cookie

We use cookies to improve your browsing experience. By clicking «Accept all», you agree to the use of cookies.

avatar

Hijra Tube [Official]

ሒጅራ ቲዩብ ኢስላማዊ ድረገፅ ትኩስ ትኩስ የሙስሊሙን አለም የተመለከቱ መረጃዎች ጠቃሚ ፅሁፎችና ዳእዋዎች ይቀርቡበታል

Show more
Advertising posts
10 228
Subscribers
-224 hours
-267 days
-16130 days
Posting time distributions

Data loading in progress...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
Publication analysis
PostsViews
Shares
Views dynamics
01
قُلْ إِنَّ الْمَوْتَ الَّذِي تَفِرُّونَ مِنْهُ فَإِنَّهُ مُلَاقِيكُمْ ۖ "ያ ከእርሱ የምትሸሹት ሞት በእርግጥም የሚያገኛቹ ነው።" • ሁሌም በዝግጅት ላይ ሁን!ሞት ወደአንተ ከመምጣት ምንም ቅሮት የሌለው ነገር ነው።
7585Loading...
02
የእኔ እናት ! የኔ ልበ መልካም ! የኔ አዛኝ ! የኔ ዳይመንድ ! አንቺን በምን ቃል መግለፅ እችላለሁ ! የአረብ እርኩሶች በነብያችን ሀዲስ ሲነግዱና ሲከፋፍሉበት አንቺ ግን የውዱን ነብይ አስተምህሮ እየጠቀስሽ የህይወትሽ መመሪያ እንደሆነ ይሄው አሳየሽ ! ዶክተር ናሌዲ ፓንዶር ላንቺ ቃል የለኝም !! የፍልስጤማውያን እንባ እንቅልፍ ነስቶሽ እያደረግሽው ላለው ነገር ሁሉ አላህ ውድ በሆነው ነገር ይመንዳሽ ! ሰውነት ጨርሶ እንዳልሞተ ትዝ የሚለኝ አንቺና ያንን ፊተበሻሻ መሪሽን ራማፎዛን ስመለከት ነው ! አላህ ይጠብቅሽ !
9991Loading...
03
ወንድማችን አሚርን እናሳክመው‼ ======================== (ሌላ ማድረግ ባንችል እንኳ ሼር በማድረግና በመልካም ዱዓችን እናግዘው።) || ✍ ወንድምና እህቶች፤ ያው እንዲህ አይነት የታመሙ ወገኖቻችን ሲኖሩ የግደታ እንደተለመደው እናስቸግራችኋለን፤ አንድ ቀን ይህን ችግር በቋሚነት የሚፈታ መፍትሄ እስኪበጅ ድረስ! ይህ ገና ታዳጊ የሆነ ወንድማችን አሚር ጀማል በአሰቃቂው የካንሰር በሽታ ታሞ ከታች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ልብ በሚሰብር ሁኔታ ላይ ይገኛል። ይህን ቪድዮውን ተመልከቱት። (https://t.me/MuradTadesse/35486) ወደ ውጭ ሂዶ መታከም ስላለበት አጠቃላይ ለሕክምና የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ነው። አሁን ላይ አል-ሐምዱሊላህ 1.83 ሚሊዮን ብር ደርሶለታል። ቀሪ 1.17 + ሚሊዮን ብር ይጎድለዋል። ሁላችሁም እንደምታውቁት አላህ ይጠብቀንና የካንሰር በሽታ ከበሽታዎች ሁሉ ዘግናኙ ነው። ጊዜ በተሰጠው ቁጥር መታከም ወደማይችልበት ደረጀሰ ከፍ ይላል። ወንድማችን ብሩ እስኪሟላለት ድረስ ስቃዩ እንዳይረዝምና ደረጃው እንዳይከፋ፤ በሽታው ጊዜ የሚሰጥ ስላልሆነ ዛሬውኑ አላህ ከሰጠን ላይ እንደምንም ነፍስያችንን አሸንፈን ቀንሰን በመሰደቅ ወንድማችንን ቶሎ እናሳክመው። √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed አላህ እናንተንም፣ ቤተሰባችሁንም፣ ወዳጅ ዘመዳችሁንም ከእንዲህ አይነት መጥፎ በሽታ ይጠብቅላችሁ። የተሻለ ነገርን በምታወጡት ይተካችሁ። የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ለኸይር ማነሳሻ ይሆን ዘንድ ኮመንት ላይ ወይም በቴሌግራም t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ። || t.me/MuradTadesse
2 0120Loading...
04
ሲያሳዝን በአላህ! √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen
1 7830Loading...
