💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
前往频道在 Telegram
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
显示更多📈 Telegram 频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 的分析概览
频道 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 008 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 6 118,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 454 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 008 名订阅者。
根据 01 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -117,过去 24 小时变化为 -9,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 24.98%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.07% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 3 500 次浏览,首日通常累积 851 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 0。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
凭借高频更新(最新数据采集于 02 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
14 008
订阅者
-924 小时
-407 天
-11730 天
帖子存档
"ቀጥተኝነት (ኢስቲቃማ) እና (በዲን ላይ) መጽናት፤ ባሪያው በራሱ ችሎታ ሊያመጣቸው የሚችላቸው ነገሮች አይደሉም። ለዚህም ነው ጌታውን መጽናትን (ثبات) ሊለምነው የሚገቡት። ስንትና ስንት መልካም ሰሪዎች አሉ—በእነርሱና በጀነት መካከል አንድ ክንድ ብቻ እስኪቀራቸው ድረስ መልካም ሲሰሩ ቆይተው፣ መርከባቸው የነጃ (የመዳኛ) ዳርቻ ላይ ለመድረስ ስትቃረብ፣ የስሜት ማዕበል መትቷቸው ሰጥመው የቀሩ!"
منقول
السلام عليكوم ورحمة الله وبركاته
ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ለመረዳን ለጋ ቅቤ የተነጠረ ፣ ያልተነጠረ ፣ ማር ፣ የረመዳን አስቤዛ ማንኛውንም ነገር የምፈልጉ ከታች ባለው አካውንት አዋሩን👇👇👇
@Hayuumufa
ከስልኮች ሁሉ ምርጡ iPhone pro max ነዉ
እና ጋብቻም 4ሴቶች ለአንድ ወንድ ምርጡ ነዉ እያሉ ነዉ ፒክቸሩ ላይ.....! ሀሳቡ ከየት መጣላቸዉ ግን¿
=
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
ዙሪያችንን የከበቡን ተመልካቾች መልካቸው ብዙ ነው። በስስት የሚጎመጅም አለ፣ በመውደድ የሚሳሳ አለ፣ በጥርጣሬ የሚመረምርና በቅናት የሚቃጠልም አይጠፋም። ነገር ግን የምልከታቸው መብዛት የፍቅራቸው መለኪያ ሆኖ ሊያታልልህ አይገባም፤ ምክንያቱም ዐይን ሁሉ ወዳጅ፣ ትኩረትም ሁሉ ፍቅር አይደለምና። ለዚህ ነው ለሁሉም ዐይኖች ከፍርዳቸው ይልቅ ፈጣሪ ሆይ መልካሙን ስጣቸው ብሎ ዱዓ ማድረግ ነው የሚሻለው።
|•| t.me/AbuSufiyan_Albenan
እኔ በሚድያ ስዘዋወር ወተት ጠጪ በዛ እያልኩ ጭራሽ ጆሮ መቁረጥ በረኪና መጠጣት ማልቀስ ላይ ተደርሷል.....ከእዚህ ህዝብ ጋር ተደምረን ያለን¿¡ የራሳችን ስንቶ ነገር እያለብን ሌላቡድን ደግፎ መጃጃል ምን ይባላል? አላህ ሂድያ ይስጣቸዉ!
=
•_الدَّرْسُ_الرَّابِع_فِي_شَرْحِ_كِتَابِ_الصِّيَامِ_مِنْ_عُمْدَةِ.mp35.60 MB
🔖የነሲሀቲ ሊኒሳእ ኪታብ ቂርአት
📍ክፍል ❸❷
ጀ
መ
ረ
https://t.me/durusuabihizam?livestream
• اللهُم بكَ أحاول ولاقُوّة إلا بك !
• አላህ ሆይ፦
በአንተ እርዳታ እታገላለሁ ባንተ ካልሆነ በስተቀር ኃይል የለም።
=
t.me/https_Asselefya1Repost from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
الإلمامُ في أحكامِ الصِّيام
إعداد/ وَلِيد بن حَمُود العَبْرِي
• #አልኢልማም_ፊ_አሕካሚ_ሲያም
• የሸይኽ ወሊድ ብኑ ሐሙድ አልዐብሪ
Repost from قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት)
የወደፊት ህይወትን የሚያበላሹ 6 ልምዶች፦
1-ከአላህ መራቅ፦ መንፈሳዊ ግንኙነትን እና ዓላማን ማጣት።
2-ከውጭ አድናቆትን መፈለግ፦ ለራስህ ያለህ ግምት በሌሎች ሰዎች አድናቆት ላይ ብቻ ሲመሰረት።
3-የስነ-ስርዓት (ዲስፕሊን) ማጣት፦ ለስሜትና ለጊዜያዊ ፍላጎቶች መገዛት።
4-የስልክ ሱሰኝነት፦ ትኩረትን በመበታተን ወደ ግብ የሚደረገን ጉዞ ያደናቅፋል።
5-ለታይታ መጨነቅ፦ የውስጥ ማንነትን በመርሳት ለውጫዊ ገጽታ ብቻ ትኩረት መስጠት።
6-ውጤትን መቸኮል፦ ጠቃሚ ነገር የሚገነባው በትዕግስት ነው፤ አጫጭር ደስታዎች እውቀትን ወይም ማንነትን አይገነቡም።
https://t.me/abuabdirehim
