en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Renaissance School®

Renaissance School®

Open in Telegram

Renaissance School

Show more
2 130
Subscribers
-124 hours
-17 days
+330 days
Posts Archive
Repost from N/a
photo content

Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
#MoE በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል
+1
#MoE በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግስት ዩኒቨርስቲዎች በመደበኛ እና በ 'Remedial' ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም እና የትምህርት መስክ ምርጫቸውን በየትምህርት ቤታቸው በተወከሉ መምህራን በኩል እስከ መስከረም 30/2017 ዓ.ም ድረስ ሞልተው እንዲጨርሱ መገለጹ ይታወሳል። ይሁን እንጂ " አንዳንድ ትምህርት ቤቶች በሲስተም ችግር ምክንያት የተማሪዎቻችንን የትምህርት መስክ እና የዩኒቨርስቲ ምርጫ መሙላት ተቸግረናል " ባሉት መሰረት የትምህርት ሚኒስቴር የምርጫ መሙያ ጊዜውን እስከ ረቡዕ ጥቅምት 6/2017 ዓ.ም ድረስ ማራዘሙን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል። @tikvahethiopia

photo content

photo content
+1

photo content
+3

photo content

photo content
+2

photo content

photo content

photo content

+3
All Books Available ከላይ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል የመማሪያ መፅሀፎች ናቸው:: ሁሉንም የት/ዓይነት የያዘ App ስለሆነ ለመምህራን እና ለተማሪዎች ለአጠቃቀም ምቹ ነው።          

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content

photo content