ru
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Открыть в Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Канал 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 272 подписчиков, занимая 6 148 место в категории Религия и духовность и 2 371 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 272 подписчиков.

Согласно последним данным от 30 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -51, а за последние 24 часа — 0, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 16.26%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.54% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 2 318 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 218 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 0.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 01 июля, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

14 272
Подписчики
Нет данных24 часа
-337 дней
-5130 день
Архив постов
➣ጥያቄ _✍️ ¯ የሰው ልጅ ሞቶ ቀብር ውስጥ የሚያሳልፈው ህይዎት ምን ይባላል❓ ¯ከመልሱ ጀርባ ያለውን ተቀላቀሉ ¯ለተጨማሪ➣ @twhidfirst1

ሰለፊይቱ ሴት ውበት እና አለባበስ አታውቅም ያለው ማነው.... እሷ ከሌሎቹ በበለጠ ታውቃለች ምክንያቱም እንዴት መልበስ እንዳለባት፣ መቼ እና የት... የኔ ውድ የሰለፊይቱ ሴት እቤቷ ውስጥ የምትለብ
ሰለፊይቱ ሴት ውበት እና አለባበስ አታውቅም ያለው ማነው.... እሷ ከሌሎቹ በበለጠ ታውቃለች ምክንያቱም እንዴት መልበስ እንዳለባት፣ መቼ እና የት... የኔ ውድ የሰለፊይቱ  ሴት እቤቷ ውስጥ የምትለብሰው ልብስ ልክ አንቺ መንገድ ላይ ተዋውበሽበት ከምትወጪበት በላይ የተዋበ ነው እናም የሰለፊይቱን ልዕልት የአለባበስን እስታይልም ሆነ ከጊዜው ወደኋላ የቀረች መሀይም አርገሽ አትቁጠሪያት እንዴት መዘነጥ እንዳለብሽ ግራ ከገባሽ ለራሡ ፕሮፌሰርሽ ልትሆን የምትችል ድንቅ ሴት ናት በቤቷ ውስጥ..!!! 🌷🍃... https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44

አሰለወለይከም ወረህመቱሏህወበረካቱ ያጀመኣ ዱበይ ወይም ሻርጃ ያለቹሁ ስራ ፈልጉ አይዲ አለኝ ካገኛችሁ አናግሮት! @Tuba_lil

ያሰላም ደስ የሚል ፕድካስት🙌 አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን ይህ ጥሩ ነገር ነዉ እንዳይቋረጥ ቀጥሉልን ብዙዎቻችን እንድህ ያለ ፓድካስት አለመኖሩ ነዉ ወደ ዩቱብ ፌስቡክ ቲክቶክ ሌሎችም ሚድያ ላይ ቢዚ ሆነን ልባችን የተበላሸ 💧💧

📖🌸 "أهل القرآن يعيشون جنةً في الدنيا قبل جنة الآخرة". " የቁርኣን ሰዎች በአኼራ ከጀነት በፊት በዱንያ በጀነት ይኖራሉ።" ˓t.me/https_Asselefya1
📖🌸 "أهل القرآن يعيشون جنةً في الدنيا قبل جنة الآخرة".                " የቁርኣን ሰዎች በአኼራ ከጀነት በፊት በዱንያ በጀነት ይኖራሉ።"              ˓t.me/https_Asselefya1

🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 " وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنّكَ بِأَعْيُنِنَا " ˓٭˛✿🌹🍃
🍃🕯 ˓٭˛ ،🌸 " وَاصْبِرْ لِحُكْمِ رَبِّكَ فَإِنّكَ بِأَعْيُنِنَا "                               ˓٭˛✿🌹🍃

°•⇣ و ما عَجَبي أنّ النّساءَ ترجَّلت ولكنّ من تأنُّيث الرِّجالِ عجيبٌ ! ሴቶች ወንዶች መሆናቸው ምንም አያስደንቅም. ግን የወንዶች ሴትነት በጣም አስደናቂ ነ
°•⇣ و ما عَجَبي أنّ النّساءَ ترجَّلت ولكنّ من تأنُّيث الرِّجالِ عجيبٌ ! ሴቶች ወንዶች መሆናቸው ምንም አያስደንቅም. ግን የወንዶች ሴትነት በጣም አስደናቂ ነው! •• t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

☞ በሽታው እና መድኃኒቱ! የቀጥታ ስርጭት ፕሮግራም! https://t.me/Sle_qelbachn1?livestream=9dc0913a53ce96002f

🎙«ከቀልቦች ጋር» አዲስ የፖድካስት ፕሮግራም! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው «ከቀልቦች ጋር...!» የተሰኘው አዲስ የፖድካስት ፕሮግራማችን እነሆ የፊታችን እሁድ መስከረም 25 ሊደርስዎ ዝግጅቱን አጠና
🎙«ከቀልቦች ጋር» አዲስ የፖድካስት ፕሮግራም! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው «ከቀልቦች ጋር...!» የተሰኘው አዲስ የፖድካስት ፕሮግራማችን እነሆ የፊታችን እሁድ መስከረም 25 ሊደርስዎ ዝግጅቱን አጠናቋል። 🤍 በዚህ ልዩ ዝግጅታችን ላይ፦ ✔️ኡስታዝ አቡ ዓቲካ ✔️ኡስታዝ ዓብዱ ረዛቅ ✔️ኡስታዝ አቡ ሱፍያን 📝ከእናንተው ከተከታዮቻችን ለተነሱ ከቀልብ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ምላሽና መፍትሄ በ አላህ ፍቃድ ይሰጣሉ። ከቀልብ ጋር የተያያዙ በርካታ ጥያቄዎች ላይ ጥልቅ ውይይትን ያደርጋሉ። 📆 ቀን፡ እሁድ፣ መስከረም 25 🕑 ሰዓት፡ ከ3:30 ብኃላ 😂 ቀጥታ ስርጭት አድራሻ፡👇 https://t.me/Sle_qelbachn1 https://t.me/Sle_qelbachn1