en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 272 subscribers, ranking 6 148 in the Religion & Spirituality category and 2 371 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 272 subscribers.

According to the latest data from 30 June, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -51 over the last 30 days and by 0 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 16.26%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 8.54% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 2 318 views. Within the first day, a publication typically gains 1 218 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_selefyaa_bot @Ass_selefyaa_bot

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 01 July, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 272
Subscribers
No data24 hours
-337 days
-5130 days
Posts Archive
إنا لله وإنا إليه راجعون إن العين لتدمع، وإن القلب ليحزن، وإنا لفراقك يا اختنا لمحزونون، ولا نقول إلا ما يُرضي ربنا: "إنا لله
إنا لله وإنا إليه راجعون إن العين لتدمع، وإن القلب ليحزن، وإنا لفراقك يا اختنا لمحزونون، ولا نقول إلا ما يُرضي ربنا: "إنا لله وإنا إليه راجعون". اللهم ارفع درجتها في عليين، واجعل قبرها روضة من رياض الجنة.

ولاَ شَيءَ أحَـبّ إلىٰ اللََه مِنَ التّوْحيد √ አላህ ዘንድ ከተውሒድ የበለጠ የተወደደ ነገር የለም ! ولَا شَيْء أَبغَضَ إليْهِ منَ الشِّـرْكِ √
ولاَ شَيءَ أحَـبّ إلىٰ اللََه مِنَ التّوْحيد አላህ ዘንድ ከተውሒድ የበለጠ የተወደደ ነገር የለም ! ولَا شَيْء أَبغَضَ إليْهِ منَ الشِّـرْكِከሽርክ በላይ በርሱ ዘንድ የሚጠላ ነገር የለም። ابنُ تَيميّة رحـمهُ اللَّه = t.me/https_Asselefya1

مَن لَم يَشربَ منِ بَحرِ التَوحُيِد ∙ ከተውሂድ ባህር ያልጠጣ يَمـۦـوتُ عَطشَاً فيِ بُحورِ الشِـۦـرك ∙ በሽርክ ባህር በጥማት ይሞታል። =
مَن لَم يَشربَ منِ بَحرِ التَوحُيِد ከተውሂድ ባህር ያልጠጣ يَمـۦـوتُ عَطشَاً فيِ بُحورِ الشِـۦـركበሽርክ ባህር በጥማት ይሞታል። =

~ ሰላም መጀመሪያ ላይ normal ሆነዉ አሁን ግን የህይወታችን ምርጥ አካል ለሆኑት ! = t.me/https_Asselefya1
~ ሰላም   መጀመሪያ ላይ normal ሆነዉ አሁን ግን  የህይወታችን ምርጥ አካል ለሆኑት ! = t.me/https_Asselefya1

~ ቅሬታዉን በትህትና እንደሚያስረዳ ሰዉ ስልጡን የለም ! = t.me/https_Asselefya1
~ ቅሬታዉን በትህትና እንደሚያስረዳ ሰዉ ስልጡን የለም ! = t.me/https_Asselefya1

~ለምን ሰራሁት ብላችሁ የምትፀፀቱበት ስራ አትስሩ ! ይልቅ እንኳንም ሰራሁት እንኳንም ዋጋ ከፈልኩበት ብላችሁ የምትደሰቱበት ስራ ላይ ራሳችሁን ቢዚ አድርጉ! =

⭆በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽ ⭆ሀያዕ ካለሽ ⭆ለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽ ⭆በዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽ ⭆ጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽ ⭆በአቋምሽ ከፀናሽ
በድንሽ ጠንካራ ከሆንሽሀያዕ ካለሽለማንም ወንድ ፊት ካልሰጠሽበዒልም ላይ ብርቱ ፣ዝምተኛ ከሆንሽ፣ሒጃብሽን ከጠበቅሽጉዳይሽን፣ሀዘንሽን፣ብሶትሽን ለአሏህ ብቻ ሹክ ካልሽበአቋምሽ ከፀናሽበዒባዳ ላይ ብርቱ ከሆንሽ ዕወቂ አንቺ ብርቅዬ ውድ የሆንሽ ሴት ነሽ ❗️ = t.me/Ibnu_Teymya_Ye_Ewket_Maed

اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَنَا حَتَّى نَبْلُغَ جَنَّتَكَ وَثَبِّتْنَا حَتَّى نَلْقَاكَ وَأَصْلِحْ حَالَنَا فَإِنَّهُ لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ لَنَا إِلَّا بِكَ.        =

القارئ_رعد_الكردي_انفروا_خفافا_وثقال5.87 MB

➣ጥያቄ _✍️ ¯ የሰው ልጅ ሞቶ ቀብር ውስጥ የሚያሳልፈው ህይዎት ምን ይባላል❓ ¯ከመልሱ ጀርባ ያለውን ተቀላቀሉ ¯ለተጨማሪ➣ @twhidfirst1

ሰለፊይቱ ሴት ውበት እና አለባበስ አታውቅም ያለው ማነው.... እሷ ከሌሎቹ በበለጠ ታውቃለች ምክንያቱም እንዴት መልበስ እንዳለባት፣ መቼ እና የት... የኔ ውድ የሰለፊይቱ ሴት እቤቷ ውስጥ የምትለብ
ሰለፊይቱ ሴት ውበት እና አለባበስ አታውቅም ያለው ማነው.... እሷ ከሌሎቹ በበለጠ ታውቃለች ምክንያቱም እንዴት መልበስ እንዳለባት፣ መቼ እና የት... የኔ ውድ የሰለፊይቱ  ሴት እቤቷ ውስጥ የምትለብሰው ልብስ ልክ አንቺ መንገድ ላይ ተዋውበሽበት ከምትወጪበት በላይ የተዋበ ነው እናም የሰለፊይቱን ልዕልት የአለባበስን እስታይልም ሆነ ከጊዜው ወደኋላ የቀረች መሀይም አርገሽ አትቁጠሪያት እንዴት መዘነጥ እንዳለብሽ ግራ ከገባሽ ለራሡ ፕሮፌሰርሽ ልትሆን የምትችል ድንቅ ሴት ናት በቤቷ ውስጥ..!!! 🌷🍃... https://t.me/Asabiqunabilekeyrati44

አሰለወለይከም ወረህመቱሏህወበረካቱ ያጀመኣ ዱበይ ወይም ሻርጃ ያለቹሁ ስራ ፈልጉ አይዲ አለኝ ካገኛችሁ አናግሮት! @Tuba_lil