en
Feedback
💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 14 008 subscribers, ranking 6 118 in the Religion & Spirituality category and 2 454 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 14 008 subscribers.

According to the latest data from 01 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -117 over the last 30 days and by -9 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 24.98%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects 6.07% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 3 500 views. Within the first day, a publication typically gains 851 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 02 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

14 008
Subscribers
-924 hours
-407 days
-11730 days
Posts Archive
​"ቀጥተኝነት (ኢስቲቃማ) እና (በዲን ላይ) መጽናት፤ ባሪያው በራሱ ችሎታ ሊያመጣቸው የሚችላቸው ነገሮች አይደሉም። ለዚህም ነው ጌታውን መጽናትን (ثبات) ሊለምነው የሚገቡት። ስንትና ስንት መልካም ሰሪዎች አሉ—በእነርሱና በጀነት መካከል አንድ ክንድ ብቻ እስኪቀራቸው ድረስ መልካም ሲሰሩ ቆይተው፣ መርከባቸው የነጃ (የመዳኛ) ዳርቻ ላይ ለመድረስ ስትቃረብ፣ የስሜት ማዕበል መትቷቸው ሰጥመው የቀሩ!" منقول

السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ ማር ፣ የረመዳን አስቤዛ ማንኛውንም ነገር የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት አዋሩን👇👇👇 @Hayuumufa

ከስልኮች ሁሉ ምርጡ iPhone pro max ነዉ እና ጋብቻም 4ሴቶች ለአንድ ወንድ ምርጡ ነዉ እያሉ ነዉ ፒክቸሩ ላይ.....! ሀሳቡ ከየት መጣላቸዉ ግን¿ =
ከስልኮች ሁሉ ምርጡ iPhone pro max ነዉ እና ጋብቻም 4ሴቶች ለአንድ ወንድ ምርጡ ነዉ እያሉ ነዉ ፒክቸሩ ላይ.....! ሀሳቡ ከየት መጣላቸዉ ግን¿ =

ዙሪያችንን የከበቡን ተመልካቾች መልካቸው ብዙ ነው። በስስት የሚጎመጅም አለ፣ በመውደድ የሚሳሳ አለ፣ በጥርጣሬ የሚመረምርና በቅናት የሚቃጠልም አይጠፋም። ነገር ግን የምልከታቸው መብዛት የፍቅራቸው መ
ዙሪያችንን የከበቡን ተመልካቾች መልካቸው ብዙ ነው። በስስት የሚጎመጅም አለ፣ በመውደድ የሚሳሳ አለ፣ በጥርጣሬ የሚመረምርና በቅናት የሚቃጠልም አይጠፋም። ነገር ግን የምልከታቸው መብዛት የፍቅራቸው መለኪያ ሆኖ ሊያታልልህ አይገባም፤ ምክንያቱም ዐይን ሁሉ ወዳጅ፣ ትኩረትም ሁሉ ፍቅር አይደለምና። ለዚህ ነው ለሁሉም ዐይኖች ከፍርዳቸው ይልቅ ፈጣሪ ሆይ መልካሙን ስጣቸው ብሎ ዱዓ ማድረግ ነው የሚሻለው። |•| t.me/AbuSufiyan_Albenan

እኔ በሚድያ ስዘዋወር ወተት ጠጪ በዛ እያልኩ ጭራሽ ጆሮ መቁረጥ በረኪና መጠጣት ማልቀስ ላይ ተደርሷል.....ከእዚህ ህዝብ ጋር ተደምረን ያለን¿¡ የራሳችን ስንቶ ነገር እያለብን ሌላቡድን ደግፎ መጃጃል ምን ይባላል? አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ! =

•_الدَّرْسُ_الرَّابِع_فِي_شَرْحِ_كِتَابِ_الصِّيَامِ_مِنْ_عُمْدَةِ.mp35.60 MB

• ለሰዎች ያላዘነ አላህ አያዝንለትም! =
• ለሰዎች ያላዘነ አላህ አያዝንለትም! =

🔖የነሲሀቲ ሊኒሳእ ኪታብ ቂርአት 📍ክፍል ❸❷ ጀ መ ረ https://t.me/durusuabihizam?livestream

• اللهُم بكَ أحاول ولاقُوّة إلا بك ! • አላህ ሆይ፦  በአንተ እርዳታ እታገላለሁ  ባንተ  ካልሆነ በስተቀር ኃይል የለም። = t.me/https_Asselefya1

الإلمامُ في أحكامِ الصِّيام إعداد/ وَلِيد بن حَمُود العَبْرِي • #አልኢልማም_ፊ_አሕካሚ_ሲያም • የሸይኽ ወሊድ ብኑ ሐሙድ አልዐብሪ

የወደፊት ህይወትን የሚያበላሹ 6 ልምዶች፦ 1-​ከአላህ መራቅ፦ መንፈሳዊ ግንኙነትን እና ዓላማን ማጣት። 2-​ከውጭ አድናቆትን መፈለግ፦ ለራስህ ያለህ ግምት በሌሎች ሰዎች አድናቆት ላይ ብቻ ሲመሰረት። 3-​የስነ-ስርዓት (ዲስፕሊን) ማጣት፦ ለስሜትና ለጊዜያዊ ፍላጎቶች መገዛት። 4-​የስልክ ሱሰኝነት፦ ትኩረትን በመበታተን ወደ ግብ የሚደረገን ጉዞ ያደናቅፋል። 5-​ለታይታ መጨነቅ፦ የውስጥ ማንነትን በመርሳት ለውጫዊ ገጽታ ብቻ ትኩረት መስጠት። 6​-ውጤትን መቸኮል፦ ጠቃሚ ነገር የሚገነባው በትዕግስት ነው፤ አጫጭር ደስታዎች እውቀትን ወይም ማንነትን አይገነቡም። https://t.me/abuabdirehim