለ ይሔን የሻማ መአት ብትተወው?» «በእውነት አጋጣሚ ነው። መብራት ጠፍቶ እያነበብኩበት ነበር» «አይደል? ወይኑን የከሸንከውስ ባጋጣሚ ነው?» «የምር ፍሪጅ ውስጥ የቆዬ ስፕራይት አግኝቼ ከሚባክን ብዬ ነው ወይንና በደሌ ገዝቼ የጨመርኩበት!» ልቀልድ ሞከርኩ። «አቦ ሙዴን ጦለብከው!!! እንዲያውም እዚህ ቤት አላመሽም። ክለብ እንውጣ!» ✔️ እምቢ ብዬ የመለያያ ምክኒያት ልሰጣት አልፈለኩም። እልኋን ነው የማስጨርሰው ብዬ ጃኬት ደርቤ ወጣሁ። ✔️ገና ከመግባትችን ያዩዋት ሁሉ በአይናቸው ልብሷን ሲያወልቁባት...ከውጭ ብርዱ ሲያፍሳት ያልሰጠኋትን ጃኬት አውልቄ ሰጠኋት። ✔️  በደነሰች ቁጥር ፊትለፊት ያለው ልጅ የሚያያት አስተያዬት ሰላሜን ሲነሳኝ አመሸ። ይባስ ብሎ ሒዶ ሰላም አላት። ተገርማ ሰላም አለችው። ጭራሽ እያወቃት ነበር ይሔን ያህል ጊዜ ዝምብሎ ሲያያት የነበረው? ንዴት ቢጤ ሞካከረኝ። ✔️ እያወራ ሲያስደንሳት ሳይ ወንድነቴ ተፈታተነኝ።  በግኑኝነታችን ህግ መሰረት እሷን መቆጣት እንደማልችል ትዝ ሲለኝ ራሴን ተቆጣሁት! ከዚህ ሁሉ ቢቀርስ?! ማሪያምን ቢቀርስ? ✔️' ተከተይኝ' እንዳይመስልብኝ 'ሔድኩ' ሳልላት ወደ በሩ ገሰገስኩ...ሮጣ ተከተለችኝ። «ምን ሁነህ ነው? የግቢ ክላስሜቴ ጋርም ላልደንስ ነውዴ?» «ምን አጎደልኩብሽ ፍሬህይወት? ከዚህ ሁሉ ችግሬ ምን እንደሆነ ለምን አትነግሪኝም?» ልጁ ተከትሎን ወጣ! «ወንድሜ ትቼለሀለሁ እንደፈለክ አድርጋት!» አልኩት በእልህ እየተወጣጠርኩ። «ኧረ እንደምታስበው አይለም። እኔ ሔሉን? በፍፁም አላደርገውም! ጀርባዋ ላይ የተነቀሰችው የጓደኛዬ ፊት ምን ይለኛል?!» አለ በፈገግታ እያዬን! አናቴን የተመታሁ ይመስል ጭልም አለብኝ። መልሶ ሲበራ አዕምሮዬ በጥያቄዎች ጎርፍ ተጥለቀለቀ። ማንን ነው የተነቀሰችው? ለምን አጠፋችው? ማናት ሔለን? ስሟን እንኳን አላውቀውም? እሷ ያን ስትሰማ ጆሮዋን ይዛ እየበረረች በጨለማው ተሰወረች። በሔደችበት አቅጣጫ ሒጄ ፈለኳት። የገባችበት ጥቁር አዘቅት ግን ውጦ አላዬሁም አለ። ✅እኔ በቂ ያልሆንኩላት መስሎኝ ነበር...ለካስ እሷ ከትላንቷ ማምለጥ ያልቻለች ባተሌ ነች። ፍቅር የማይገባት ገገማ ብዬ ወቅሻት ነበር...ለካስ እሷ ልቧን በሙሉ ቆምራበት ተበልታው ነው። ✔️የአሁኗ ሚስቴ እኔጋ ወክ መውጣት አትፈልግም። «ወክ እናድርግ» ስላት «አንተ ጋር ወክ? ወይ ሳወራ አትሰማኝ...ወይ ከቀልብህ አትሆን! የመታህ የመንገድ ጋኔን ሳይለቅህ አንተ ጋ ወክ አልወጣም!» ትለኛለች። እንዳልሰማሁ ሁኜ ትቻት እወጣለሁ። ✔️ ምናባቴ ላድርግ? አቀርቅሬ ስሔድ መንገደኛው ሁሉ እሷ ነች። ቀጥ ስል ሌላ ሰው ይሆናል። አምጥቶ የወሰዳት ጎዳና ደግሞ መልሶ ያመጣታል በሚል ተስፋ ስደናበር ነው የምውለው። ለዛ ነው አሁንም ድረስ ስለታቱው እንዳልዋሸችኝ የሚሰማኝ።  በህይወታችን የገባን ሰው ሁሉ መለያዬት የሚባል አዘቅት ይሰለቅጠዋል። ቅርፁ ወደ ትዝታ ተቀይሮ አብሮን ይኖራል። ያ ሰው 'አለ'ም 'የለም'ም ማለት አንችልም። ይሄ ሁሉ አንብባችሁ እማ Like ሳታረጉ እንዳታልፉ

