en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 049 subscribers, ranking 6 100 in the Religion & Spirituality category and 2 443 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 049 subscribers.

According to the latest data from 24 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -109 over the last 30 days and by -7 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 25.17%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.10% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 536 views. Within the first day, a publication typically gains 1 138 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 25 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 049
Subscribers
-724 hours
-307 days
-10930 days
Posts Archive
ለአላህ ብሎ የሚወድህ ጓደኛ የሚያስተምርህ፣ ወደ መልካም ነገር የሚያመላክትህ፣ ከአንተ ጉድለት ሲያይ የሚያስታዉስህ፣ የሚመክርህ ይሄ ከሁሉም ሀብቶች የበለጠ ዉድ ነዉ። ለሱ ጓጓ ትጋለት። ያ የሚያስቅህ፤ በአንተ ጉዳይ ላይ ትኩረት የማይሰጥ ይሄ ጓደኛ አይደለም። በእዉነት ለአላህ ብሎ የሚወድህ ጓደኛ ካገኘህ ለእርሱ ጣር ጓጓ ! =

• ይች የዱኒያ ሀገር የፈተና ሀገር ነች !

አጃኢብ....በተለይ የሰዉ ባል ለመዉሰድ በኪታብ፣ ታፕሌት ፣ብር፣ አልባሳት...የተፃፈችዉ ያሳፍራል ሀቂቃ በሰዉ ደካማ ጎን ርቃችሁ የምትሄዱ እህቶች ግን....እንዴት እንደምታሳፍሩ.... በዚያ ተግባር ያመጣችሁት ወንድ ጊዜዊ እንጅ ዘላቂነት ያለዉ ባል አይሆናችሁም እኮ! ምናለ ንያችሁ አስተካክላችሁ እንድህ ሀብታም ከሆናችሁ ስንት የተቸገሩ ሰዎች አሉ ለነሱ ብትሰጧቸዉ....አላህ የንያችሁ አይቶ እኮ ከምታስቡት በላይ ጥሩ የሆነ ባል ይሰጣችኋል! =

من مات وهو يجهل العلم الشرعي وخصوصا العلم الضروري فإنه يسأل عنه يوم القيامة شرح الأصول الثلاثة 📚 ص _ ١٩ الشيخ صالح الفوزان =

• አንድ ቀን የምትባለዋ ቀን ሩቅ አይደለችም እሷን ለማየት ግን ዛሬን በ ፅናት ማለፍ አለብን ! = t.me/https_Asselefya1

• ይህ ለጓደኞቼ ነዉ .... ከኔ የተሻለ ሰዉ እመኚላችሁ ነበረ ...ለእናንተ መልካም የሚመኝላችሁ ..... ነገር ግን ከኔ የተሻለ ሰዉ አላገኘሁም...ከኔ ዉጭ ማንም የላችሁም ልባችሁ ላይ ተቀምጫለሁ....هههه #ፈገግ ብላችሁ እደሩልኝ ለጓደኞቻችሁ ላኩላቸዉ

• አንዳንድ ጊዜ ያሰብነው ቀርቶ ያላሰብነዉ ይሆናል ! ለኛ የተሻለዉን እርሱ አላህ ያዉቃል ! = t.me/https_Asselefya1

إنَّما المَرءُ بِقَلبِه " اللّٰهمَّ أصلح قلوبنا " =

ደርስ ~ • ኪታቡ:- ሒልየቱ ጧሊቢል ዒልም • ክፍል:- ❾ • የኪታቡ ሶፍት ኮፒ በpdf መልኩ በዚህ ሊንክ ይገኛል፦ t.me/IbnuMunewor/9250

#ሰዉ በላቡ ለፍቶ ጥሩ ጥሩ ደረጃ ላይ ሲደርስ ግን ለምንድነዉ እንድወድቅ ሰዎች እንቅፋት የሚሆኑት? #ሱብሀን አላህ የሚሰማዉ የሚታነዉ ነገር እጅግ #ልብ ያደማል! አላህ ከሸረኞኘች ከምቀኞች #ክፋት ይጠብቀን 🤲 =

•ቆንጆ ሰዎች ሁል ጊዜ ለምን ቢዚ እንደሚሆኑ ታዉቃላችሁ? ማወቅ ትፈልጋላችሁ ወይስ አትፈልጉም? እኔን ጠይቁኝ¡ . . . . . . ትርፍ ጊዜ ካገኘሁ እነግራችሁ አለሁهههه¡ ~

