ch
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

前往频道在 Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

显示更多

📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览

频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 220 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 119,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 384

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 220 名订阅者。

根据 01 八月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -59,过去 24 小时变化为 -1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 18.50%。内容发布后 24 小时内通常能获得 8.05% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 2 630 次浏览,首日通常累积 1 144 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

凭借高频更新(最新数据采集于 02 八月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

14 220
订阅者
-124 小时
+227
-5930
帖子存档
⚠️እውነተኛው ጀግና ወንድ ማለት ! ጀግና ወንድ ማለት በጡንቻው ጥንካሬ፣ በገንዘቡ ብዛት ወይም በድምፁ መጎርነን ሰዎችን የሚያስፈራራ ሳይሆን፤ ስብዕናው በኢማን የታነጸ፣ ልቡ በራህመት (በእዝነት) የራሰና የትዳር አጋሩን እንደ ውድ ዕንቁ የሚንከባከብ የጽናት ምሰሶ ነው። ⚠️ እውነተኛ ወንዳወንድነት የሚጀምረው አላህን سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ከመፍራትና እርሱ የሰጠውን የቤት መሪነት ኃላፊነት (ቀዋሚነት) በአግባቡ ከመወጣት ነው። ጀግና ወንድ ሚስቱን የልቡ ንግሥት፣ የቤቱ ብርሃንና የነፍሱ እረፍት አድርጎ ይይዛታል። እርሱ በውጭው ዓለም አንበሳ ሆኖ ቢታይም፣ ወደ ቤቱ ሲገባ ግን ለባለቤቱ ልክ እንደ ለስላሳ ንፋስ ቅዝቃዜንና ሰላምን የሚለግስ የፍቅር መከታ ነው። 🌹 የአላህ መልክተኛ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ እንዲህ ብለዋል፦ "ከእናንተ ውስጥ በላጩ (ምርጡ) ማለት ለቤተሰቡ (ለሚስቱ) መልካም የሆነው ነው፤ እኔ ደግሞ ከእናንተ ይበልጥ ለቤተሰቦቼ መልካም ነኝ።" (ቲርሚዚ ዘግበውታል)። ጀግና ወንድ ይህንን ትልቅ መመሪያ የሕይወቱ መርህ ያደርገዋል። እርሱ በሚስቱ ላይ እጁን አያሳርፍም፣ ክብሯን ዝቅ አያደርግም፣ ወይም በሰው ፊት አያዋርዳትም፤ ይልቁንም ስብራቷን የሚጠግን፣ ድካሟን የሚጋራና ለስኬቷ መሰላል የሚሆን ታማኝ ጓደኛ ነው። በትንሽ በትልቁ የማይነጫናጭ፣ ይልቁንም በትዕግስት የሚያልፍና በጥበብ (በሒክማ) የሚመራ አስተዋይ መሪ ነው። ⚠️ እውነተኛ ጀግንነት ማለት ሚስትን በሐላል ማርካት፣ በዲኗ እንድትጠነክር ማገዝ፣ እና ለነፍሷ የሚገባትን ክብር መስጠት ነው። እርሱ ለሚስቱ ሲል ራሱን መስዋዕት ያደርጋል እንጂ እርሷን ለራሱ ምቾት አይገፋትም። በምክክር የሚያምን፣ ስሜቷን የሚረዳና ሁልጊዜም ለደስታዋ ቅድሚያ የሚሰጥ ንጹህ ልብ ያለው ብርቱ ሰው ነው። 🌹እንዲህ ያለውን ወንድ ማግኘት ለሴት ልጅ ትልቅ የዱንያ ጸጋ ነው፤ እርሱ ለሷ የጀነት መንገድ መመሪያዋ ነውና። አላህ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَى ወንዶቻችንን ሁሉ እንዲህ ያለውን የጀግንነትና የሷሊሕነት ማዕረግ ይልግሳቸው፤ይለግሰን ቤታችንንም በመከባበርና በመዋደድ ኑር (ብርሃን) ይሙላልን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

• ሴት ልጅ ከምንም በላይ እራሷንም ሌሎችንም እህቶቿንም የወደፊት ልጆቿንም ጥሩና መልካም በሆነ መልኩ ማነጽ ትችል ዘንድ የመጀመሪያዋ እርምጃዋ ሊሆን የሚገባዉ እዉቀትን መፈለግ መማር ማወቅ ነዉ። =
ሴት ልጅ ከምንም በላይ እራሷንም ሌሎችንም እህቶቿንም የወደፊት ልጆቿንም ጥሩና መልካም በሆነ መልኩ ማነጽ ትችል ዘንድ የመጀመሪያዋ እርምጃዋ ሊሆን የሚገባዉ እዉቀትን መፈለግ መማር ማወቅ ነዉ። =

🎉 ቀጥታ ስርጭት የዳእዋ  ፕሮግራም    〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰 🎙በወንድም አቡ ዑበይዳህ ጀ        መ                ረ    ↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶ https://t.me/MohamedAliEdris?livestream

🎉 ቀጥታ ስርጭት የዳእዋ  ፕሮግራም    〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰 🎙በሸይኽ አወል አሕመድ ጀ        መ                ረ    ↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶ https://t.me/MohamedAliEdris?livestream

🎉 ቀጥታ ስርጭት የዳእዋ  ፕሮግራም    〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰 🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ ጀ        መ                ረ    ↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶ https://t.me/MohamedAliEdris?livestream

🎉 ቀጥታ ስርጭት የዳእዋ  ፕሮግራም    〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰 🎙በወንድም አቡ ሒበቲላህ ጀ        መ                ረ    ↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶ https://t.me/MohamedAliEdris?livestream

🎊🎉 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ ፕሮግራማችን ሊጀምር ነዉ ገባ ገባ በሉ 👇👇👇👇 https://t.me/MohamedAliEdris?livestreamሙሽራዉ ሙሽሪት እንኳን ደስ ያላችሁ🎉

• ላጤ የመቀነስ ስራችን ይቀጥላል....🙌

🎊ባረከላሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊል ኸይር 🎊 «የኔ እህት ጦይብሽዬ የአብዲላህ ማሚዬ እንኳን ደስ ያለሽ አላህ ትዳርሽን ያማረ የሰመረ ያድርግልሽ🌸🌸 በጣም ደስ ብሎኛል አላህ እንኳንም ለዚህ ቀን አበቃሺ 🌸🌹

~ እዚህ ቤት የኛ ፋሚሊዎች ሰርግ እንደተጠራችሁ እንዳትረሱ .....ፏ ብላችሁ ብቅ ቀሉ....የኛዎች በሩ ላይ የሚቀበላችሁ ስላለ መለያችሁ ያዙ ማለቴ ነዉ....እንዳትቀሩ.....🎊 =

•ሕይወት ብታራርቀንም ስናስባቸው ፈገግ የሚያስብሉን ሰዎች አሉ! =
•ሕይወት ብታራርቀንም ስናስባቸው ፈገግ የሚያስብሉን ሰዎች አሉ! =

•ሕይወት ብታራርቀንም ስናስባቸው ፈገግ የሚያስብሉን ሰዎች አሉ! =

📌 የጁሙዓ ኹጥባ (ምክር) - 10 🔶 اغْتِنَامُ الْأَزْمَانِ فِي شَهْرِ اللَّهِ الْمُحَرَّم!! 🔶 በተከበረው የሙሀረም ወር ጊዜያትን በአግባቡ መጠቀም!! https://t.me/AbumuslimAlarsi/14183