05
ብዙ ወላጆች ግራ ከሚጋቡባቸው ነገሮች ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባው የግንኙነት መጠን ነው። "ልጅ ቆንጠጥ ተደርጎ እና የሚቀጣኝ አለ ብሎ ወላጁን ፈርቶ ካላደገ ጋጠወጥ ይሆናል" የሚለው የሀበሻ ብሂል ዕውነትነት ያለው ቢሆንም፣ ገደብ ሲያጣ ግን ልጆች ወላጆቻቸውን በጣም ይፈሩና ክፉ ደጉን የሚያማክሩት የቅርብ ሠው ሲያጡ በትምህርት ቤት የዕድሜ ዕኩዮቻቸው ተፅዕኖ ስር ይወድቃሉ። አደንዛዥ ዕፅ እስከመጠቀም የሚያደርስ አጓጉል ባህሪም ይለምዳሉ። በተቃራኒው በምዕራባዊያን መስመር የሚራመዱ ቤተሠቦች ልጆችን ፍፁም ልቅ በማድረግ እና ያለገደብ በማቅረብ "ወላጅ" የሚለውን ማዕረግ እና ወግ መስዋዕት ያደርጉና ወላጁን የማያከብር እና እንደ እኩያው የሚዘልፍ፣ አደግ ሲልም ትንሽ መብቱ ሲነካ ወላጁን ፍርድ ቤት ከመገተር ወደኋላ የማይል አለሌ ይፈጥራሉ። አንደበታቸው የማይጠገበው ሶሪያዊ ምሁር፣ ዶ/ር መሐመድ አናቡልሲ ይህን በተመለከተ ሲያስተምሩ ወላጅ ምንጊዜም ለልጆቹ ፍቅር መስጠት እና ማቅረብ ያለበት እንደሆነ ያሠምሩና በጥቅሉ ግን በወላጅ እና በልጅ መካከል ሊኖር የሚገባው ግንኙነት አንድ ወጥ የሆነ እና የማይቀያየር ሳይሆን እንደልጁ የዕድገት ደረጃ የሚለዋወጥ መሆን እንደሚኖርበት ያስተምራሉ። ለዚህም የ"ሠባት ህግ": (rule of 7) የሚባል ጥቅል መርህ በዚህ መልኩ ያስቀምጣሉ… * ልጅህን በመጀመሪያው ሠባት ዓመት አጫውተው፣ በቀጣዩ ሠባት (8—14) ሲያጠፋ ቅጣው፣ በቀጣዩ ሠባት (15—21) ጓደኛህ አድርገህ የባህሪ ለውጡን ተቆጣጠረው ፣ ከዚያ በኋላ (> 21) በጓደኝነት ብቻ ቀጥል።
2 0518Loading...
06
✌️❤ ሰበር ዜና ! ተክቢር አላሁ አክበር!!! እንደ የዓለም ዑለማዎች ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ዘገባ የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ ጀምሮ ሌሎች የዓለማችን ሀገራቶችን ሳይጨምር በፈረንሳይ ብቻ 17 ሺህ ሰዎች ኢስላምን መቀበላቸውን አስታውቀዋል። "እርሱ ያ መልዕክተኛውን በቀጥተኛው መንገድና በእውነተኛው ሀይማኖት ላይ የላከው ከሀይማኖቶች ሁሉ በላይ ይፋ ይሆን ዘንድ ነው፣ ከሀዲያን ቢጠሉም እንኳን፤"✌️❤ Jemal Dawud Muzeyin
1 7135Loading...
07
ሰይዱና ዑመር ብን አል ኸጣብ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዲህ አሉ ፣- ለአንድ ሰዉ ዱንያ ጭንቀቱ ከሆነች ልቡ በአራት ነገሮች ትጠበባለች ። ሀብትን የማይደርስበት ድህነት ማብቂያ የሌለዉ ጭንቀት ማለቂያ የሌለዉ ስራ መጨረሻዉን የማይደርስበት ተስፋ አለቀ ፣ فاللهم اشغلنا بك وبطاعتك ومحبتك واصرفنا عن كل ما يشغلنا عنك
2 07710Loading...
08
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት ልጅ ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች። የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው። #ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔 የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463 አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661
2 6987Loading...
09
አፋልጉኝ ‼️ እናቴ ዘይነብ ኑርሁሴን :የአእምሮ ህመምተኛ ስትሆን እድሜዋ 45 አከባቢ በ 26 -07-2016 ከጳውሎስ መድሃኔአለም አከባቢ የሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው እንደ ወጣች አልተመለሰችም እናቴን ያለችበት የሚያዉቅ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ይደውሉልን 0940027825 0911076910
1 8010Loading...
10
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት ልጅ ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች። የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው። #ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔 የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463 አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661
1 4761Loading...
11
مقطع مَهيب! بين الرِّضا والجِهاد، بين الحُبّ والقلب، بين البِرّ والجنّة.. كلها ثنائيات اجتمعت في لحظة! ♥♥♥
1 7161Loading...
