en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 986 subscribers, ranking 6 118 in the Religion & Spirituality category and 2 460 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 986 subscribers.

According to the latest data from 04 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -121 over the last 30 days and by -5 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 19.96%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.08% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 793 views. Within the first day, a publication typically gains 851 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 05 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 986
Subscribers
-524 hours
-467 days
-12130 days
Posts Archive
🌾⛅•|تلاوة صباحية|•⛅🌾 ﴿قَالَ هَلْ عَلِمْتُم مَّا فَعَلْتُم بِيُوسُفَ وَأَخِيهِ إِذْ أَنتُمْ جَاهِلُونَ ۝٨٩﴾ መልካም ቀን.....🎊

اَلشَّخْص اَلَّذِي يُمْكِنُهُ إِتْقَانُ اَلصَّبْرِ ؛ يُمْكِنُهُ إِتْقَانُ أَيِّ شَيْءٍ آخَرَ ، عَلَى قَدْرِ اَلصَّبْرِ يَأْتِ
اَلشَّخْص اَلَّذِي يُمْكِنُهُ إِتْقَانُ اَلصَّبْرِ ؛ يُمْكِنُهُ إِتْقَانُ أَيِّ شَيْءٍ آخَرَ ، عَلَى قَدْرِ اَلصَّبْرِ يَأْتِي اَلْجَبْرُ ، اَلْحَمَدَلِلَّهِ دَائِمًا وَأَبَدًا.. «ትዕግስትን መቆጣጠር የሚችል ሰው ሌላ ማንኛውንም ነገር መቆጣጠር ይችላል። እፎይታ የሚመጣው በትዕግስት መጠን ነው። » = t.me/https_Asselefya1

🌺 « يَنْتَقُونَ اَلْكَلِمَاتِ بِعِنَايَةٍ كُلُّ اَلَّذِينَ جَرَّبُوا مَرَارَةَ اَلْكَلِمَاتِ اَلْجَارِحَةِ💧 « ቃላቶቻቸውን በጥንቃቄ ይመርጣሉ። የሚያሰቃዩ ቃላትን መራራነት የቀመሱ ሁሉ።💧 = t.me/https_Asselefya1

حَافِظْ عَلَى مَنْ تُحِبُّ فَالْقَلْبُ لَا يَفْتَحُ أَبْوَابَهُ دَائِمًا የምትወዳቸውን ሰዎች ጠብቅ ልብ ሁልጊዜ በሩን አይከፍትምና። = t.me/https_A
حَافِظْ عَلَى مَنْ تُحِبُّ فَالْقَلْبُ لَا يَفْتَحُ أَبْوَابَهُ دَائِمًا የምትወዳቸውን ሰዎች ጠብቅ ልብ ሁልጊዜ በሩን አይከፍትምና። = t.me/https_Asselefya1

اللهم إجعلنا ممن سجد وخشع وبكى وغسلت ذنوبه وخطاياه 🌱 =

ከሶሻል ሚዲያ ላይ የማንፈልገውን ሰው block እንደምናደርገው ሁሉ ...አዕምሮአችን ውስጥ ያለን መጥፎ ትዝታ #block ማድረግ ብንችል ምን ያኽል እናርፍ ነበር። منقول =

ምንም ጥፋት ፣ጉድለት የለለብህ ሰው ልትሆን አትችልም። ሰው ነህና መሳሳት ማጥፋት ትክክል ያለሆኑና ጥሩ ያልሆኑ ነገሮችን ልትሰራ ትችላለህ ። ይልቁንስ ጥፋቱ ጥፋትነቱን ካወቅክ በሗላ በዛ ነገር ላይ ማዘውተርህና መቆየትህ ነው ። @AbuHafsuaImam

ما فات مات
ያለፈ ነገር ሁሉ፣ ሞቷል !
منقول

اللهم إني عبدك ابن عبدك ابن أمتك، ناصيتي بيدك، ماض في حكمك، عدل في قضاؤك، أسألك بكل اسم هو لك، سميت به نفسك، أو أنزلته في كتابك، أو علمته أحدا من خلقك، أو استأثرت به في علم الغيب عندك، أن تجعل القرآن ربيع قلبي، ونور صدري، وجلاء حزني، وذهاب همي وغمي

የማለዳ መልእክት ~ በቤታችን፣ በመንገዳችን ላይ፣ በስራችን ላይ ሆነን መፈፀም የምንችለው አጅሩ እጅግ የላቀ፣ ለመፈጸም ግን እጅግ በጣም የቀለለ ዚክር። የሚፈልገው ትኩረት ብቻ ነው። ከአቡ ሁረይራህ
የማለዳ መልእክት ~ በቤታችን፣ በመንገዳችን ላይ፣ በስራችን ላይ ሆነን መፈፀም የምንችለው አጅሩ እጅግ የላቀ፣ ለመፈጸም ግን እጅግ በጣም የቀለለ ዚክር። የሚፈልገው ትኩረት ብቻ ነው። ከአቡ ሁረይራህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ እንደተዘገበው ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ «كَلِمَتَانِ خَفِيفَتَانِ عَلَى اللِّسَانِ، ثَقِيلَتَانِ فِي الْمِيزَانِ، حَبِيبَتَانِ إِلَى الرَّحْمَنِ: سُبْحَانَ اللهِ الْعَظِيمِ، سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ» ​'በምላስ ላይ ቀላል የሆኑ፣ በሚዛን ላይ ግን ከባድ የሚመዝኑ፣ በአርረሕማን (በአላህ) ዘንድ ተወዳጅ የሆኑ ሁለት ቃላት አሉ። እነርሱም፡- ​'ሱብሓነል-ሏሂል-ዐዚም' (ታላቁ አላህ ጥራት ይገባው) ​'ሱብሓነል-ሏሂ ወቢ-ሐምዲህ' (አላህ ከምስጋና ጋር ጥራት ይገባው) ናቸው።' ​ [ቡኻሪ፡ 6406] [ሙስሊም ፡ 2694] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

«ከአላህ  የመጣ ነዉ ብለህሽ መቀበል ስትጀምሪ እረፍት ማግኘት ትጀምሪያለሽ !» = t.me/https_Asselefya1

ጌታዬ!፤ አንዳንዴ ዱዓ ለማድረግ ይሉኝታ ይይዘኛል። እንዲሁ አንተን በመቅረቤ ብቻ የሚሰማኝን ስሜት እያጣጣምኩ መኖር እርጋታን ይሰጠኛል። ኢላሂ! እዝነትህን አትንፈገኝ። t.me/abdu_rheman_aman

🔴📢 الآن بث مباشر على اليوتيوب 🔴 📢  አሁን ቀጥታ ስርጭት በዩቱብ ጀምራል!  📚  #تفسير جزء عم         📚 #የጁዝ_አመ_ትርጉም!!            📚  #تفسير_سورة_المسد           📚 #የሱረቱ_አልመሰድ_ተፍሲሩ (ትርጉም) በቴሌግራም 👇👇👇 https://t.me/AbumuslimAlarsi?livestream    🎙 በኡስታዝ አቡ ሙስሊም ኡመር ሐሰን  አልአሩሲ አል-አይመሮ (ሀፊዘሁላህ) በ ዩቱብ 👇👇👇👇 https://www.youtube.com/live/AC5uxQgdPKg?si=pDkWC0aeUuENAEAM