ሰላም ቤተሰብ👋 ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸 📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHAN
ሰላም ቤተሰብ👋     ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት     ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸  📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHANNEL ተቀላቅለህ ገንዘብ መስራት ጀምር  VIP የሚባል ነገር የለም ሁሉም ትኬት በነፃ የምታገኝበት ምርጥ CHANNEL 🔥 ፕሪሚየር ሊግ ብቻ 40 odd ተቀምሯል እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ቁረጡ 🔥 ገባ ገባ በሉ ዛሬም እንበላለን request ላኩ👇👇 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0

📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 1 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 1 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? መስፈርቶች📱 100+ Connections 👌 ከተከፈተ 6 ወር እና ከዛ በላይ 📱☺️ ALSO BUYING OLD TINDER ACCOUNTS ✔️ Accounts registered 2024 and earlier ✔️ Accounts registered January – November 2025 ❌ No 2026 registered accounts  💵 dollar መግዛትም መሸጥም ምትፈልጉ እኔን ማናገር ትችላላቹ usdt available ✅ 💬 ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት በውስጥ መስመር ➡️ @Cheatolla ያግኙን 📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️https://t.me/Metaversy21 😀ስልክ ፦ +251944518825 ⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን። 🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.

📊 የትሬዲንግ መፃሕፍቶችን በነፃ የሚያገኙበት ቻናል! ተቀላቀሉ 👇👇 @ZuruCrypto✅ @ZuruCrypto✅
📊 የትሬዲንግ መፃሕፍቶችን በነፃ የሚያገኙበት ቻናል! ተቀላቀሉ 👇👇 @ZuruCrypto@ZuruCrypto

🙀የአለማችን አስፈሪ ቦታዎች የት ይገኛሉ ❓ ስለ ሚስጥራዊው ሀይቅ ቤርሙዳ ትሪያንግል ያልተሰሙ አዳዲስ የሳይንሳዊ ምርምሮች ውጤቶች ይፋ ሆነ ብዙ አስደማሚ ነገሮች ተመልከቱ👇 https://t.me/
🙀የአለማችን አስፈሪ ቦታዎች የት ይገኛሉ ❓ ስለ ሚስጥራዊው  ሀይቅ ቤርሙዳ ትሪያንግል ያልተሰሙ አዳዲስ የሳይንሳዊ ምርምሮች ውጤቶች ይፋ ሆነ ብዙ አስደማሚ ነገሮች ተመልከቱ👇 https://t.me/+ntT8Z8jyixswZDE0

ሩሲያዊው ደራሲ በአንድ ወቅት እንዲህ ተጠይቆ ነበር.. `` የከዱህን ይቅር ማለት ትችላለህን? `` እርሱም፡- “አሳልፈው የሰጡ እጆች ክንድህን እንደቆረጡ ናቸው፤ ይቅር ልትላቸው ትችላለህ ነገር ግን
ሩሲያዊው ደራሲ በአንድ ወቅት እንዲህ ተጠይቆ ነበር..    `` የከዱህን ይቅር ማለት ትችላለህን? `` እርሱም፡- “አሳልፈው የሰጡ እጆች ክንድህን እንደቆረጡ ናቸው፤ ይቅር ልትላቸው ትችላለህ ነገር ግን ልታቅፋቸው አትችልም!።”                       ፦Leo Tolstoy

ሰላም ቤተሰብ👋 ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸 📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHAN
ሰላም ቤተሰብ👋     ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት     ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸  📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHANNEL ተቀላቅለህ ገንዘብ መስራት ጀምር  VIP የሚባል ነገር የለም ሁሉም ትኬት በነፃ የምታገኝበት ምርጥ CHANNEL 🔥 ፕሪሚየር ሊግ ብቻ 40 odd ተቀምሯል እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ቁረጡ 🔥 ገባ ገባ በሉ ዛሬም እንበላለን request ላኩ👇👇 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0

📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 1 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 1 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? መስፈርቶች📱 100+ Connections 👌 ከተከፈተ 6 ወር እና ከዛ በላይ 📱☺️ ALSO BUYING OLD TINDER ACCOUNTS ✔️ Accounts registered 2024 and earlier ✔️ Accounts registered January – November 2025 ❌ No 2026 registered accounts  💵 dollar መግዛትም መሸጥም ምትፈልጉ እኔን ማናገር ትችላላቹ usdt available ✅ 💬 ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት በውስጥ መስመር ➡️ @Cheatolla ያግኙን 📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️https://t.me/Metaversy21 😀ስልክ ፦ +251944518825 ⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን። 🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.

በቴሌግራም ለረጅም ጊዜ እንግሊዘኛ ቋንቋን በማስተማር በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈው Learn English language በአዲስ አቀራረብ እና በአዲስ ይዘት መቷል። በቴሌግራም ቻናላችን👇👇 ⭐️ Daily speaking practice ⭐️ Spoken English ⭐️ Most used vocabularies ⭐️ Daily phrases ⭐️ Idioms ⭐️ Listening practice ⭐️ Quiz ⭐️ English learning tips ቻናላችንንን ይቀላቀሉ 👇👇 Learn English LanguageLearn English Language

⭐እወዳታለሁ ❤ መውደዴ ሰላማዊ ነው። ጥርጣሬ የሚፈጥር ጨዋታ አታመጣም ። ከሰዎች ጋ ያላት ጨዋታ ሁኔታ፣ ትውውቅ ጨዋነት የተሞላበት ስለሆነ አይረብሸኝም ። እወዳታለሁ ፦ እንከኔን ስታይ እንዴት እን
እወዳታለሁ ❤ መውደዴ ሰላማዊ ነው።  ጥርጣሬ የሚፈጥር ጨዋታ አታመጣም ። ከሰዎች ጋ ያላት ጨዋታ ሁኔታ፣ ትውውቅ ጨዋነት የተሞላበት ስለሆነ አይረብሸኝም ። እወዳታለሁ ፦ እንከኔን ስታይ እንዴት እንደምታስተካክለው እያሰበች  ነው  አሁን ማክሰኞ ለ'ት ወረቀት  ኪሴ ውስጥ   ሲዝረከረክ ተመልክታ  ሌዘር ቆንጆ ዋሌት አመጣችልኝ ። የተበሳጨሁበትን ነገር ደግማ  አታደርግብኝም ። እማትወደውን ነገር "ማርዬ እንዲ አታድርግ" ትለኛለች ለስለስ ያለ ሁኔታ ውስጥ  ግግር አቋሟን አየዋለሁ ።  በተጣላንበት በተጨቃጨቅንበት ጉዳይ በሌላ ቀን አንስተን አንንዘባዘብም ። ፍቅራችንን እና ፀባችንንም እወቁልን ስሙልን አንልም ። እሷን የሚያሳጣኝ ሁኔታ ውስጥ አልሳተፍም ። እንደምወዳት ነግርያታለሁ  እንደምወዳት  አሳይቻታለሁ  ። እንደምቶደኝ ነግራኛለች  እንደምቶደኝ አይቻለሁ  ። መዋደድ  ደስስ ይላል   ❤

ሰላም ቤተሰብ👋 ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸 📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHAN
ሰላም ቤተሰብ👋     ➡️ዛሬ አሪፍ ቻናል ልጠቁማችሁ ነው የመጣውት     ‼️ለቤቲንግ ቤቶች እራስ ምታትየሆነው ቻናል ወዳጄ ገንዘብ መስራት ትፈልጋለህ🍸🍸  📊 እንግዲያውስ ሁለቴ ሳታመነታ ይሄን ፀዴ CHANNEL ተቀላቅለህ ገንዘብ መስራት ጀምር  VIP የሚባል ነገር የለም ሁሉም ትኬት በነፃ የምታገኝበት ምርጥ CHANNEL 🔥 ፕሪሚየር ሊግ ብቻ 40 odd ተቀምሯል እዚህ ቻናል ላይ ገብታችሁ ቁረጡ 🔥 ገባ ገባ በሉ ዛሬም እንበላለን request ላኩ👇👇 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0 https://t.me/+RO1QjIwqKmg5YmQ0

📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 1 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን፤ ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት
📣LinkedIn ካለዎት ገቢ አለዎት! 🤝 ለ 1 ዓመታት አብሮ በዘለቀ አጋርነታችን ለቢዝነስ አላማ የLinkedIn አካውንቶችን በመከራዬት ላይ ነን! 📱 የLinkedIn አካውንትዎን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ገንዘብ መስራት እንደሚችሉ ያውቃሉ? መስፈርቶች📱 100+ Connections 👌 ከተከፈተ 6 ወር እና ከዛ በላይ 📱☺️ ALSO BUYING OLD TINDER ACCOUNTS ✔️ Accounts registered 2024 and earlier ✔️ Accounts registered January – November 2025 ❌ No 2026 registered accounts  💵 dollar መግዛትም መሸጥም ምትፈልጉ እኔን ማናገር ትችላላቹ usdt available ✅ 💬 ሁሉንም አገልግሎቶች ለማግኘት በውስጥ መስመር ➡️ @Cheatolla ያግኙን 📱 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️https://t.me/Metaversy21 😀ስልክ ፦ +251944518825 ⚠️ ያስተውሉ ፦ አሁን ካለው ከገበያው ዋጋ በላይ ክፍያዎችን እያቀረብን እንገኛለን። 🤝 Stable • Trusted • Long-Term Collaboration.

😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ🔥🔥💵🚩🚩 💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያ
+4
😯በመጨረሻም እውነተኛው እና ትክክለኛው የ Fixed ትኬት አቅራቢ ድብቅ ቻናል ተገኘ🔥🔥💵🚩🚩    💰ብታምኑም ባታምኑም በቀን ቢያንስ ከ 10ሺ ብር በላይ ብዙ ሰው በዚ ትኬት በቤቲንግ ብቻ እያተረፈ ነው  ቻናሉ ከብዙ የውጭ አካላት ብዙ ጫና እየደረሰበት ስለሆነ ለብዙ ሰው share አታድርጉት   ⭐️በዚ ድብቅ ያልተነቃበት ስራ እንደሌሎች ህይወታችውን መቀየር ከፈለጋችው 👇በዚ 📎🔗 https://t.me/+CggmoPc5iYNkNWM0 https://t.me/+CggmoPc5iYNkNWM0    ❗️❗️እዚ ቻናል ውስጥ ሙሉ መረጃው አለላችው 🫳💵💵 join አድርጉ @Eyuelofficial በዚም አናግራችው ዛሬውኑ ይሄን Fixed ትኬት ወስዳችው ስራውን መጀመር ትችላላችው ቤቲንግ አልተዘጋም አለ 1️⃣2️⃣1Xbet ላይ በዚ https://cropped.link/etprem ገብታችው የቤቲንግ አካውንት መክፈት ትችላላችው  Promo code: ETPREM  👈 ይሄን ተጠቀሙ

✅️አንድ ጊዜ የአንድ መንደር ሰዎች ዝናብ እንዲዘንብ ለመጸለይ ወሰኑ። በጸሎቱ ቀን ሁሉም ተሰበሰቡ፤ ነገር ግን ጃንጥላ ይዞ የመጣው አንድ አነስተኛ ልጅ ብቻ ነበር። ይህ እውነተኛ እምነት ነው። ..
✅️አንድ ጊዜ የአንድ መንደር ሰዎች ዝናብ እንዲዘንብ ለመጸለይ ወሰኑ። በጸሎቱ ቀን ሁሉም ተሰበሰቡ፤ ነገር ግን ጃንጥላ ይዞ የመጣው አንድ አነስተኛ ልጅ ብቻ ነበር። ይህ እውነተኛ እምነት ነው። ... ✅አንድ ዓመት ሕፃንን ወደ ላይ ወርወር ስታደረገው በፍርሃት ፈንታ ይስቃል፤ ምክንያቱም አባቱ (ወላጁ) መልሶ እንደሚያቅፈውና እንደማይጥለው ሙሉ በሙሉ ያውቃል። ይህ መተማመን ነው። ... በየሌሊቱ ለመተኛት ወደ አልጋችን ስናመራ፣ በማግስቱ ጠዋት በሕይወት ለመንቃታችን ምንም አይነት የፅሁፍ ዋስትና የለንም፤ ነገር ግን የማለዳውን ፀሀይ ለማየት በማሰብ ነገን በብዙ እቅዶች እናስባለን። ይህ ተስፋ ነው። ... ✅ዛሬም፣ ነገም በህይወታች እምነት፣ መተማመን እና ተስፋ አይለየን።