12
#ህልማቸውን_በጋራ_እውን_እናድርግላቸው 🙏 ********** ይህ አባት ስማቸው አቡበክር ሰኢድ ይባላሉ የታላቁና የአንጋፈው ደሴ #ሸዋበር_መስጅድ ዘበኛ ናቸው። የአላህን ቤት ለመጎብኘት ለሀጅ ካላቸው ጉጉት የተነሳ በዘበኝነት ሙያ የምትከፈላቸው ደመወዝ #ለረዝም_አመታት_በዚያ ቢያጠራቅሟት በዚህ ቢያጠራቅሟት አልሞላ ብላ እስካሁን 50 ሽብር ድረስ መቆጠብ ችለዋል። #እጀግ_የሚገርመው ነገር ይህንን ሀምሳ ሽብር ብቻ ይዘው አላህን ተወክለው ለዘንድሮው ሀጅ በመመዝገብ ትኬታቸውን ቆርጠው አላህን ለቤትህ አብቃኝ በማለት እየለመኑ ይገኛሉ። ነገር ግን ምንም ቢመዘገቡና ትኬትወን በእጅወ ቢይዘኳን ቀሪው 275 ሽብር ገና በመሆኑ የዚህን አባት የአመታት ህልም ዱአ በጋራ በመሆን እንድናግዛቸው በአላህ ስም እጠይቃለሁ። በምንችለው ሁሉ ትንሽ ትልቅ ሳንል እናግዛቸው 1000398760798 ንግድ ባንክ 100538690001 ሂጅራ ባንክ ሸር Via ዘመን ተሻጋሪው
1 9572Loading...
13
Media files
2 0170Loading...
14
😭😭😭💔💔🇵🇸🇵🇸 #ጋዛ 2024
2 7770Loading...
15
የሳዑዲ የአንድ አመት የንግድ ቪዛ በ7 ቀን ብቻ ይረከቡ ለሳውድ አረቢያ የአንድ አመት የነጋዴ ቪዛ የሚያስፈልገው 1. የንግድ ፈቃድ፣ 2.የቲን ምዝገባ ቁጥር 3.የሶስት ወር የባንክ ስቴትመንት ከባንክ ደብዳቤ ጋር (ቀሪ ሂሳቡ ቢያንስ ከ400ሺህ ብር በላይ ያለው) 4. የንግድ ማህበራት ደብዳቤ 5. ፖስፖርት እና ፎቶ(  3 ጊዜ ና ከዛ በላይ የጉዞ ታሪክ ያለው) በዚህ ቁጥር ይደውሉ 0992232323
2 9824Loading...
16
ሳዑዲ ጅዳ ያላቹህ ሚሽዋር ስትፈልጉ በዚህ ደውሉ +966504324820
2 8861Loading...
17
በቻይና የሚገኝ የአለማችን ረጁሙ ሊፍት 🇨🇳 ቁመቱ 365 ሜትር ነው
3 0111Loading...
18
"ሙስሊም ማለት ሙስሊሞች ከእጁና ከምላሱ ትንኮሳ ሰላም የሆኑለት ሰው ነው።" ረሱል ﷺ
2 6475Loading...
19
የ ሳውዲ አረቢያ የ አንድ አመት ንግድ ቪዛ  ና የዑምራ ቪዛ አገልግሎት እነሆ ተጀመረ በዚህ ቪዛ እስከ አንድ አመት ድረስ በፈለጉት ጊዜ እየተመላለሱ ስራዎን ማከናወን ይችላሉ እንዲሁም ባሻዎት ስዓት ዑምራ ማድረግም ያስችሎታል ለሳውድ አረቢያ የአንድ አመት የነጋዴ ቪዛ የሚያስፈልገው 1. የንግድ ፈቃድ፣ 2.የቲን ምዝገባ ቁጥር 3.የሶስት ወር የባንክ ስቴትመንት ከባንክ ደብዳቤ ጋር (ቀሪ ሂሳቡ ቢያንስ ከ400ሺህ ብር በላይ ያለው) 4. የንግድ ማህበራት ደብዳቤ 5. ፖስፖርት እና ፎቶ( 3 ጊዜ ና ከዛ በላይ የጉዞ ታሪክ ያለው) ✔ እንዲሁም ለሀገር ውስጥ እና ለውጪ ጉዞ የአየር በረራ ትኬቶችንም በቅናሽ እኛ ጋር ያገኛሉ አገልግሎቱን ለማግኘት ፒያሳ ኑር መስጅድ ፊትለፊት ሁሉ አለም ህንፃ  ወይም በ 0992232323 በቀጥታ መስመራችን በ ቴሌግራም  @Holidayz_Travel  ወይም በ ዋትሳፕ መስመራችን ያገኙናል Holidayz Tour and Travel
3 0527Loading...
