en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 039 subscribers, ranking 6 103 in the Religion & Spirituality category and 2 443 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 039 subscribers.

According to the latest data from 26 September, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -108 over the last 30 days and by -1 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.30%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.15% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 413 views. Within the first day, a publication typically gains 864 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 27 September, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 039
Subscribers
-124 hours
-407 days
-10830 days
Posts Archive
ስልካችሁ ዘግታችሁ አስገቢኝ አትበሉ አረ ወገን በምሽት አታናዱኝ¡

በፍጥነት እንድወስዳችሁ ስልካችሁ ክፈቱት🤟

አስገቢኝ የምትሉ👌 ለተወሰኑ ደቂቃ ኑ በሪከርድ ግቡልኝ ላስገባችሁ 👇👇 @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

«ኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ግሩፕ » ~ አሁን live ላይ ናቸዉ ግቡ እና ተከታተሉ ግሩፑ ያላችሁ ኒሳኦች 👌

"ይሄ ነበር የቀረ! ወገን... ደሞ በአህዮች 1ኛ ደረጃ ይዘናል'ኢትዮጵያ ህእ

~ ልጆቻችሁን «ወንድነት» አስተምሩ ! =

« ጓደኛ እና ጉደኛ ለይታችሁ ያዙ እህቶች ሆይ፦ አሁን አሁን በጓደኛዬ እንዲህ ተደረኩ የሚሉ እሮሮዎች በጣም እየበዙ ነዉ! "እና ያገኛችሁት ሁሉ ጓደኛ አታድርጉ! ጠንቀቅ ብላችሁ ያዙ ለማለት ያክል ነዉ! » = t.me/https_Asselefya1

​⚠️"መልካም ባል የአላህ ውዱ ስጦታ⚠️ " ​በዚህች አለም ላይ ካሉ መልካም ስጦታዎች ሁሉ በላጩና የነፍስ መረጋጋት የሚገኝበት ትልቁ ረዳት "መልካም ባል" ነው። መልካም ባል ለሚስቱ የህይወት ጉዞዋ ስንቅ፣ ለድካሟ እረፍት፣ ለስብራቷ ደግሞ ጠጋኝ ነው። ​ ​1. መልካም ባል የነውር መጋረጃና የጥበቃ ምሰሶ ነው
​"እህቴ መልካም ባል ነውርሽን ይሸፍናል፣ ምስጢርሽን አይዘረግፍም፤ በአላህ መንገድ ላይም ብርቱ ረዳት ይሆንሻል..."
​ መልካም ባል ማለት ሚስቱ በሰው ፊት እንድትዋረድ የማይፈቅድ "ልብስ" ነው። ድክመቷን ለሰው በማውራት ፈንታ፣ በመካከላችሁ ባለው ፍቅርና ምክር ያስተካክለዋል። አብሮሽ ወደ ጀነት ለመጓዝ የሚተጋ እንጂ ብቻውን የሚሮጥ አይደለም። ​2. መልካም ባል አላህን የሚፈራ የልብ ጠባቂ ነው
​"መልካም ባል ምንም እንኳን ጉድለቶች ቢኖሩብሽም በአንቺ ጉዳይ አላህን ይፈራል..."
​መልካም ባል ሲቆጣሽ የማይበድልሽ፣ ሲወድሽ ደግሞ የሚያከብርሽ ነው። ከአንቺ አንድ መልካም ነገር ካየ፣ ስለዚያች መልካምነትሽ ሲል ብዙ ጉድለቶችሽን ይታገሳል። ምክንያቱም የእሱ ፍቅር "ለአላህ" ብሎ ስለሆነ አይከስምም፣ አይለወጥምም። ​3. መልካም ባል ለቆሰለች ነፍስ ፈውስ ነው
​"መልካም ባል ለቆሰለች ነፍስሽ ረዳት፣ ለሀዘንተኛ ልብሽ ደስታ፣ ለባከነች ማንነትሽ መጠጊያ..ነው."
​አለም ስታስጨንቅሽ፣ ኑሮ ፊት ስታዞርብሽ መሸሸጊያሽ ከአላህ ቀጥሎ እሱ ነው። እንደ ደህና ወደብ በሰላም የምታርፊበት፣ የልብሽን ስብራት የምታክሚበት አስተማማኝ መጠጊያሽ ነው። ​4. መልካም ባል የመረጋጋትና የክብር ምንጭ ነው
​"መልካም ባል ስትቀርቢው የሚቀርብሽ፣ ስትደገፊው የሚያቆምሽ፣ የነፍስሽ ጥላ..ነው."
​እውነተኛ ባል ሚስቱ ስትደክም አብሮ የሚደክም ሳይሆን፣ እሷን ለማቅናት ትከሻውን የሚያበድር ነው። የአንቺ ክብር የእሱ ክብር፣ የአንቺ መውደቅ የእሱ ስብራት ነው። ​5. መልካም ባል ለስላሳውና ታማኙ አጋር ነው
​"መልካም ባል የነፍስ ውበት ያለው፣ ወዳጅነቱ ለስላሳ የሆነ..ነው."
​ በመልእክቶቹ የማይታክትሽ፣ በንግግሩ ልብሽን የማይሰብር፣ ለስሜትሽ ተጨናቂ ነው። አንቺን በመጠየቅ ውስጥ "ግዴታ" ሳይሆን "ናፍቆት" ይታይበታል። በንግግሩ አይጎዳሽም፣ በተግባሩ ደግሞ አያሳስብሽም። ​ ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን በአላህ እርዳታ ብቻ ነው። "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ" (ከአላህ በስተቀር ምንም ኃይልም ሆነ ብልሃት የለም)። ይህ የዚክር ቃል ማንኛውንም የህይወት ፈተና የምናልፍበት ትልቁ መሳሪያችን ነው። ​✨ ኢላሒ...!!! ለሁላችንም ለነፍሳችን እረፍት የሚሆኑ፣ በአንተ መንገድ ላይ የሚረዱንን መልካም አጋሮችን ወፍቀን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

