en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 033 subscribers, ranking 6 112 in the Religion & Spirituality category and 2 446 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 033 subscribers.

According to the latest data from 28 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -113 over the last 30 days and by -4 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.88%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.06% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 492 views. Within the first day, a publication typically gains 851 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 29 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 033
Subscribers
-424 hours
-267 days
-11330 days
Posts Archive
​ኢስላም ለሕይወት የተሰጠ "ቅመም" ሳይሆን፣ ሕይወት ራሱ ነው። በልብ ብቻ ታጥሮ የሚቀር እምነት ሳይሆን፣ በተግባር የሚገለጥ፣ በሥነ-ምግባር የሚታነጽና በህግ የሚመራ ሕያው ዲን ነው። منقول

"እየወደኩም እየተነሳሁም ባንተ መንገድ የምፀና አድርገኝ አላህዬ ለነብሴም ለሰውም ለሸይጧንም አትተወኝ! =

« አላህ ከምትወደው ሰው ጋር ወዲያውኑ ካጣመረህ የመጠበቅን ደስታ የሰብርን እና የዱዓን ተዐምር አታውቅም።» = t.me/https_Asselefya1
« አላህ ከምትወደው ሰው ጋር ወዲያውኑ ካጣመረህ የመጠበቅን ደስታ የሰብርን እና የዱዓን ተዐምር አታውቅም።» = t.me/https_Asselefya1

" ስለ ወንድነታቸው (ጀግንነታቸው) በማውራት ራሳችንን ላደነቆሩን ሰዎች እንዲህ በሏቸው፡- መስጂዶች ባዶ ናቸው፤ የወንዶች (የጀግኖች) አውድማ ደግሞ (መስጂዶች) ናቸው።” = t.me/https_Ass
" ስለ ወንድነታቸው (ጀግንነታቸው) በማውራት ራሳችንን ላደነቆሩን ሰዎች እንዲህ በሏቸው፡- መስጂዶች ባዶ ናቸው፤ የወንዶች (የጀግኖች) አውድማ ደግሞ (መስጂዶች) ናቸው።” = t.me/https_Asselefya1

" ትናንት ሐራም ነው ብለህ ታስብ የነበረውን ነገር ዛሬ ሐላል ሆኖ ከታየህ ወይም ከተዳፈርከው በርግጥም ኢማንህ እየወረደ መሆኑን ያሳያል። = t.me/https_Asselefya1

" በወጣትነትህ (በጉልበትህ) ጊዜ የዱንያን (የዚህችን ዓለም) እውነታ አላህ እንዲያሳይህ ማድረጉ፣ በእሷ ውስጥ እንዳትጠፋ ካደረገልህ ጸጋዎች አንዱ ነው።” = t.me/https_Asselefya1

ርዕስ፦ ኹጥባ የጁሙዓ ደረጃ 🕌በመስጂደ ሰላም~ ሙቀጭ የተደረገ 🎙በአቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ የቴሌግራም ቻናል፦ ¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi

" ትዳር የሚመሰረተው በሁለት "ሀብታሞች" ሳይሆን፣ በሁለት አላህን በሚፈሩና አብረው ለመክበር ቃል በሚገቡ ነፍሶች መሆን ነበረበት። منقول

አላህ የሚያስጨንቃችሁን፣ የልባችሁን ከባድ ሸክም ሁሉ በራሕመቱ ይፍታላችሁ። በጭንቀት የጠበበችው ነፍሳችሁ በሰኪና፤ በፈተና የዛለው መንፈሳችሁም በአላህ እገዛ ይታደስ። ከማትገምቱት አቅጣጫ፣ አዕምሮ
አላህ የሚያስጨንቃችሁን፣ የልባችሁን ከባድ ሸክም ሁሉ በራሕመቱ ይፍታላችሁ። በጭንቀት የጠበበችው ነፍሳችሁ በሰኪና፤ በፈተና የዛለው መንፈሳችሁም በአላህ እገዛ ይታደስ። ከማትገምቱት አቅጣጫ፣ አዕምሮ ካልደረሰበት የኸይር ምንጭ፣ ያልጠበቃችሁትንና ያላሰባችሁትን የበረካ በር ይክፈትላችሁ። የጠፋባችሁ ይተካ፣ የራቃችሁ ይቅረብ፣ የከበዳችሁም ይቅለልላችሁ። t.me/Sle_qelbachn1

"ቤተሰቤ አትወድም አታከብርም እያልክ አትዉቀስ! የራሷ ቤተሰብ የምትወድ እና የምታከብረዉን መርጠህ ማግባት ያለብህ አንተ ነበርክ! የራሷ የምትወድ የምታከብር ሴት የባሏ ቤተሰብ አትጠላም ትወዳለች ታከብራለች! እናማ ምርጫህ ላይ በደንብ ስራ! =

«ዉለታዉ በዝቶብናል የ"Blok" ....! ~

በኢስራኤል እና በቤይሩት መካከል ለ10 ቀን የተኩስ አቁም ስምምት ተደርጓል !
በኢስራኤል እና በቤይሩት መካከል ለ10 ቀን የተኩስ አቁም ስምምት ተደርጓል !

• እኛ ብዙ ያሰብን የተጨነቅንበት ነገር በደቂቃ ለሚቀያይረዉ ጌታ ምስጋና የተገባዉ ነዉ አልሃምዱሊላህ🤲 ስንት እንቅልፍ የነሱን ጉዳዮች ነበሩ እሱ በተሻለ ነገር አስተካከለልን! ኢላሂ ሁሌም የአንተ እገዛ ፈላጊ ነኝ እገዛህ አይለየኝ ያላንተ ማን አለኝ የኔ ጌታ 🤲 አሁንም እየሞከርኩ ነዉ አግዘኝ.....! =

ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها... 🌸
ركعتا الفجر خير من الدنيا وما فيها... 🌸

​"አንተ ሙስሊም ወጣት ሆይ፤ ነፍስህ በዚህ በክፉ ዘመን በዓይን መስኮት በኩል የሐራምን ዝናብ ጠጥታ፣ ያከማቸኸውን የመልካም ሥራ ጎተራ እንዳታበሰብሰው ተጠንቀቅ። የጌታህ እዝነትና ጥበቃ እንዳይለይህ፣ ቢቸግርህ ተበድረህም ቢሆን በኒካሕ አጥር ውስጥ ተጠለል። ባዶውን የሚጋልብ ፈረስ ሜዳ ላይ ይዝረከረካልና፤ ሥራህ እንደ አመድ በነፋስ እንዳይበተንብህ፣ በጋብቻ ቀንበር ስሜትህን ገዝተህ የዒባዳህን ለዛ ጠብቅ!" منقول

رَبِّ اجمَع بينِي و بينَ دعوتي إنَّك على كُلِّ شيءٍ قديـــر ! =