20
አባቷ ሀጂ ሙሀመድ ኑር የናህው እና የተፍሲር አስተማሪ ነበሩ። እሳቸው ሲታመሙ እናቷ ልብስ እያጠበች ነበር የሚተዳደሩት። በ ሰኔ 1/2013 በልጅነቷ ከሀገር የወጣችው እነሱን ለመርዳት ነበር። ዱባይ ነበረች። በተሳሳተ መረጃ ወደ አውሮፓ እንወስድሻለን ብለው ደላሎች አታለዋት ወደ ኢትዮጵያ መጥታ መንገድ ስትጀምር ሊቢያ ላይ ታገተች። አሁን 800ሺ ብር ተጠይቃለች። በቀናት ውስጥ ካላስገባችሁ እንገድላታለን ብለው ዝተዋል። አባቷ ታማሚ ናቸው ። ምንም ረዳት ዘመድም የላቸውም ። የፈለገ ሰው መጥቶ ማየት ይችላል ካራቆሬ አንሷር መስጊድ አከባቢ ነው ቤታቸው ። ለተማሪ መረጃ የሐጂ መሐመድ ኑር ስልክ ቁጥር - 0913- 333659 የእናቷ ሉባባ አያሌው - 0964-046713 ልትረዷት የምትፈልጉ የእናቷ ሉባባ አያሎሌው አካውንት ቁጥር - 1000413996493
2 6881Loading...
21
ኤጲስ ቆጶስ ማር ማሪ ኢማኑኤል "ኢየሱስ ብቸኛ እውነተኛ አምላክ ነው፥ ከኢየሱስ ውጪ አምላክ የለም" በማለት አብ እና መንፈስ ቅዱስን በማሽቀንጠር የሰባልዮስ ትምህርት እያራመዱ ነው። "ኢየሱስ ብቸኛ እውነተኛ አምላክ ነው፥ ከኢየሱስ ውጪ አምላክ የለም" የሚል ባይብል ላይ ሽታው የለም። ✍ከዐቃቢ ኢሥላም ወሒድ https://t.me/Wahidcom
1 9121Loading...
22
✍«ሁለቱ አጥፊዎች: በራስ መገረምና ተስፋ መቁረጥ ናቸው።» #ኢብኑ_መስዑድ ረዲየሏሁ ዓንሁ 📚 ۞ ሒልየቱል አውሊያእ 【7/298】۞
2 1934Loading...
23
ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ "ለአላህ ብለው የሚዋደዱ ሰዎች ውዴታቸው በዱንያ ጉዳዮች የተነሳ አይቋረጥም፣እነርሱ ለአላህ ብሎ የሚዋደዱ ስለሆነ ከሞት በስተቀር  ሌላ የሚለያያቸው ነገር አይኖርም፣አንዱ በሌላው ላይ ስሕተትን ቢፈፅም፣ ሐቁን ቢያጓድልበትም እንኳ እንዲህ ያሉ ነገሮች አያስጨንቃቸውም።" 【"ሸርሑ ሪያድ ሳሊሒን"(3/263)】
2 6656Loading...
24
ከመተኛትህ በፊት . ከመተኛትህ በፊት ይህንን አስብ በዛሬው ቀን አሏህን ያመፅኩት ወይስ የታዘዝኩት የቱ ይበልጣል ብለህ መዝን ያመፅከው ከበለጠ ጌታህ እጅግ መሀሪና አዛኝ ነው መሀርታውን ጠይቀህ ተኛ የታዘዝከው የበለጠ መስሎህ ከተሰማህ እንኳን ደስ አለህ ግን ግን የታዘዝከው ነገር በራሱ መሀርታው እንደሚያስፈልገው እንዳትረሳ ምን ብትታዘዘው በስራህ ጀነት መግባት እንደማትችል ለማይክሮ ሰከንድ እንዳትረሳ ስለዚህም መሀርታውን እና እዝነቱን ለምነህ ተኛ ጌታዬ ሆይ ስላጓደልኩት ይቅር በለኝ በለው ጌታዬ ሆይ ስለተላለፍኩት ይቅር በለኝ በለው ጌታዬ ሆይ እኔን ብትቀጣኝ ባርያህ ይጎዳል ወዳጅህ መልክተኛውም ያዝናሉ ጠላትህ ሸይጧን ደግሞ ይደሰታል ጌታዬ ሆይ አንተ ደግሞ ባርያህ ተጎድቶ ወዳጅህ አዝነው ጠላትህ እንዲደሰት ምትፈቅድ ጌታ አይደለህም ጥራት ይገባህ ማረኝ በለው ጌታዬ ሆይ ብተቀጣኝ ባርያህ ነኝ ብትምረኝ አንተ አሸናፊው እና ጥበበኛ ነህ በለው
2 5328Loading...