«ፀጉር ካልተገለጠ ሂጃብ አያምርም ያላችሁ ማነው ግን ¿¡» =

فَصَبْرٌ جَمِيلٌ🎀 فسوف يبدل الحال، وتهدأ النفس، وينشرح الصدر، ويسهل الأمر، وتحل العقد، وتنفرج الأزمة... ابشروا...   =  

«አትችይም ሲሉሺ በወሬ ሳይሆን በተግባር ችለሽ አሳያቸዉ ! = t.me/https_Asselefya1

لا تيأس من رحمة الله ! 🎙الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله

ውዷዬ እህቴ ሆይ! «በትዳርሽ ውስጥ የሚረዳሽና የሚንከባከብሽ አዕምሮው ከአንቺ የበሰለነ የተለያዩ ሆርሞን ውስጥ ስትገቢ በደንብ ተረድቶሽ ዋጥ አርጎ ከነምናምቴሽ አፍቅሮና ወዶሽ የሚኖርን ወንድ ከፈለግሽ ከ32 በላይ የሆነን ወንድ አግቢ ሀቂቃ በዲኑ ላይ ጠንካራ አሏህን ፈሪ ከመሆንም ጋር «ከዚህ በታች ያሉ ወንዶች አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ አብዛህኛው ምን እንደሚፈልጉና በምን ሁኔታ መያዝ እንዳለባቸው የመገንዘብ ብቃት የላቸውም። » «እንዴ እኛስ ለምን ይቅርብን እነሱ ብቻ ናቸው እንዴ እድሜ የሚገድቡልን... ህዕ ! ♛... https://t.me/Qudwatii1

ውዷዬ እህቴ ሆይ! «በትዳርሽ ውስጥ የሚረዳሽና የሚንከባከብሽ አዕምሮው ከአንቺ የበሰለነ የተለያዩ ሆርሞን ውስጥ ስትገቢ በደንብ ተረድቶሽ ዋጥ አርጎ ከነምናምቴሽ አፍቅሮና ወዶሽ የሚኖርን ወንድ ከፈለግሽ ከ32 በላይ የሆነን ወንድ አግቢ ሀቂቃ በዲኑ ላይ ጠንካራ አሏህን ፈሪ ከመሆንም ጋር «ከዚህ በታች ያሉ ወንዶች አላህ ያዘነላቸው ሲቀሩ አብዛህኛው ምን እንደሚፈልጉና በምን ሁኔታ መያዝ እንዳለባቸው የመገንዘብ ብቃት የላቸውም። » «እንዴ እኛስ ለምን ይቅርብን እነሱ ብቻ ናቸው እንዴ እንድሜ የሚገድቡልን... ህዕ ! ♛... https://t.me/Qudwatii1

اللهم اجعلنا من الحامدين الشاكرين، وارزقنا قلبا خاشعا ولسانا ذاكرا =

🔶️السلفية هي الإسلام الصحيح✅