💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 033 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 112,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 446 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 033 名订阅者。
根据 28 九月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -113,过去 24 小时变化为 -4,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.88%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.06% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 492 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 29 九月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 033
订阅者
-424 小时
-267 天
-11330 天
帖子存档
ኢስላም ለሕይወት የተሰጠ "ቅመም" ሳይሆን፣ ሕይወት ራሱ ነው። በልብ ብቻ ታጥሮ የሚቀር እምነት ሳይሆን፣ በተግባር የሚገለጥ፣ በሥነ-ምግባር የሚታነጽና በህግ የሚመራ ሕያው ዲን ነው።
منقول
"እየወደኩም እየተነሳሁም ባንተ መንገድ የምፀና አድርገኝ አላህዬ ለነብሴም ለሰውም ለሸይጧንም አትተወኝ!
=«
አላህ ከምትወደው ሰው ጋር
ወዲያውኑ ካጣመረህ የመጠበቅን
ደስታ የሰብርን እና የዱዓን ተዐምር አታውቅም።»
=
t.me/https_Asselefya1"
ስለ ወንድነታቸው (ጀግንነታቸው) በማውራት ራሳችንን ላደነቆሩን ሰዎች እንዲህ በሏቸው፡- መስጂዶች ባዶ ናቸው፤ የወንዶች (የጀግኖች) አውድማ ደግሞ (መስጂዶች) ናቸው።”
=
t.me/https_Asselefya1"
ትናንት ሐራም ነው ብለህ ታስብ የነበረውን ነገር ዛሬ ሐላል ሆኖ ከታየህ ወይም ከተዳፈርከው በርግጥም ኢማንህ እየወረደ መሆኑን ያሳያል።
=
t.me/https_Asselefya1" በወጣትነትህ (በጉልበትህ) ጊዜ የዱንያን (የዚህችን ዓለም) እውነታ አላህ እንዲያሳይህ ማድረጉ፣ በእሷ ውስጥ እንዳትጠፋ ካደረገልህ ጸጋዎች አንዱ ነው።”
=
t.me/https_Asselefya1
ርዕስ፦ ኹጥባ የጁሙዓ ደረጃ
🕌በመስጂደ ሰላም~
ሙቀጭ የተደረገ
🎙በአቡ ዑሠይሚን ዒዙዲን ኢብኑ ሻፊ
የቴሌግራም ቻናል፦
¤t.me/Ezedin_Ibnu_Shafi
" ትዳር የሚመሰረተው በሁለት "ሀብታሞች"
ሳይሆን፣ በሁለት አላህን በሚፈሩና አብረው ለመክበር ቃል በሚገቡ ነፍሶች መሆን ነበረበት።
منقولRepost from ስለ ቀልባችን
አላህ የሚያስጨንቃችሁን፣ የልባችሁን ከባድ ሸክም ሁሉ በራሕመቱ ይፍታላችሁ።
በጭንቀት የጠበበችው ነፍሳችሁ በሰኪና፤ በፈተና የዛለው መንፈሳችሁም በአላህ እገዛ ይታደስ።
ከማትገምቱት አቅጣጫ፣ አዕምሮ ካልደረሰበት የኸይር ምንጭ፣ ያልጠበቃችሁትንና ያላሰባችሁትን የበረካ በር ይክፈትላችሁ። የጠፋባችሁ ይተካ፣ የራቃችሁ ይቅረብ፣ የከበዳችሁም ይቅለልላችሁ።
t.me/Sle_qelbachn1
"ቤተሰቤ አትወድም አታከብርም እያልክ አትዉቀስ! የራሷ ቤተሰብ የምትወድ እና የምታከብረዉን መርጠህ ማግባት ያለብህ አንተ ነበርክ! የራሷ የምትወድ የምታከብር ሴት የባሏ ቤተሰብ አትጠላም ትወዳለች ታከብራለች! እናማ ምርጫህ ላይ በደንብ ስራ!
=
• እኛ ብዙ ያሰብን የተጨነቅንበት ነገር በደቂቃ ለሚቀያይረዉ ጌታ ምስጋና የተገባዉ ነዉ አልሃምዱሊላህ🤲 ስንት እንቅልፍ የነሱን ጉዳዮች ነበሩ እሱ በተሻለ ነገር አስተካከለልን! ኢላሂ ሁሌም የአንተ እገዛ ፈላጊ ነኝ እገዛህ አይለየኝ ያላንተ ማን አለኝ የኔ ጌታ 🤲 አሁንም እየሞከርኩ ነዉ አግዘኝ.....!
=
"
አንተ ሙስሊም ወጣት ሆይ፤ ነፍስህ በዚህ በክፉ ዘመን በዓይን መስኮት በኩል የሐራምን ዝናብ ጠጥታ፣ ያከማቸኸውን የመልካም ሥራ ጎተራ እንዳታበሰብሰው ተጠንቀቅ። የጌታህ እዝነትና ጥበቃ እንዳይለይህ፣ ቢቸግርህ ተበድረህም ቢሆን በኒካሕ አጥር ውስጥ ተጠለል። ባዶውን የሚጋልብ ፈረስ ሜዳ ላይ ይዝረከረካልና፤ ሥራህ እንደ አመድ በነፋስ እንዳይበተንብህ፣ በጋብቻ ቀንበር ስሜትህን ገዝተህ የዒባዳህን ለዛ ጠብቅ!"
منقولرَبِّ اجمَع بينِي و بينَ دعوتي إنَّك على كُلِّ شيءٍ قديـــر !
=