25
#አስታውስ1 ብዙ ጊዜ ጀናዛ ሊታጠብ ሲል አካባቢው ላይ ጎበዝ የሚባል አጣቢ ተፈልጎ ይመጣል ። ያሀ ሰው የሚያጥበውን ጀናዛ ከነጭራሹ ላያውቀው ይችላል ። በህይወት ኖረህ የተጠነቀክለት አውራህ የዛን ቀን ማታውቀው ሰው ልብስህን አወላልቆ እያገላበጠ ያጥበዋል ። አውራህን እንዳያየውና እንዳይነካው መከላከል አትችልም ምክኒያቱም ጀናዛ ነህ ሞተሀል ። የፍላጎትህን ሳታገኝ ፣ እቅዶችህን ሳታሳካ ። እስከሚቀሰቀሱቡት ቀን ድረስ አሸልበሀል ። ለዚህ ህይወትህ ጌታህን ዘንግተህ ሰዎችን ለማስደሰት ላይ ታች ትላለህ ......... ይህ እያንዳንዳችንን የሚጠብቀን እውነታ ‹ነገር ግን ይሞታል!› በሚል ርዕስ በ 5 ደቂቃዎች እንዲህ ተቃኝቷል 👇 አብዱ ሰመድ✍
2 3519Loading...
26
የእርዳታ ጥሪ ሼክ አብዱለጢፍ ሸረፈዲን ከትግራይ ጦርነት ጋር ተያይዞ ለሁለት አመታት በአዋሽ አርባ እና በከሚሴ ከእስር ቤት በእንግልት ላይ ነበሩ። እስር ቤት ውስጥ በፀና መታመም የጀመሩ ሲሆን ከተፈቱ በኋላ በሀገረ በቱርክዬ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው የነበረ ሲሆን፣ አሁን ላይ የህክምና ወጪው ከቤተሰብ አቅም በላይ ስለሆነ በዚህ በኮሚቴ በተከፈተ አካውንት ድጋፍ እንድታደርጉላቸው ጥሪ ቀርቧል የአካውንት :- 1000392652788 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሸኽ ጡሃ ሸኽ መሀመድ ሸኽ ሁሴን ሀሰን ሱሩር ሸኽ አህመድ አሊ ሃሰን
2 5515Loading...
27
ወንጀልን ለመተው የሚጠቅሙን ነጥቦች : ①  ከወንጀሉ አላህ እንዲያወጣህና ለልብህም የተጠላ እንዲሆን አላህን በመማፀን ዱዓን ማብዛት ② በሃዲስ  ላይ ነፍስንና ቀለብን በማስተካከል ዙርያ  የተጠቀሱ  ዱአዎችን ማዘውተር ③ ቁርአንን  በማስተንተን ቀልብን በማስተካከል ኒያ መቅራት ④ ሰላትን  በጥሞናና በመረጋጋት መስገድ ⑤  አላህን በቀልብና በምላስ  ማውሳት ⑥ የቂያማ ክስተቶችን ማስታወስ ⑦ ለወንጀሉ ሊያዳርሱህ የሚችሉ መንገዶችን መራቅ ⑧ ትርፍ ጊዜህን መልካም ተግባራትን  በመስራት ማሳለፍ ⑨ ወንጀሉን ለአላህ ብለህ በመተውህ ምክንያት ልታገኝ የምትችለውን ታላቅ ምንዳና የአላህን ችሮታ  ማስታወስ
2 0928Loading...
28
አስደሳች ዜና⛔️⛔️ መዲና ዩኒቨርሲቲ ከሁሉም አለም ሀገራት መማር ለሚፈልጉ ተማሪዎች ምዝገባ ጀመረ። በዩኒቨርሲቲዉ መመዝገብ እሚፈለጉ ሙሉ ዶክሜንት በሟሟላት በዚህ ሊንክ በመግባት ሙሉ ፕሮሰሱን መጨረስ ይችላሉ ብልዋል። መልካም እድል.. 👉👉 https://studyinsaudi.moe.gov.sa/ ቃሪእ አብድልሙኢን
2 33039Loading...
