en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Open in Telegram

« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot

Show more

📈 Analytical overview of Telegram channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀

Channel 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) in the Amharic language segment is an active participant. Currently, the community unites 13 908 subscribers, ranking 6 272 in the Religion & Spirituality category and 2 554 in the Ethiopia region.

📊 Audience metrics and dynamics

Since its creation on невідомо, the project has demonstrated rapid growth, gathering an audience of 13 908 subscribers.

According to the latest data from 16 October, 2026, the channel demonstrates stable activity. Although there has been a change in the number of participants by -154 over the last 30 days and by -8 over the last 24 hours, overall reach remains high.

  • Verification status: Not verified
  • Engagement rate (ER): The average audience engagement rate is 23.12%. Within the first 24 hours after publication, content typically collects N/A% reactions from the total number of subscribers.
  • Post reach: On average, each post receives 0 views. Within the first day, a publication typically gains 0 views.
  • Reactions and interaction: The audience actively supports content: the average number of reactions per post is 0.

📝 Description and content policy

The author describes the resource as a platform for expressing subjective opinions:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot”

Thanks to the high frequency of updates (latest data received on 17 October, 2026), the channel maintains relevance and a high level of publication reach. Analytics show that the audience actively interacts with content, making it an important point of influence in the Religion & Spirituality category.

13 908
Subscribers
-824 hours
-337 days
-15430 days
Posts Archive
🛑ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ ──────⊹⊱✫⊰⊹────── 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

تلاوةٌ أخّاذة للقارئ عبدالرحمن ابن الشيخ عبدالرزاق البدر -وفقهما الله- 🌱 ما تيسر من سورة الفرقان - صلاة العشاء 16-8-1446هـ #تلاوات_البدر =

የሮቦት ፀዳት አይ መዳም በሮቦት ተማምነሽ ሰራተኛ ያባረርሽ እንዴት ነሽ ¿¿

በነገራችን ላይ ባላቸዉ የዳሩ ሴቶች ወሬ አያወሩም ሀቂቃ ይኖሩታል በተግባር ማሻ አላህ ተባረክ አላህ አላሁመ ባሪክ! ግን የራሳቸዉ የማይድሩ ወይም ገና ላጤ የሆኑ አንዳድ እህቶች ሰዉ ዳሩ እያሉ ያስቸግራሉ አሃ ¡ ተዉና እንኑርበት ! አታሳስቱና ! እረፉ ¡ =

የራስሽ የግልሽ ባል ይዘሺ ግን ሌሎች ዳሩ አትከልክሉ የምትይ እህት ሆይ ምክር እና ሻወር ከራስ ይጀምራል ላስታዉስሺ ብዬ ነዉ¡¡ =

በሩቅ ሁናችሁ በቃላት #ተኩስ የምትወራወሩ ባለትዳሮች ተገናኙና ችግራችሁን ፍቱ¡

ከሰው ገለል ሲባል ስንት የሚፈፀም ጥፋት አለ?! ~ ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሣቸው : "የቂያማ ቀን እንደ ቲሃማ ተራሮች የነጡ በጎ ስራዎችን ይዘው ነገር ግን አላህ የተበተነ ትቢያ የሚያደርግባቸው ሰዎችን በእርግጥም አውቃለሁ" አሉ። “የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ምን አይነት ሰዎች እንደሆኑ ይንገሩን። ሳናውቀው ከነሱ እንዳንሆን ሁኔታቸውን ይግለጡልን” በማለት ሠውባን ረዲየላሁ ዐንሁ ሲጠይቋቸው : "እነሱማ የናንተው አይነቶች የናንተው ወንድሞች ናቸው። በሌሊት እንደምትሰግዱት ይሰግዳሉ። ነገር ግን ብቻቸውን ሲሆኑ የአላህ ክልከላዎችን የሚዳፈሩ ናቸው" አሉ። [አሶሒሐህ: 505] = የቴሌግራም ቻናል :- t.me/IbnuMunewor

የመኖር ምክንያት ትሆነኛለህ ብዬ  ብመርጥህ የበሽታዬ ምክንያት ሆነህ አረፍከዉ። የብዙ እህቶች ብሶት በተለይ በኦላይ ጋብቻ የፈፀሙ ሳይገናኙ ገና በርቀት በህመም የተጠቁ ቤት ይቁጠራቸዉ። አላህ በተሻለ ይተካችሁ ልባየቸዉ ይጠግናቸዉ ያረብ! =

🎧 تلاوة رائعة من سورة آل عمران للشيخ محمد رسلان -حفظه الله-. =

" አላህ ሰዎችን ከእኛ ያርቃል ከሱ ዉጭ ማንም አብሮን እንደማይኖር ሊያሳየን ! =

‏قال الشَّيخ ابن العُثيمين رحمَه الله: « يَنبغِي للإنسَان أن يُراعِي قُلوبَ النَّاس؛ فإذا انكَسَر قَلب شَخص فَليحرِص على جَبرِه بما استَطَاع؛ لأنَّ في هذا فَضلاً عَظيمًا »   شرح بلوغ المرام( 333/11)   =

ወራሪዋ እስራኤል በበርካታ አካባቢወቿ በእሳት ተከባለች እየተባለ ነው።እስኪ አሏሁም ዚድ በሉ
ወራሪዋ እስራኤል በበርካታ አካባቢወቿ በእሳት ተከባለች እየተባለ ነው።እስኪ አሏሁም ዚድ በሉ

Surah-An-Najm-__Reciter_Dr.Misbah Sani__(M4A_128K).m4a5.43 MB