በአላህ እምላለሁ አልዘገየህም! አንዷ በ20 አመቷ ታገባለች ነገር ግን በ30አመቷ እንጅ ልጅ አልሰጣትም አንዷ በ30 አመቷ አገባች በቀጣዬ አመት ልጅ ይወፈቃታል.... አንዷ በ22 አመቷ አገባች ነገር ግን ጋብቻዋ በፍች ተጠናቋል... አንዷ በ34 አመቷ አገባች...ደስተኛ ህይወት ትኖራች ! ....... እመነኝ ሁሉም በጊዜዉ ይመጣል.....! = t.me/https_Asselefya1

የጅማሮዎች ሞቅታና ጉጉት ፍቅር አይደለም! ታውቃለህ? የሰው ልጅ በሳምንት ወይም በወር ውስጥ አያፈቅርም። በዚህ ወቅት አንተ  ፍቅር ብለህ የምታስበው… ጊዜያዊ ጉጉትና መደነቅ ነው። ዳርቻው ላይ ሆነህ ባህሩን ስለማፍቀር ልታወራ አይቻልህም። … ውስጡ ዘልቀህ መግባት ይኖርብሃል፣ ማዕበሉ ሊመታህ ይገባል፣ ጨለማ ጎኑን መመርመር፣ ነውሩን መዳበስና የቁጣውን መልክ ማወቅ አለብህ። ከዚያ በኋላ ነው… ወይ ፍቅርህ ወይ ጥላቻህ የሚለየው… ፍቅር የሚጀምረው ጊዜያዊው ሞቅታ ሲያበቃ እንደሆነም አስተውል። t.me/abdu_rheman_aman t.me/abdu_rheman_aman

«ስኬታችንን ሳናሳያቸው መሞት የሌለባቸው ሰዎች አሉ ባልዋልንበት ያዋሉን….! = t.me/https_Asselefya1

قال الشيخ العلامة #عبدالرحمن_السعدي رحمه الله تعالى "متى رأيت القلب ميالا إلى المعاصي؛ سريع الإنقياد لها؛ فهو مريض".
#تيسير_اللطيف_المنان ٣٢٤
=

«አንተ አቡል ዐስ ሆይ፤ ለመሆኑ የእኛ መለያየት እንዲህ ቀለለህ?» አለችው... ይህች ቃል የነብዩ(ﷺ) ውድ ልጅ ዘይነብ፣ ለትዳር አጋሯ ለአቡል ዐስ ኢብኑ ረቢዕ የሰነዘረችው የናፍቆት ቃል ናት። የ
«አንተ አቡል ዐስ ሆይ፤ ለመሆኑ የእኛ መለያየት እንዲህ ቀለለህ?» አለችው... ይህች ቃል የነብዩ(ﷺ) ውድ ልጅ ዘይነብ፣ ለትዳር አጋሯ ለአቡል ዐስ ኢብኑ ረቢዕ የሰነዘረችው የናፍቆት ቃል ናት። የዘይነብ የሞት ሰዓት ሲቃረብ፣የአቡል ዐስ ዓለም በድቅድቅ ጨለማ ተዋጠ። የምድር ሕይወት ትርጉም አጥታ ታየችው። ሞቷን ሲሰማ የመነጨው ከባድ ለቅሶና ጩኸት፣ ልቡ ውስጥ የነበረውን ጥልቅ ፍቅርና የደረሰበትን የውስጥ ስብራት የሚያሳይ ነበር። ያዩትን ሁሉ የሚያዝኑት ታላቁ ነብይ (ﷺ) በአማቻቸው ከባድ ስቃይ ልባቸው ተነክቶ፣ በሩህሩህ እጃቸው እየዳበሱ ሊያፅናኑት ሞከሩ። እርሱ ግን እንባው እየጎረፈ፣ በሀዘን በተሰበረ ድምፅ እንዲህ አለ፦«ወላሂ አንተ የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ያለ ዘይነብ ይህችን ዱንያ መኖር አልችልባትም!» አላቸው። በእርግጥም ያለ እርሷ መኖር አልቻለም። የልብ ስብራት፣ የናፍቆት እሳትና የፍቅር ቁስል ሰውነቱን ቀስ በቀስ አደከመው። ዘይነብ በሞተች በዓመቱ፣ እርሱም ይህችን ዓለም ተሰናብቶ ተከተላት። ◈ምን ማለት ፈልጌ መሰላችሁ...በፍቅር መጎዳትንና የመለያየትን ስቃይ መቼም ቢሆን ቀላል አድርገን ልንመለከተው አይገባም።ቀስ በቀስ ሰውን የሚያደክም፣ አልፎ ተርፎም ለህልፈት የሚዳርግ ኃይል አለው። አላህ በሃላሉ ያብቃቃችሁ! -- t.me/AbuSufiyan_Albenan t.me/AbuSufiyan_Albenan