29
🍃የመልካም ንግግር ተፅዕኖ አንዷ ስትናገር ፦ አክስቴን ልጠይቃት ቤቷ ሄድኩኝ ። እሷም ምርጥ ሻይ አቀረበችልኝ ። በጣም ጣፍጦኝ ስለነበር " ሻሂው በጣም ይጣፋጣል" አልኳት። ፊቷም በፈገግታ አበራ ። በጣም ተደሰተች ። ሌላኛውም እንዲህ ይላል ፦ አንድ ቀን ጉዳይ ለማስፈፀም የሆን ቦታ ሄድኩኝ ። ሲያስተናግደኝ የነበረው ሰራተኛም ልክ የአለም ሁላ ጭንቀት እሱ ላይ ያለበት ይመስል በጣም ትክዝ ብሎ ነበር። ሲያስተናግደኝም ብስጭት እያለ ነበር። እኔም " ሸሚዝህ ያምራል " አልኩት ። ፈገግ አለና " የምርህን ነው !? " አለኝ ። እኔም " ኧረ እንደውም ጃኬቱ ይበልጣል " ስለው ባንዴ ፊቱ በደስታ አበራና ከእኔ ጋር በጥሩ መንፈስ ማውራተ ጀመረ ። ያ ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት ያኮረፈው ሰውዬ እስከማይመስል ድረስ ! ሌላኛውም ሲናገር ፦ የሆነ ጊዜ መስጂድ ውሰጥ ነበርኩኝ ።አንድ ወጣት መጣና ሰዎችን አሰገድ ። ድምፁም በጣም ደስ የሚል ነበርና በጣም ሳበኝ ። ከዛ ከመስጂዱ እስኪወጣ ድረስ ጠበኩትና ሞቅ ያለ ሰላምታ አቀረብኩለት ። ከዛም  " ማሻ አላህ ድምፅህ በጣም ደስ ይላል ። አቀራርህም በጣም ይመስጣል  !! " አልኩት ። ወጣቱም በደስታ ሳቅ አለ ። እስክንለያይ ድረስም ፈገግታው አልተለየውም ። ⇢ ጥያቄው ❔ -መልካም ንግግር ቀለል ያለች ብትሆንም ምን ያህል ተፅዕኖ ትፈጥራለች ? -ይህንን ከሰዎች ጋር ለማድረግ ምን ይከለክለሀል? - ለምን ብዙዎቻችን ለመልካም ንግግር እንሳስታለን?  ነገር ግን በተቃራኒው መጥፎን ንግግር ለመናገርና አፀፋዊ ምላሽ ለመመለስ እንጣደፋለን ። አላህ እንዲህ ይላል ፦ {أَلَمْ تَرَ كَيْفَ ضَرَبَ ٱللَّهُ مَثَلًۭا كَلِمَةًۭ طَيِّبَةًۭ كَشَجَرَةٍۢ طَيِّبَةٍ أَصْلُهَا ثَابِتٌۭ وَفَرْعُهَا فِى ٱلسَّمَآءِ} «አላህ መልካምን ቃል ሥርዋ (በምድር ውስጥ) የተደላደለች ቅርንጫፍዋም ወደ ሰማይ (የረዘመች) እንደሆነች መልካም ዛፍ አድርጎ ምሳሌን እንዴት እንደገለጸ አላየኽምን» 『 ኢብራሂም 24』 ✨የአላህ መልዕክተኛም ፦" መልካም ንግግር ሰደቃ ነው " ብለውናል ። 📌 ታድያ እኛ ሙስሊሞች እንደመሆናችን መጠን ውሸትና ማጋነን የሌለው ጥሩ መልካም ነገሮችን ሰዎች ላይ ስናስተውል ማሞገስ አለብን ። የረሱላችንም ሱና በመሆኑ በመልካም ንግግር ተገቢዎች ልንሆን ይገባል። መልካም ንግግር  የልቦች ቁልፍ ናት! ✍ ቢንት አብደላህ ይ🀄ላ🀄ሉን👇👇 share👇 ┏━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┓        @tolehaahmed ┗━ 🍃 ━━━━ 🍃 ━┛
2 9445Loading...
Photo unavailableShow in Telegram
قُلْ إِنَّ الْمَوْتَ الَّذِي تَفِرُّونَ مِنْهُ فَإِنَّهُ مُلَاقِيكُمْ ۖ "ያ ከእርሱ የምትሸሹት ሞት በእርግጥም የሚያገኛቹ ነው።" • ሁሌም በዝግጅት ላይ ሁን!ሞት ወደአንተ ከመምጣት ምንም ቅሮት የሌለው ነገር ነው።
Show all...
👍 6
Repost from Seid Social
01:46
Video unavailableShow in Telegram
የእኔ እናት ! የኔ ልበ መልካም ! የኔ አዛኝ ! የኔ ዳይመንድ ! አንቺን በምን ቃል መግለፅ እችላለሁ ! የአረብ እርኩሶች በነብያችን ሀዲስ ሲነግዱና ሲከፋፍሉበት አንቺ ግን የውዱን ነብይ አስተምህሮ እየጠቀስሽ የህይወትሽ መመሪያ እንደሆነ ይሄው አሳየሽ ! ዶክተር ናሌዲ ፓንዶር ላንቺ ቃል የለኝም !! የፍልስጤማውያን እንባ እንቅልፍ ነስቶሽ እያደረግሽው ላለው ነገር ሁሉ አላህ ውድ በሆነው ነገር ይመንዳሽ ! ሰውነት ጨርሶ እንዳልሞተ ትዝ የሚለኝ አንቺና ያንን ፊተበሻሻ መሪሽን ራማፎዛን ስመለከት ነው ! አላህ ይጠብቅሽ !
