💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 analitikasi
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 14 039 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 6 103-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 2 443-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 14 039 obunachiga ega bo‘ldi.
26 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -108 ga, so‘nggi 24 soatda esa -1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 24.30% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 6.15% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 3 413 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 864 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 0 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 27 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
"እህቴ መልካም ባል ነውርሽን ይሸፍናል፣ ምስጢርሽን አይዘረግፍም፤ በአላህ መንገድ ላይም ብርቱ ረዳት ይሆንሻል..." መልካም ባል ማለት ሚስቱ በሰው ፊት እንድትዋረድ የማይፈቅድ "ልብስ" ነው። ድክመቷን ለሰው በማውራት ፈንታ፣ በመካከላችሁ ባለው ፍቅርና ምክር ያስተካክለዋል። አብሮሽ ወደ ጀነት ለመጓዝ የሚተጋ እንጂ ብቻውን የሚሮጥ አይደለም። 2. መልካም ባል አላህን የሚፈራ የልብ ጠባቂ ነው
"መልካም ባል ምንም እንኳን ጉድለቶች ቢኖሩብሽም በአንቺ ጉዳይ አላህን ይፈራል..."መልካም ባል ሲቆጣሽ የማይበድልሽ፣ ሲወድሽ ደግሞ የሚያከብርሽ ነው። ከአንቺ አንድ መልካም ነገር ካየ፣ ስለዚያች መልካምነትሽ ሲል ብዙ ጉድለቶችሽን ይታገሳል። ምክንያቱም የእሱ ፍቅር "ለአላህ" ብሎ ስለሆነ አይከስምም፣ አይለወጥምም። 3. መልካም ባል ለቆሰለች ነፍስ ፈውስ ነው
"መልካም ባል ለቆሰለች ነፍስሽ ረዳት፣ ለሀዘንተኛ ልብሽ ደስታ፣ ለባከነች ማንነትሽ መጠጊያ..ነው."አለም ስታስጨንቅሽ፣ ኑሮ ፊት ስታዞርብሽ መሸሸጊያሽ ከአላህ ቀጥሎ እሱ ነው። እንደ ደህና ወደብ በሰላም የምታርፊበት፣ የልብሽን ስብራት የምታክሚበት አስተማማኝ መጠጊያሽ ነው። 4. መልካም ባል የመረጋጋትና የክብር ምንጭ ነው
"መልካም ባል ስትቀርቢው የሚቀርብሽ፣ ስትደገፊው የሚያቆምሽ፣ የነፍስሽ ጥላ..ነው."እውነተኛ ባል ሚስቱ ስትደክም አብሮ የሚደክም ሳይሆን፣ እሷን ለማቅናት ትከሻውን የሚያበድር ነው። የአንቺ ክብር የእሱ ክብር፣ የአንቺ መውደቅ የእሱ ስብራት ነው። 5. መልካም ባል ለስላሳውና ታማኙ አጋር ነው
"መልካም ባል የነፍስ ውበት ያለው፣ ወዳጅነቱ ለስላሳ የሆነ..ነው." በመልእክቶቹ የማይታክትሽ፣ በንግግሩ ልብሽን የማይሰብር፣ ለስሜትሽ ተጨናቂ ነው። አንቺን በመጠየቅ ውስጥ "ግዴታ" ሳይሆን "ናፍቆት" ይታይበታል። በንግግሩ አይጎዳሽም፣ በተግባሩ ደግሞ አያሳስብሽም። ይህ ሁሉ የሚሆነው ግን በአላህ እርዳታ ብቻ ነው። "ላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ" (ከአላህ በስተቀር ምንም ኃይልም ሆነ ብልሃት የለም)። ይህ የዚክር ቃል ማንኛውንም የህይወት ፈተና የምናልፍበት ትልቁ መሳሪያችን ነው። ✨ ኢላሒ...!!! ለሁላችንም ለነፍሳችን እረፍት የሚሆኑ፣ በአንተ መንገድ ላይ የሚረዱንን መልካም አጋሮችን ወፍቀን። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
እንዴ እኛስ ለምን ይቅርብን እነሱ ብቻ ናቸው እንዴ እድሜ የሚገድቡልን... ህዕ !
♛...
https://t.me/Qudwatii1እንዴ እኛስ ለምን ይቅርብን እነሱ ብቻ ናቸው እንዴ እንድሜ የሚገድቡልን... ህዕ !
♛...
https://t.me/Qudwatii1