Show all...
👍 20
Photo unavailableShow in Telegram
ወንድማችን አሚርን እናሳክመው‼ ======================== (ሌላ ማድረግ ባንችል እንኳ ሼር በማድረግና በመልካም ዱዓችን እናግዘው።) || ✍ ወንድምና እህቶች፤ ያው እንዲህ አይነት የታመሙ ወገኖቻችን ሲኖሩ የግደታ እንደተለመደው እናስቸግራችኋለን፤ አንድ ቀን ይህን ችግር በቋሚነት የሚፈታ መፍትሄ እስኪበጅ ድረስ! ይህ ገና ታዳጊ የሆነ ወንድማችን አሚር ጀማል በአሰቃቂው የካንሰር በሽታ ታሞ ከታች በምስሉ ላይ እንደምትመለከቱት ልብ በሚሰብር ሁኔታ ላይ ይገኛል። ይህን ቪድዮውን ተመልከቱት። (https://t.me/MuradTadesse/35486) ወደ ውጭ ሂዶ መታከም ስላለበት አጠቃላይ ለሕክምና የሚያስፈልገው ወጪ ከ3 ሚሊዮን ብር በላይ ነው። አሁን ላይ አል-ሐምዱሊላህ 1.83 ሚሊዮን ብር ደርሶለታል። ቀሪ 1.17 + ሚሊዮን ብር ይጎድለዋል። ሁላችሁም እንደምታውቁት አላህ ይጠብቀንና የካንሰር በሽታ ከበሽታዎች ሁሉ ዘግናኙ ነው። ጊዜ በተሰጠው ቁጥር መታከም ወደማይችልበት ደረጀሰ ከፍ ይላል። ወንድማችን ብሩ እስኪሟላለት ድረስ ስቃዩ እንዳይረዝምና ደረጃው እንዳይከፋ፤ በሽታው ጊዜ የሚሰጥ ስላልሆነ ዛሬውኑ አላህ ከሰጠን ላይ እንደምንም ነፍስያችንን አሸንፈን ቀንሰን በመሰደቅ ወንድማችንን ቶሎ እናሳክመው። √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Ahmed አላህ እናንተንም፣ ቤተሰባችሁንም፣ ወዳጅ ዘመዳችሁንም ከእንዲህ አይነት መጥፎ በሽታ ይጠብቅላችሁ። የተሻለ ነገርን በምታወጡት ይተካችሁ። የምትሰድቁበትን ደረሰኝ ለኸይር ማነሳሻ ይሆን ዘንድ ኮመንት ላይ ወይም በቴሌግራም t.me/Murad_Tadesse ላይ ላኩልኝ። || t.me/MuradTadesse
Show all...
👍 14
04:46
Video unavailableShow in Telegram
ሲያሳዝን በአላህ! √ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፦ 1000598161953 √ አቢሲኒያ ባንክ፦ 53776469 √ የአካውንት ስም፦ Seada Emame Hasen
Show all...
Photo unavailableShow in Telegram
ብዙ ወላጆች ግራ ከሚጋቡባቸው ነገሮች ውስጥ ከልጆቻቸው ጋር ሊኖራቸው ስለሚገባው የግንኙነት መጠን ነው። "ልጅ ቆንጠጥ ተደርጎ እና የሚቀጣኝ አለ ብሎ ወላጁን ፈርቶ ካላደገ ጋጠወጥ ይሆናል" የሚለው የሀበሻ ብሂል ዕውነትነት ያለው ቢሆንም፣ ገደብ ሲያጣ ግን ልጆች ወላጆቻቸውን በጣም ይፈሩና ክፉ ደጉን የሚያማክሩት የቅርብ ሠው ሲያጡ በትምህርት ቤት የዕድሜ ዕኩዮቻቸው ተፅዕኖ ስር ይወድቃሉ። አደንዛዥ ዕፅ እስከመጠቀም የሚያደርስ አጓጉል ባህሪም ይለምዳሉ። በተቃራኒው በምዕራባዊያን መስመር የሚራመዱ ቤተሠቦች ልጆችን ፍፁም ልቅ በማድረግ እና ያለገደብ በማቅረብ "ወላጅ" የሚለውን ማዕረግ እና ወግ መስዋዕት ያደርጉና ወላጁን የማያከብር እና እንደ እኩያው የሚዘልፍ፣ አደግ ሲልም ትንሽ መብቱ ሲነካ ወላጁን ፍርድ ቤት ከመገተር ወደኋላ የማይል አለሌ ይፈጥራሉ። አንደበታቸው የማይጠገበው ሶሪያዊ ምሁር፣ ዶ/ር መሐመድ አናቡልሲ ይህን በተመለከተ ሲያስተምሩ ወላጅ ምንጊዜም ለልጆቹ ፍቅር መስጠት እና ማቅረብ ያለበት እንደሆነ ያሠምሩና በጥቅሉ ግን በወላጅ እና በልጅ መካከል ሊኖር የሚገባው ግንኙነት አንድ ወጥ የሆነ እና የማይቀያየር ሳይሆን እንደልጁ የዕድገት ደረጃ የሚለዋወጥ መሆን እንደሚኖርበት ያስተምራሉ። ለዚህም የ"ሠባት ህግ": (rule of 7) የሚባል ጥቅል መርህ በዚህ መልኩ ያስቀምጣሉ… * ልጅህን በመጀመሪያው ሠባት ዓመት አጫውተው፣ በቀጣዩ ሠባት (8—14) ሲያጠፋ ቅጣው፣ በቀጣዩ ሠባት (15—21) ጓደኛህ አድርገህ የባህሪ ለውጡን ተቆጣጠረው ፣ ከዚያ በኋላ (> 21) በጓደኝነት ብቻ ቀጥል።
Show all...
👍 14 4👏 1
Photo unavailableShow in Telegram
✌️❤ ሰበር ዜና ! ተክቢር አላሁ አክበር!!! እንደ የዓለም ዑለማዎች ህብረት ምክር ቤት ፕሬዚደንት ዘገባ የጋዛ ጦርነት ከተጀመረ ጀምሮ ሌሎች የዓለማችን ሀገራቶችን ሳይጨምር በፈረንሳይ ብቻ 17 ሺህ ሰዎች ኢስላምን መቀበላቸውን አስታውቀዋል። "እርሱ ያ መልዕክተኛውን በቀጥተኛው መንገድና በእውነተኛው ሀይማኖት ላይ የላከው ከሀይማኖቶች ሁሉ በላይ ይፋ ይሆን ዘንድ ነው፣ ከሀዲያን ቢጠሉም እንኳን፤"✌️❤ Jemal Dawud Muzeyin
Show all...
35👍 3👏 1
ሰይዱና ዑመር ብን አል ኸጣብ ረዲየሏሁ ዓንሁ እንዲህ አሉ ፣- ለአንድ ሰዉ ዱንያ ጭንቀቱ ከሆነች ልቡ በአራት ነገሮች ትጠበባለች ። ሀብትን የማይደርስበት ድህነት ማብቂያ የሌለዉ ጭንቀት ማለቂያ የሌለዉ ስራ መጨረሻዉን የማይደርስበት ተስፋ አለቀ ፣ فاللهم اشغلنا بك وبطاعتك ومحبتك واصرفنا عن كل ما يشغلنا عنك
Show all...
15👍 1😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
ቤተሰብ በእጅጉ ተጨንቀዋል #ሼር በማድረግ ተባበሩን ይህቺ ከላይ በፎቶ ያያቿት ልጅ ዛሬ ሚክሲኮ አደባባይ አከባቢ ከቀኑ 7:30 ገደማ ከእናቱዋ እያለች በእናቷ አምልጣት ጠፍታለች ስሟ ሂዳያ በድሩ ትባላለች በሰኣቱ የለበሰችው ልብስ ከስር ቀላ ያለ ከላይ ነጭ ቀሚስና ሂጃብ አድርጋለች። የሚያሳዝነው ሌላኛው ደግሞ እናቷም ከጠፋችባት ቦኃላ ደንግጣ ስልኳን ዘግታ ወደ ቤት አልተመለሰችም ቤተሰብ በጣም በጭንቀት ውስጥ ነው። #ሼር በማድረግም በመፖሰትም በዱኣም ተባበሩኝ ቤተሰብ ናት 💔 የአባቷ ስልክ በድሩ መሐመድ 0912409463 አ/ወሃብ መሐመድ 0928021661
Show all...
👍 7
Photo unavailableShow in Telegram
አፋልጉኝ ‼️ እናቴ ዘይነብ ኑርሁሴን :የአእምሮ ህመምተኛ ስትሆን እድሜዋ 45 አከባቢ በ 26 -07-2016 ከጳውሎስ መድሃኔአለም አከባቢ የሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው እንደ ወጣች አልተመለሰችም እናቴን ያለችበት የሚያዉቅ ከዚህ በታች ባለው ስልክ ይደውሉልን 0940027825 0911076910
Show all...
👍 5

👍 3